በሰንዳፋ ያሉ አርሶ አደሮችና ነዋሪዎች የአዲስ አበባ ቆሻሻ ከዚህ በኋላ እንዳይመጣብን ሲሉ ከለከሉ።

በአዲስ አበባ ካለፈው ሣምንት ጀምሮ ለ7 ቀናት በዋና ዋና የከተማዋ አውራ ጎዳናዎች፣ መንደሮች እንዲሁም ገንዳዎች ቆሻሻ ተከማችቶ ሰንብቷል…

የቆሻሻ ማንሻ መኪኖች የተሸከሙትን ቆሻሻ የሚያራግፉበት አጥተው ቆመዋል፡፡

ለወትሮው የከተማዋን ደረቅ ቆሻሻ ሸክፈው ሰንዳፋ ወደሚገኘው ዘመናዊ የቆሻሻ መጣያ ቦታ መሄድ የነበረባቸው እነዚሁ መኪኖች ወደ ሰንዳፋ ማቅናት አልሆነላቸውም፡፡

ሸገር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ ከሆኑት አቶ ዳዊት አየለ ጋር ስለ ሰሞኑ የፅዳት ችግር ተነጋግሯል፡፡

አቶ ዳዊት ከመኖሪያ ቤትና ድርጅቶች ከሌሎችም ተቋማት የተሰበሰበው ቆሻሻ በወጉ ሊወገድ አለመቻሉን ተናግረው የቆሻሻ ክምር ወደ ሰንዳፋ ወስዶ ለመጣል ጊዜያዊ የተባለ ችግር ተፈጥሯል፡፡

SHEGER FM 102.1 RADIO's photo.

በሰንዳፋ ያሉ አርሶ አደሮችና ነዋሪዎች የአዲስ አበባ ቆሻሻ ከዚህ በኋላ እንዳይመጣብን ሲሉ መከልከላቸውን ኃላፊው ተናግረዋል፡፡

የአዲስ አበባ የየዕለት ደረቅ ቆሻሻ እየተረከበ በዘመናዊ መንገድ ለማስወገድ እንዲረዳ ተብሎ በሰንዳፋ የተገነባው የቆሻሻ መረከቢያ ማዕከል በዚህ ሰሞን አገልግሎቱን አቋርጧል፡፡

ከ7 ዓመት በፊት ይህ ማዕከል ስለሚሰጠው አገልግሎት መንግሥት ግልፅ ውይይት ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር ማድረጉንና ተቀባይነትንም እንዳገኘ የሚያስታውሱት አቶ ዳዊት የፅዳት አስተዳዳር ሥራ አስኪያጅ፣ የአካባቢው ማህበረሰብ ማዕከሉ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ በኋላ ቆሻሻው ሸቶናል መሠረተ ልማት ይሟላልንና ሌሎች ጥያቄዎች ማንሣት ጀምሯል ይላሉ፡፡

በሰንዳፋ ያለው ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ማዕከል ሥራ ከጀመረ መንፈቅ አልፎታል፡፡ በዚህ ሣምንት ግን ቆሻሻውን መረከብ በማቆሙ ምክንያት ከተማዋ ቆሽሻ ሰንብታለች፡፡

የአዲስ አበባን ቆሻሻ ለረዥም ዘመናት ሲቀበል የከረመው ረጲ ተመልሶ እንዳይከፈት ሆኖ ተዘግቷል የሚሉት አቶ ዳዊት የከተማዋን ቆሻሻ በማስተናገድ በኩል የ50 እና የ60 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጥ የተዘጋጀው የሰንዳፋ ማዕከል አሁን የተፈጠረበትን ጊዜያዊ ችግር ለመፍታት ኮሚቴ መቋቋሙን ተናግረዋል፡፡

ኮሚቴው ትናንት ከሰንዳፋ አካባቢ ቅሬታ አቅራቢዎች ጋር ድርድር ማካሄዱንና የድርድሩ ውጤት ለጊዜው እንዳልሰመረ ሰምተናል፡፡

(ሕይወት ፍሬስብሃት)

 
 
የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. Ethiopia says:

    Demelash defaru. i am quite sure this Demelash ur ain’t real name. ezi dires feri yehonk ante pm melesin sitiadeb gerami new. yenanten fabricated were entewewina pm meles behiwetu lemicro second enquan ferto endemayak laregagtilih. sew keamlaku gar ayitalam. egziabher melkam new yefekedewin aderege. Pm meles gin truly ende ergib yewah ende ebab bilt hunu endemilew metsihafu biltina yewah neber. may his soul rest in peace. we will remember him always for all his deeds. By the way atirsa dem yemimelis sayhon dem yemiyatseda new agerachin yemitfeligew. Demlash

  2. ደመላሽ says:

    ፈሪው መለስ ዜናዊ በአምላክ ቅጣት እንደ ቅዱስ ዳዊት ብሶትና ፍትፍ ማጣት እግዚአብሔር አምላክ አበበ ገላውና አነስነሳና የምድር ኃያላን በተሰበሰቡበት በቃል ብቼ ለአንዴና ለመጨረሻ በህዝብ ዘንድ ዴግም ላይታይ ሬሳዉም ጭምር እንዳይሆን ሆኖ ለቀበሪው እንዳይታይ በውርደት አልፎአል፡፡የስራውን አግኝቷል፡፡አበው ሲተርቲ “አሟሟቴን አሳምረው” ይላሉ፡፡ሌሎችም ተራቸውን የማጠብቁ ምለተዋል፡፡ዕድሜ ይስጠን ፡፡ገና ተጀመረ ምኑን አይተን ፡፡አንቸኩል፡፡አሁንም ሞተ ለወያኔና ባሪያዎቹ!!!

  3. Dilwenberu says:

    The Amharas are against the democratically elected, popular EPRDF government and want to overthrow the constitutional order. The Amharas target specially the people of Tigray who had paid very high prices and played the leading role to liberate the oppressed nations, nationalities and Peoples. The Liberation war of the Tigrayan people has set the country on the right course of peace,stability, good governance and development. That is why the EPRDF government is very popular and winning consecutive elections. We the tegaru always hold dear the teachings of our great late prime minister Meles Zenawi that the Amharas are our enemies and malicious.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: