ሕወሓት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ጥቃት ማድረሱን ቀጥሏል፤ ሕወሓት መስጊድ ውስጥ በተሰበስቡ ወጣቶች ላይ ቦምብ ወረወረ

በጎጃም የደንበጫ ፣ የአማኑኤል ፣ የብር ሸለቆ ህዝብ ተቃውሞውን ተቀላቅሏል!!

በጌምድር ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስቷል

የቤተ ኣማራ ቡድን እና የለውጥ ሃይሉ እንደነሱ ብቻ እንዲያስብ የሚፈልጉ የኢሳት ሰዎች ግብግብ – ፈንቅል ኣባቄራ

በመላው ኢትዮጵያ ከባድ ተቃውሞ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል

የጎጃም ተቃዉሞ ገንፍሏል – #ግርማ_ካሳ

በአሁኑ ሰዓት ደብረማርቆስ ከተማ በአጋዚ ወታደር መወረሯ ታወቀ

የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ መፅሃፍ በህውሃቶች እየተሰበሰበ እየተወሰደ እና አዟሪዎችም እየታሰሩ ነው

በቡሬ ጎጃም ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ተቀሰቀሰ ። በባህርዳር ከተማ በ23 የንግድ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚጠይቅ በራሪ ወረቀት እየተበነ ነው

የጎጃም ከተሞች ራሳቸውን ከወያኔ አገዛዝ ነጻ አድርገዋል – 40 የዐማራና ኦሮሞ የጸረ ሙስና ኮሚሽን አቃቢ ሕግ ባለሙያዎች ከሥራ ተባረሩ

ሕገመንግስቱ – ዛሬ ምን ተገኘ ? የኦሮሞን ሕዝብ ተቃውሞ ሕገወጥ ነው ብለው እየገደሉና እያሰሩ ያሉት ሕወሓቶች ናቸው።

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ ወታደሮችና በአማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል

በአማራው ክልል ያለው መለስተኛ ጦርነት ሳይባባስ መፍትሄ ይፈለግ – #ግርማ_ካ

በአማራው ክልል ያለው መለስተኛ ጦርነት ሳይባባስ መፍትሄ ይፈለግ – ግርማ ካሳ

እናት መሬት! (ከደምስ በለጠ)

ቁጥራቸው 18 የሚደርሱ የኦሮሚያ እና የአማራ ተወላጅ የቃሊቲ ማ/ቤት ጠባቂ ፖሊሶች ትጥቃቸውን ጥለው መጥፋታቸወ ተሰማ

ስፖርታችን አደጋ ላይ ነው ጥያቄያችን ምላሽ እስካላገኘ ድረስ ጉዳዮን እስከ አለምአቀፍ የአትሌቲክስ ፊዴሬሽን(IAAF) ድረስ ለመውሰድ እንገደዳለን

ፍኖተ ሰላም የጦር ቀጠና ሆና ስታመሽ ገዱ ኣንዳርጋቸው ዛሬም የሕዝብን ጥያቄ የጸረ ሰላም ሃይሎች ሴራ ነው ይላል።

Oromo Protests : ብሄራዊ የ3 ቀን የሀዘን ጥሪ – Waamicha Gaddaa Biyyooleesaa Guyyaa sadihii

ኮ/ል ደመቀ ዘውዴን ለመውሰድ ህወሀት ያደረገው ዘመቻ ከሸፈ

ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተርና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የሚያርፍ እንግዳ ካለ በ24 ሰአት ውስጥ ለፖሊስ እንዲያሳውቁ ትእዛዝ ለየሆቴሎቹ ተላልፏል::

“የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታና ክብር ኣይገባውም ። በፍጹም ይቅርታ አልጠይቅም! ” የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ም/ፕሬዝዳንት)

ከ200 በሚበልጡ ባለስናይፐር የትግሬ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ መካከል ጎንደር አንገዘረብ ማረሚያ ቤት አካባቢ ፍጥጫ ተፈጥሯል፡፡

ሰበር ዜና፤ ወያኔ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ እንቅስቃሴ ጀምሯል፣የጎንደር ሕዝብ ለወገኖቹ የድረሱልን ጥያቄ አቅርቧል