የስዊስ ሞዴልን ሲጠቅሱልን ሞዴሉን ያውቁት ኖሯል ? #ግርማ_ካሳ

14650623_10210553081134013_7804716773640935180_n

አሁን ያለውን በዘር ላይ የተመሰረተ ፌዴራል አወቃቀር ሲነሳ ፣ የግለሰብ መብትን ያከበረ እንደ አሜሪካ ያለ ፌዴራሊዝም ይሁን ሲባሉ፣ ሕወሃቶች እና የኦሮሞ ብሄረተኖች ካናዳ/ኬቤክን፣ ስዊስ፣ ቤልጂየምና እና ህንድ ሲጠቅሱ ይሰማሉ፡፡ የነዚህ አገሮች የፌዴራል አወቃቀር በኢትዮጵያ ካለው አወቃቀር ጋር በምን እንደሚገናኝ ግልጽ ባይሆንም።

የኢትዮጵያ ፌዴራል አወቃቀር በመሰረቱ በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ፌዴራሊዝም ነው ቢባልም፣ በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ነው ለማለት ግን ያስቸግራል። በቋንቋ ላይ ቢመሰረት ኖሮ በአማራው ክልል ያለው የኦሮሚያ ልዩ ዞን በአማራው ክልል ዉስጥ፣ የአዳም፣ የጅማ ልዩ ዞኖች፣ የአዲስ አበባ ከተማ …በኦሮሚያ ዉስጥ አይጠቃለሉም ነበር። ከአንድ የጋምቤላ ክልል ይልቅ ሁለት የአኙዋክ እና የኑዌር ክልሎች ይኖሩ ነበር። ከአንድ የደቡብ ክልል ይልቅ ወደ አምሳ የሚሆኑ ክልሎች ይኖሩ ነበር። ከአንድ የቤነሻንጉል ጉሙዝ ክልል ይልቅ ቢያንስ ስድስት ክልሎች (የበርታ፣ የጉሙዝ፣ የማኦ፣ የሸናሽ..) ይኖሩ ነበር።

የአገዛዙ ካድሬዎችና የኦሮሞ አንዳንድ ልሂቃን እነ ስዊስን እንደምሳሌ ሲጠቅሱ፣ ምን ያህል የሚጠቅሷቸውን አገሮች ፌዴራል አወቃቀርን እንደሚያወቁ አይገባኝም። ለምሳሌ ስዊስን እንዉሰድ። በስዊስ እንደዉም ኮንፌዴሬሽን ነው ያለው።

ስዊስ በጣም ትንሽ አገር ናት።የኢትዮጵያ አንድ 10ኛ ትሆናለች። በውስጧ ካንቶንስ ይሏቸዋል፣ 26 ከፍለ ሃገራት አሉ። እያንዳንዳቸው ካንቶኖች የተዋቀሩት በዋናነት ታሪክን እና ቋንቋ በመመርኮዝ ነው። በአሥራ ስምንቱ ካንቶኖች የስራ ቋንቋ ጀርመንኛ ነው። በነዚህ ካንቶኖች ፈረንሳይኛና ጣሊያንኛ ተናጋሪዎች ከ3 ወይም 2 በመቶ አይበልጡም። ስለዚህ ጀርመንኛ ብቻ የስራ ቋንቋ መሆኑ ችግር አልፈጠረም። በሶስት ካንቶኖች ፈረንሳይኛ ብቻ ነው የሥራ ቋንቋ። በአንድ ካንቶን ደግሞ ጣሊያንኛ። ይሄም የሆነበት ከቋንቋዎቹ ዉጭ የሚናገሩ እጅግ በጣም ትንሽ በመሆናቸው ነው። ከ5% በታች።

በሶስት ካንቶች ( በርን፣ ፍሪበርጋና ዋሊስ) ፈረንሳይኛና ጀርመንኛ የካንቶኖቹ የሥራ ቋንቋዎች ናቸው። በበርን፣ ጀርመንኛ ተናጋሪዎች 84% ሲሆኑ ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች 8% ናቸው። 8% ትልቅ ማይኖሪቲ ስለሆነ ነው ፈርንሳይኛ የካንቶኑ የሥራ ቋንቋ የሆነው። በፍሪበርግና በዋሊስ ፈረንሳይኛ ተናጋሪው 68% በመቶ ነው። ጀርመን ተናገሪዎች ደግሞ ወደ 28% ናቸው። ጀርመኖች ማይኖሪቲ ቢሆኑም፣ ትልቅ ማይኖሪቲ ናቸው። በመሆኑ ጀርመንኛ ፈረንሳይኛ የካንቶኖቹ የሥራ ቋንቋ ሆኑ። ግራቡንደን በሚባለው ካንቶን፣ ጀርመን ተናጋሪዎች 75% ናቸው። ሆኖም ጣሊያኖች 12%፣ ሮማኒያን የሚባሉ 15% በመሆናቸው፣ በካንቶኑ ከጀርመንኛ ጋር ጣሊያንኛና ሮማንኛ የኦፊሴል ቋንቋዎች ናቸው።

በኦሮሚያ 9% አማርኛ ተናጋሪ ነው። በአዳማ ልዩ ዞን 59%፣ በጂማ ልዩ ዞን 40%፣ በቡራዮ ልዩ ዞን 31%፣በምስራቅ ሸዋ ዞን 24%፣ በአርሲ ዞን 18%፣ በሰሜን ሸዋ ዞን 17%፣ በሃራ ጉሩ ወለጋ 14%፣ በምስራቅ ወለጋ 11% ፣ በምእራብ ሐረርጌ 9% እና በደቡብ ምእራብ ዞን 8% የሚሆኑት ነዋሪዎች አማርኛ ተናጋሪዎች ናቸው።

እንግዲህ በስዊስ ፣ በበርን ካንቶን 8% የሆኑ ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች በግራቡንዱን 12% የሆኑ ጣሊያንኛ ተናጋሪዎች ቋንቋዎቻቸው የካንቶኖቹ የሥራ ቋንቋ ከሆኑ ፣ የኦሮሞ ብሄረተኞች ስዊዘርላንድን እንደ ሞዴል ከወሰዱ፣ በኦሮሚያ አማርኛ የሥራ ቋንቋ እንዲሆን መስማማት ነበረባቸው። ይሄ አንዱ ነጥብ ነው።

ሲዊዘርላንድ የኦሮሚያ 14% ወይም አንደ ሰባተኛ ብቻ አካባቢ ናት። በሕዝብ ብዛት ካየነው የሲዊስ ህዝብ በኦሮሚያ ከሚኖረው ህዝብ አንድ ሶስተኛ ብቻ ነው። ከዚህ የምንረዳው የሲውስ ካንቶኖች በጣም ትናንሾች መሆናቸውን ነው። በቋንቋ ብቻ ቢሆን ኖሮ ፣ ከላይ እንደጠቀስኩት ከ26 ካንቶቹ 18 ጀርመንኛ ተናጋሪ እንደመሆናቸው አንድ ክልል ይሆኑ ነበር። ይሄ ሁለተኛ ነጥብ ነው።

የሲዊስ አወቃቀር ከቋንቋ በተጨማሪ ታሪክን እና የአስተዳደር አመችነትንም ከግምት ያስገባ አወቃቀር ነው። ለምሳሌ የዙሪክ ካንቶን እንውሰድ። ሻርልማኝ የተባለው አንጋፋ ንጉስ የልጅ ልጅ ንጉስ ሉዊስ በ853 ዓ.ም Fraumünster abbey የተባለ ገዳም ለሴት ልጁ ሂልደጋርድ ይመሰርታል። ለገዳሙ የቤኔዲክቲን መነኩሴዎች የዙሪክና የዩሪ መሬቶችን እና የአልቢስ ጫካን ከግዛቱ ይሰጣቸዋል። በ1045 ንጉስ ሄንሪ 3ኛ ገዳሙ የራሱ አስተዳደር እንዲኖረው ይፈቅዳል። መነኩሴዎች ገዳሙን እና አካባቢውን ማስተዳደር ጀመሩ። በ1218 ዙሪክ የራሷ ነጻ ግዛት ሆነች።፡ ከዚህ ታሪክ የተነሳ ነው ዙሪክ የራሷ ካንቶን የሆነችው። ሌሎችም ካንቶኖች ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያላቸው።

እንግዲህ ሕወሃቶች እና ኦሮሞ አንዳንድ ልሂቃን የሲዊስን ሞዴል እንደ ሞዴላቸው ከወሰዱ ለታሪክ ግምት ይሰጡ ነበር፡ ኦሮሚያ፣ አማራ ..የሚሉ ክልሎች ሳይሆን ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ወለጋ፣ ጂማ፣ ከፋ….የመሳሰሉ ክልሎች ይኖሩ ነበር።

እንደ እዉነቱ ከሆነ አሁን ያለው የኢትዮጵያ ፌዴራል አወቃቀር መላ ቅጡ የጠፋበት ፌዴራል አወቃቀር ነው። እንደገና ቋንቋን፣ ታሪክን፣ የሕዝብን አሰፋፈር፣ ኢኮኖሚን፣ ጂዪግራፊን፣ የአስተዳደር አመችነትን፣ የሕዝብን ፍላጎትን ባካተተ መልኩ መዋቀር አለበት። ለእድገት በሚያመች መልኩ።

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. Moa Leencaa Sanyi Oromo (MLSO) says:

  G. Mequanent; you are from the ‘golden race’ Tigrai, aren’t you. What do you understand under the notion of ‘golden race’? – Nazism! Under Nazism, the ‘Aryans’ (blue-eyed Germans) should rule the world. Now you are imitating the Nazis to establish a Tigrayan absolute rule in Ethiopia. And you understand yourself as second Goebbels (the Nazi propogand minister) Down with your fascism!!

  • Tagelu says:

   All ginbot 7 including brahanu nega’s supports including tazabiawa are either eritreas or gurages. That is ethnocentrism. zeregninet.
   These persons present ginbot 7, brhanu as liberator from the ethiopian enemy woyane. They oppose blindly anyone including henok who criticizes ginbot 7.
   But ginbot 7 supporters neither evaluate ginbot 7’s progress and achievement nor want to understand others evaluation of ginbot 7.
   Reasons or evidences are abundant about the failures of ginbot 7 but its supporters shout repeatedly as if their ginbot 7 is destroying woyane.
   But they are shouting in vain without considering the total failurity of ginbot 7 since its inception upto now – for the last 10 years.
   If you want freedom and if there is little hope of getting it from ginbot 7, then you need to look for other means to get it.
   Look for other alternatives and prevent ginbot 7 spoiling it.
   Endiawm yabelashew yimeslal, abelashtot kehone hulshim afresh bebarnet quch new.
   Donnot be obstacles for others to look for an alternative.

 2. G. Mequanent says:

  There is a big difference between the Amharas and Tigreans when it comes to patriotism and fighting spirit. The Tigreans are unique in possessing these qualities while the Amharas and Oromos lack them. For example the OLF army was easily overwhelmed and routed out by female EPRDF fighters when the it started an armed insurgency. The merciful EPRDF captured the fighters, educated and integrated them into the society. The leaders of the OLF were let to leave the country and they did so. The Shabia led Amhara armed insurgency will face the same fate. The Tigreans had defeated Africa`s largest Amhara army and abolished colonialism in Ethiopia.

 3. Teshome says:

  Enemy TPLF and dumb tribalists are wasting our time and exposing all tribes in Ethiopia to external danger such as ferenjis, arabs, chinese, indians, turks and others who are now exploiting our weakness.

  We were supposed to use the excellent conditions created by trans-continental roads such as between Ethiopia and Kenya and regional trade blocks to spread Ethiopian culture from Kenya down to South Africa. Ethiopian culture like cuisine, the Orthodox religion and the Fidel and Amharic. The countries from Kenya to South Africa are so positive about Ethiopian culture, like Ethiopian food, have complained why Ethiopia didn’t spread the Orthodox religion in the rest of Africa etc.
  We were supposed to use the opportunity we have now in Africa for cultural expansion, which in return would be helpful to advance African integration.

  Now it is non-Africans such as Chinese who are expanding in Africa.

  • Teshome says:

   Here you can read the potential.

   Quote:

   The value assigned to Chinese culture and Islamic culture can be seen everywhere by the international accommodation these cultures are given. Despite Ethiopia being the cultural gem of Africa, with 70 million people, its dominance beyond its borders (Ethiopia and her Diaspora) is extremely limited.

   http://www.herald.co.zw/cultural-footprint-how-does-africa-fare/

   • Teshome says:

    I dont know if you guys are stupid, but the way pizza, spaghetti, beer, wine etc are widespread in the West injera, genfo, doro wet, kitfo, Tej, Tela, Areqe etc be widespread in Africa now with 1.2 billion people and in 30 years with 2.5 billion people. That is a huge potential.

 4. አሹ says:

  ስለቀጀላ የምታወሩ እባካችሁ አቁሙ ፡ ይህ ወያኔ የሚወደው ጭቅጭቅ ነው ፡ አሁን ተባብረን እራሳችን ማዳን አለብን ፡ ቆጠራውን እንደርስበታለን ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሀያ አምስት አመታት ህዝብ ቆጠራ አልተደረገም ፡
  ታዲያ የአማራ የኦሮሞ ቁጥር የሚባለው ገና መች ታየ ፡ ማንም ይብዛ ማን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ፡ ቁም ነገሩ ተባብሮ ወያኔን ማባረሩ ላይ ነው ፡

 5. Anonymous says:

  ይህ የዘር ፌዴሬሽን ሲስተም የተዘረጋው ለትግሪ ህልውና ማስከበሪያ እና ታላቅን ትግራይ ለመመስረት ነው ለትግሪ ማለት ኤርትሪያን ጨምሮ ። እናት ዶማ እራስ የኦሮሞ የዘር ልሂቃኖች ትግሪ ጫካ አስገብቶ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የጀርባ አጥንታችን ብሎ ካሉት ነገዶች ውስጥ የመረጣችሁ ኦሮሞ በአምሃራ ተወሮ አገሩን ተቀምቶ መንግስታችሁን አፍርሶ ኢትዮጵያዊነት ስለጫነባችሁ ኦሮሞ ብዙ የህዝብ ቁጥር ስላለው የጫካ የዘር ካርታችሁን ተቀብሎ የኦሮሞን ብሄር ነፃነት እስከ መገንጠል በህግ አፅድቆ የትግሪ ነፃ አውጭ የናተን ነፃነት የሚወስነው መጀመሪያ ትግሪ በራሱ ነፃ መች ወጣ ? ኦሮሞንስ ነፃ የሚያወጣው ትግሪ ነው?ለኦሮሞ የአምሃራን ስርአት ኢትዮጵያን አፍርሶ እገር የሚሰጠው ትግሪ ነው? 25 አመት ስታደናቁሩን የትግሪና የኦሮሞ ጠላት አምሃራና ኢትዮጵያዊንት ነው አላችሁ ትግሪም ትክክል የኛ የትግሪዎች ነፃነት መብት የማይቀበል የኤርትሪያን ነፃነት የማይቀበል ባህር የኤርትሪያ መሆኗን የማይቀበል የብሄር መብት እስከመገንጠል የማይቀበል እንድ እና አንድ አምሃራ ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያ በአምሃራ የተገነባች ስለሆነ ስለዚህ አምሃራንና ኦርቶዶክስን ስብረን አጥፍተናል ለህልውናችን ስንል የዘር ፌዴሬሽን ዘርግተናል ይህን የሚቃወም ጠላታችንን በጋራ እናጥፋ ብሎ በክልል ቆልፎ ሲያስጨበጭባችሁና ሲያስደንሳችሁ የኖረው እናት የኦሮሞን የዘር ልሂቃኖች ነው። ቆልፎ አስሮም 50 አመት የለፋችሁበትን እኔ ትግሪ ጀግና ከአምሃራ ነፃ አወጣኃችሁ ለኦሮሞ የሚፈልገውን አረኩለት እያለ በተግባር እያስደነሰና ፕሮፓጋንዳ ለትግሪ ህልውና እያሰራ በትግሪ ቅኝ ግዛት የወደቀ ህዝብ ቢኖር ኦሮሞ በኦሮሞ የዘር ልሂቃኖች በ21ኛው ክፍለ ዘመን ነው። አምሃራ ወደዳችሁም ጠላችሁም ትናት በታሪኩም ዛሬም ኢትዮጵያና ነፃ ህዝብ ነው ። አምሃራን አጥፍታችሁ ትግሪም ሆነ ኦሮሞ የየራሳችሁን አገር እና መንግስት መስርታችሁም ሆነ ኢትዮጵያላይ በዘር ፌዴሬሽን አደናቁራችሁ ነፃነታችንን ህልውናችንን እናስከብራለን መቼም መቼም ህልም ነው ዶሮም ህልሟ ጥሬዋን ነውና አልሙ ። ህልም አይከለከልም አምሃራ እና ኢትዮጵያ ለዘላለም በነፃነታቸው እንደ አባቶቻቸው ታሪካቸውን ይደግማሉ ኢትዮጵያ ወይም ሞት ነው የአምሃራ መርህ እንጂ እኛ ብዙ እነከሌ ትንሽ ብሎ የረገጠውን ሁሉ በወረራ እንደ ትግሪ የትግሪ እንደ ኦሮሞ የኦሮሞ እያለ አምሃራ የምትባል አገር ሳይሆን የገነባው የትኛውም ነገድ የታሪክ አሰፋፈሩን ማንነቱን ሳያጣ ሳይወረር አምሃራ የራሱን አባቶቹ የቆረቆሯትን ግዛትና ያቀኗትን አገር ከሌላው ነገድ ጋር ኢትዮጵያ የምትባል የብዙሃን አገር መንግስት የመሰረተ ባህሉን ቋንቋውን ሃይማኖቱን አስተምሮ ኢትዮጵያን ለኢትዮጲያዊያን ያደረገ ጀግና ህዝብ እና በማንነቱ የሚኮራ ነው አሁንም ነፃ ህዝብ ነው ነፃነታችን በጃችን ነው ይህቺም ኢትዮጵያ ነች ። የአምሃራ ህዝብ ደሞ ተነስ ስትደራጅ እንደ አምሃራ ሁነህ ጉድጏድ ገብቶ አምሃራ መስሎ ትግሪ መሃልህ እንዳይገባ አንተም ሰልይ አምሃራ በኢትዮጵያ ግዛቶቹ አባቶቹ የቆረቆሯት አገር ይታወቃል ብዙ የኢትዮጵያ ነገዶች ግዛታቸው የየነገዱ ባላባት የቆረቆረው የታሪክ አሰፋፈሩ በነገዶቹ ስም ተሰይሞ ይጠራል ትግሪ በትግሬነት የትግሪ አገር ከተከዜ በላይ በኢትዮጵያ ይታወቃል ። አፋርም በአፋር አባቶች የተቆረቆረው ግዛት ይታወቃል ጋቤላም በጋቤላ አባቶች የተቆረቆረው ይታወቃል እንዲሁም ብዙ ነገዶች በነገድ መጠሪያ ስማቸው ተሰይመው በባቶቻቸው ተቆርቁረው ተሰይመዋል ። በተረፈ እንደ ወልቃይት ጏንደር እራያ ቆቦ ወሎ ጏጅም ሸዋ አርሲ ወለጋ … እያለ በነገዶች ስም ሳይሰየም የተቆረቆሩ እሴቶች አምሃራ አገሩ ነው የኦሮሞ ክልል የአምሃራ ክልል ብሎ ነገር የለም አምሃራም ሆነ ኦሮሞ እንደ ታሪኩ ሰፍራል ስለዚህ ኢትዮጵያ ብቻነች ኦሮሞ ህልመኞች ኦሮሞ የረገጠው ሁሉ የኦሮሞ ቢሆን እንደ ትግሪ በትግሪነት የተሰየመ ክፍለሃገር ኦሮሞ የሚባል ክፍለ ሃገር በኖራችሁ። ሞት ለኢትዮጲያ ጠላቶች!!!!

  • Teshome says:

   Do you mean the Damos in Welega who are Amaras ?

   The OLF people are scared of DNA tests to determine people’s ethnicity or background. They have a reason for that, like the Damot in Welega and Hadiyas and others in Arusi.

   http://www.doigsden.com/Emap1683.jpg

   But this tribalism thing is wasting our time.

 6. ገረመው says:

  ወዳጄ ቀጀላ አልሰሜን ግባ በለዉ የሚባል የጥንት ኢትዮጵያዉያን አባባል አለ 7 ሚሊዮን ነዉ ወዳጄ። አንተንም ማንነት ሰጥተዉ ስምህን ቀየረው ቋንቋዉን አስተማሩህ እንጂ ወይ ጉራጌ ነህ ወይ ከምባታ ነህ ወይ ሀዲያ ነህ ከወለጋ ከሆንክ ደግሞ አማራ ነህ መሰረተህ ከነዚህ አይወጣም። ይሄ ፈልገን የምናመጣዉ ሳይሆን የተፈጥሮ ጉዳይ ነዉ ከየትኛዉም ነገድ ብትመጣ የሚያስደስትህም የሚያስከፋህም ነገር አይኖርም ነገር ግን ሀቁ ወጥቶ እራስህን ሁነህ ትኖራለህ። አንተም እረፍት አድርግ አንዴ ጁዋር አንዴ ሌንጮ አንዴ ሌላው እየተቀባበሉ እንደ ኩዋስ አይለጉህ። በተረፈ በተረት ተመስርተህ የሌለ ቁጥር ቆልለህ ነገሩ ሁሉ የኔ ነዉ የሚለዉን የልጅ ተረት ይቅርብህ እድሜህም እየገፋ ነዉ። ከቁቤህ ብንጀምር ቂጣ አሁን በመረጥከዉ ቋንቋ chechebesa ተብሎ ይጻፋል። ቀጄላ በሰከነ አእምሮ አስበዉ እስቲ ወያኔ ለኩሶ ላከህ እንጂ በኢትዮጵያዊነትህ ምን ከፋህ? ይሄ የሰፈረብህን የበታችነት ወዲያ ብለህ በታላቋ ኢትዮጵያ ኮርተህ ኑር እስከ መቼ የፈረንጂ እና የወያኔ ኳስ ትሆናለህ። እስቲ የፈረደበት አማራ ነዉ ብለህ ተሳደብ ይመችህ እኔ እንደሆንክ ብታነጥረኝ እንኳን ከኢትዮጵያዊነት በስተቀር ዉስጤ ምንም የለም። ይመችህ እስቲ።

  • Moa Leencaa Sanyi Oromo (MLSO) says:

   ገረመው, You know the genealogy of people better than the concerned people themselves. How preposterous! Idiots know no shame!

 7. ገረመው says:

  fake data .
  ነገሩ የገባህ ሰው ነህ ፡ ወያኔ ለመኖር አቅዶ የመጣው አማራ የሚባልን ህዝብ ገድየ ጨርሸ ፡ ከሌላው ጎሳ አጋጭች ፡ ከሰማይ በታች ከምድር በላይ አሉ የተባሉ ወንጀሎችን በአማራው ህዝብ ላይ ደፍድፌ ፡ ይጠቅመኛል ያልሁትን ለራሴ ፡ ያልመሰለኝን ለአጎራባች በአዳን በጉቦ ሰጥቸ ፡ ምክንያት ሲከፋቸው ጥግ እንዳያገኙ ፡
  በመሀል አገር ውስጥ ያሉትን አማሮች ደግሞ በየጎሳ የወያኔ ተቀምጨወች አማካኝነት በወያኔ ትዕዛዝ አማራንና አማራነትን በመዝረፍ በማሳደድና በማፈናቀል ከህፃን ሽማግሌ እስከ ነፍሰጡር ቀን በጠራራ ሌት በጨለማ በላዩ ላይ ቤቱ እየፈረሰ ብሎም እየተቃጠለ ስላለቀው አማራ መጥቀስ ለቀባሪ ማርዳት ይሆንብኛልና ልለፈው ፡
  ይህ ሁሉ አልበቃ ብሎዋቸው የአማራን ምሁር ጨፍጭፈው ጨርሰው እንደምሰማው በአማራ መሬት ወያኔና ባዕዳን ለአማራ እናቶች አምክኒት እንደከረሜላ የሚያድሉባት ምድር ሆናለች አሉ ፡
  በአጠቃላይ ሰው በወያኔ ጊዜ አማራ ሆኖ ከተፈጠረ በልቶ ለማደር ወንዱም ሴቱም መርፊ መወጋት አለበት ፡ አለዚያ ነጋዴው የንግድ ፈቃዱን ፡ ገበሬው መሬቱን ይነጠቃል ፡
  ኢግዚኦ እግዚኦ የክርስቶስ ያለህ ፡ ይህን የሚቁዋቁዋም ፍጡር በአለም ላይ ይኖር ይሆን ፡ ፍርድ ለሰባዊ
  ፍጡራን በሙሉ ።
  fake data ነው ያልኸው አንተ ወንድሜ ፡ እውነቱን ልንገርህ ፡ በወያኔ ጊዜ ህዝብ ቆጠራ ማለት ስንት አማራ ቀንሰናል ነው ሚስጥሩ ፡ ለ25አመታት ህዝብ ቆጠራ አልተደረገም ።
  እውነት መንግስት መስሉዋቸው እንደ አበባ እርጥብ ቅጠል ይዘው ወያኔ ሲገባ የተቀበሉዋቸውን አማሮች ጨፍጭፈው ስላጠፉዋቸው አማራውች ከየትም ቦታ ቢሆኑ አማራ ብለው እራሳቸውን አይመዘገቡም ፡
  ይህን ወያኔ ብቻ ሳይሆን ብአዴንና ኦህዴድ የሚባሉት የወያኔ ጎረደማኖችም በሚገባ ያውቃሉ ። ይህን የምለው ለምን አነሰ ለምን በዛ በሚል ያለስራየ በአምላክ ስራ ገብቸ ሳይሆን አምሳያየ ፍጡራን ለምን በአድሎ ሊያጠፉኝ ተነሱ በሚል ሀዘን ውስጥ ሆኘ ነው ይህን የምለው ። በአለም ላይ ያላችሁ ሰብአዊ ፍጡራን አቤት ለናንተ ፡ ከክርስቶስ በታች ሆናችሁ ይህን ግፍ ፍረኝ ፡ እንቅልፍ አልወስድህ አለኝ ፡ ለዚህ ፍርድ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ።
  ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑሩ ።

  • አልቃሽ ይሙት says:

   እኔ ኣንተን ብሆን ኖሮ እንዲህ ከማለቅስ ዛሬውኑ ነበር ኤርትራ የምገባው። አልቃሽ የሴት ልጅ ነህ፣ ሃሞተ ቢስ። ወንድ ልጅ አያለቅስም። ሴት ከሆንሽ ማልቀስ ትችያለሽ።

   • Selam says:

    You are such a shallow person. You still think women are inferior to men. Why don’t you go back to your cave, monkey?

    • Anonymous says:

     You missed the point. That guy is a ferenji amlaku italian mental slave Amara-hater Eritrean who responded that way because he was mad to learn that there are so many Amaras, now claiming to be member of other tribes.

 8. Teshome says:

  ” የስዊስ ሞዴልን ሲጠቅሱልን ሞዴሉን ያውቁት ኖሯል ? #ግርማ_ካሳ ”

  What ?!

  What is this wefefe talking about ?

  We dont need this or that foreign model. We dont waste our time searching for useless foreign models. We have our own model passed from generation to generation and there is no alternative to it, at least tribalism and TPLF / USA imposed killils are no alternatives.

  And that model is this:

  http://www.emapsworld.com/images/ethiopia-provinces-map.gif

  • Fake data says:

   Before woyane amaric speaking people were the majorit but woyane for political motive – its anti amare nature and to please oneg/opdo – makes suddenly the oromic speaking the majority.
   Thus the statistics is false, politically manipulated. Population is one factor for budget allocation.

   • Teshome says:

    You are correct. In the Derg era the Amara statistics was manipulated downward, still Amaras were the biggest group then, TPLF came and manipulated the Amara statistics further. But what we all should know is Ethiopians are mostly mixed. So tribalism doesn’t work in Ethiopia.

    • Moa Leencaa Sanyi Oromo (MLSO) says:

     Do you know Derg’s 1984 statistics? Even though all Amharic speakers were counted as Amhara, Oromos were the majority even then. Stop picking your stats from thin air!

 9. Anonymous says:

  CIA and Shabia agent Elias Kifle continues to post the divisive, tribalist and anti-Ethiopian articles of TPLF and CIA agent ግርማ_ካሳ.

  We must warn this CIA and Shabia agent Elias Kifle to no longer do this, if he continues to do that we must declare CIA and shabia spy Elias Kifle as an Ethiopian National Security threat and take actions against him, such as boycotting his website.

  We should no longer tolerate CIA, Shabia and TPLF spies.

  Those of us who have observed this CIA and shabia spy Elias Kifle have always seen him as a shabia spy, anti-Ethiopian, divisive and tribalist, let us not tolerate this spy any longer.

  Here on mereja.com we could also observe that this CIA and shabia spy continues to spread tribalist, divisive and anti-Ethiopian propaganda.

  Lets tell this spy enough !

  We should also take similar action against ESAT, which is also tribalist and CIA and Shabia mouthpiece.

 10. leo says:

  Enne ayagebagnum!!

 11. Kla jilu says:

  Yan jil qidus erkus eyale mixf
  mognina woreqet yeyazewn ayleq new. kla belew.

 12. ገረመዉ says:

  ቅዱስ ኢትዮጵያ ሔኖክ ለከፍተኛ ስራ ታጭቷል እንደ ጂ7 አይነት ዉዳቂ ድርጂት እንደገና ሊያዋቅረዉ ካልሆነ በስተቀር የሚፈልገዉ አይመስለኝም። እርዳታዉን ከፈለጋችሁ ሊረዳችሁ ይችላል።

 13. ገረመዉ says:

  ግርማ ካሳ እዉቀትን ያብዛልን እዉር ድምብሩ ጠፍቷል ሁሉም ባለፈዉ ፕ/ር ሕዝቅኤል ተረቱንም ቢሆን አገጣጥመን ታሪክ እናደርገዋለን ብሎ ነበር ተረት በየት አገር ታሪክ እንደሆነ ግን እነሱ ናቸዉ የሚያዉቁት። ባለፈዉ ዶ/ር ሐይሌ ላሬቦ በኢትዮጵያነቱ ጥርጥር የሌለዉ የኦሮሞ ቁጥሩ ቢበዛ ቢበዛ ከ7 ሚሊዮን እንደማይበለጥ ታሪክ አጣቅሶ አስነብቦን ነበር ቁጥሩ ጨመረ የተባለዉ በገዳ ሲስተም የተገኘዉን ወይ እጨደዉ ወይ ኦሮሞ አድርገዉ በሚል ፍልስፍና ነብሱን ለማቆየት ኦሮሞ የሆነ ዜጋ ነዉ በአሩሲ፤በባሌ በሌሎችም የተካሄደዉ ይኸዉ ነዉ ነገሩ ከበረታ የጂን ምርመራ እንጀምራለን ሁሉም አርፎ ቁጭ ይላል። ለጊዜዉ ዶር ነጋሶ ጊዳዶ የኮንሶ ሰዉ መሆናቸዉን አረጋግጠናል ነገ ደግሞ ሌንጮዎች ምን እንደሆኑ እንረዳለን ጁዋር እንኳን አረብ መሰለኝ። ፈረንጆቹ ብስኩት እየሰጡ እኛ ላይ ያሳመጿቸዉና ሊከፋፍሉን የነገሯቸዉ ሁሉ እዉነት መስሏቸዋል። አሁን ግራ የገባን ኦሮሞ ብለን መጥራት አለብን ወይ ነዉ። ኦሮሞ የተባለዉን ስም የሰጣቸዉ ሚሲዮን ሁኖ የመጣ ጀርመናዊ ነዉ ቋንቋዉም የጀርመን ነዉ ሰዉየዉ ለዚህ ዉለታዉ የኬንያ ኤምባሲ በስሙ ተሰይሟል። ሁለቱ ትግሬዎች ሴራዉን ከኢትዮጵያ ጠላቶች ተረክበዉ ጉዳዩን እንዲያስፈጽሙ የ ኦለፍን አቀንቃኞች ይዘዉ ይኸዉ እየታመሰን ነዉ። አንተም ጻፍ እኛም እዉነተኛ እና የነጠረ ትምህርት እንመገባለን።

  • Kejela says:

   Do you mean 7 million or 70 million? Oromo population is 3 fold larger than Amhara population.

   • Selam says:

    @Kejela,
    Even with all sub sub ethnic groups included, Oromigna speaking people don’t make up more than 35% of the Ethiopian. population. It is true though that their number is bigger than the amhara speaking people but the three-fold thing must be something that you cooked in your dream.

    • Kejela says:

     Selam,
     You made a mistake like many Amharas. Let me tell you almost all Wello except The Agew people are Oromo, most South Gonder are Oromo and most Gojam except the Agew people are Oromo.You may ask where are the Amharas? They are found only in North Shewa, some pockets of North Gonder, and some part of Gojam . Their number is not more than 7 to 8 million.

     • Selam says:

      @Kejela,
      Good luck with your fairytale. I am not sure who qualifies as Oromo under your definition but one thing is clear for sure: Central Statistics Agency of Ethiopia is not run by Amharas and Sokota isn’t part of Wollo anymore.

      No body takes you seriously when you arbitrarily throw numbers. Even those crazy OLF thugs wouldn’t put such a dumb and outrageous claim. I suspect you are a woyane mole-rat, not a confused OLF fanatic.

     • Teshome says:

      You scum !

 14. Sammy says:

  This is an Ethiopian agenda
  why are you meddling and
  try to lecture us about
  Eritrea.
  Genbotoch just leave us alone, and
  go to mother land Eritrea.

 15. Anonymous says:

  እንግሊዝ £5.2m የኛ ድጋፍ አቋረጠች – UK ends £5.2m support for Ethiopian girl

 16. Anonymous says:

  tplf ruling in ethiopia is good for tgea and adrea .since tgrea and adrea are mixed with arab that is why adrea and tgrea have lots of homosexuall people .tgrea injoying it welfare system western education standared looting raping non tgrea women and young boys

 17. አህመድ says:

  Yemitazeb .
  የትኛው ዲሞክራሲና ምርጫ ተደርጎ ነው የብዙሀኒ ፍላጎት የምትለው ፡ በወያኔ ጊዜ እንኩዋን ብዙሀን ሆነህ ብቻህን ሽንት ቤት ወጥተህ በሰላም የማትመለስበት አገር ተቀምጠህ እንዴት ይህን ትላለህ ፡ ሠው ከቶ ከአብሮነትና ከመቀራረብ ጠብና መራራቅን ለምን እንደሚያስቀድም አይገባኝም ፡
  ባትወዱትም ላርዳችሁ ከፋፋዮች ፡ እምየ ኢትዮጵያ ከጠባቦች አንድነትን አፍቃሪ ልጆችዋ በ90 ፐርሰንት ይልቃሉ እንዲያውም በበለጠ ፡ ከአማራው ከኦሮሞው ከአፋሩ ከሶማሌው ከጉራጌው ከከምባታው ከሀድያው ከአኙዋኩ የምናየው ለአንድነትና ለሀገሩ ሲገጥ ነው ፡ ለጊዜው ይመስላል እንጅ እጅና ወርች በወያኔ ታስሮ ያለው የትግራይ ህዝብ ነገ በወያኔ ላይ ምን እንደሚያደርግ ታያለህ ጊዜ ለሁላችን ይስጠን ፡ ምክንያት ፡ የኢትዮጵያ አንድነት ከሁሉ በፊት ለእነሱ ህልውና አፈላጊያቸው መሆኑን ከማንም በበለጠ ጠንቅቀው ያውቃሉ ፡
  ከወልቃይትና ከእራያ መፍትሄ በሁዋላ የት ይሄዱ ይመስልሀል ?

  • Alqe yetgre gfna bedel down with all your devil deeds says:

   yemitazeb woyanie neh
   only woyanie and oneg support the existing federalism since they were the deciders of it damaging others and ethiopian futurity.
   Enawqalen woyaniena oneg yalewn yegosa federalism endefexerut ena endemidegfut.
   Gin etiopiawian mitagelut woyanienna onegn gedelo yegosa federalismachewn abro lemeqber new. Manm etiopiawi mifelgew yelem. Gulbet endamexaw gulbet new midemessew.
   Ena ayaschenqeh slemeqeberu legna tewew hailom yilq hashelb.

   • yemitazeb says:

    You are lying to your self. Besides woyane and OLF/ oromos, the current federal system is fully supported by Somalis, Afars, Benshangul Gambella and sidama. you have to accept the rule of the majority.

    • Alqe yetgre gfna bedel down with all your devil deeds says:

     Tazabi yalk tgrie woyanie neh. Mewashet megdel meqemat mezref yetgrie woyanie meleya tefexrow new. Bemehonum yetelemedewn washonet new mitlefelfew.
     Melsu yedergu 27 astedaderawi gizatochn meqebe new. Hulum etiopiawian bedesta teqeblewtal ketgrie woyanie besteqer, endiayawm woyaniem teqeblot tolo yitegber malet jemro neber, gin derg wodeqe enji.
     Hizb etiopia aqm ato sayhon ferto zim blo stgedlut stasret stzerfut slaye washanetachuhn yeteqebelew aymselh.
     Merach asmerach temarach enantew tgriewochu ena yenante telalaki hunachuh 100 % hizb merexen stlu haset mehonun hizbum enante tgriewochm tawqalachuh.
     Ahunm yemtaweraw yaw yelemedkew washonet new.
     Guday behail yemexa newna hail new midagnew.

     • Gardula says:

      Derg’s administrative structure is buried in 1991 when Derg was crushed and humiliated. No one can resurrect the discarded 29 or 31 administrative regions. Stay cool in your respective language based federal regions. Do not mess with us , We are happy with it.

 18. Yemitazeb says:

  Girma Kassa, there is no better option than the current Federal System in Ethiopia. Except the Amharas, all Ethiopians support language based Federalism. You can not reject a system that is supported by the majority of the people.

 19. ቅዱስ ኢትዮጵያ says:

  To all Agames / Woyanes /TPLF thugs and ግርማ_ካሳ masquerading with crocodile tears trolling the web: ውጥረትን ለማርገብ ለቀረበው ምክር፤ ሊቀመንበር አቶ ኤሊያስ ክፍሌ ሆነው ተሹመዋል።

  1/የአርበኞች ከግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በመሻር እቶ ሄኖክ የሺጥላን ሊቀመንበር ሆኖ ተሾሞአል።

  2/አቶ ደምስ በለጠ የሥራ መደራረብ ያለባቸው መሆኑን ብንረዳም ከስድስት አመት በላይ በእሳትና በአርበኞች ግንቦት 7 ላይ በጽሁፍ ያቀረቡት ተቃ ውሞ ውጤት ባለማምጣቱ ባላቸው ሥ ራ ላይ የኢሳት ሥራአስኪያጅ ሆነው እንዲሰሩ ተሹመዋል።

  3/ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተጠቀሱት ድርጅቶች በአንድ ቦርድ እንዲጠቃለሉ ተወስኖአል፣የቦርዱም ሊቀመንበር አቶ ኤሊያስ ክፍሌ ሆነው ተሹመዋል። ለምርጫው የተውሰደ መስፈርት፣

  1- አቶ ኤሊያስ ክፍሌና አቶ ደምስ በለጠ ቀደም ሲል ሰሜን ዘምተው የተመለሱ በመሆናቸው፣
  2- አቶ ሄኖክ የሺጥላ የአርበኞች ግንቦት 7 አባል በመሆን የአንድ አመት ከ6 ወር ለምድ ያካበቱ በመሆኑና ሊሄዱም እንደነበረ የተናገሩትን መሰረት በማድረግ ነው።

  ተመራጮች አሁን እንቅልፍ እንደሚወስዳቸው የምርጫ ቦርዱ እምነት ነው። የጥልቅ ተሀድሶ ምርጫ ቦርድ።

 20. Down all devils says:

  Aboma
  you are tgrie woyanie or oneg or shabia
  but eritrea is not a federal
  even though it has 9 ethnic peoples.

  • Yetm yeliele new yewoyanie federalism. Fake federalism says:

   x ende xat – finger yinebeb kelay leqerebkut hasab

   • Wanaw democracy and equality new says:

    x ende xat – finger yinebeb
    Kealem ageroch federalism yehonu bexam xiqit ageroch nachew.
    Federalism ejig yeteleyaye aynet new. Eyandandu ager kelielaw ager yetele federalism new yalew.
    Endiawm andandu behaileslasie gizie keneberut xeqlay gizatoch gar temesasay new sltanu.
    Andandu demo ejig tinsh sltan new yalechiw.
    Yihn siyamuala new federalism yemibal minm aynet Alemaqef standard weim mesfert yelewm.
    Oneg,opdo, yebulchaw ofc leginxela lemamechachet ginxela qeresh federalism yixeyqalu.
    Endihum tgrie woyanie yeamara gizat asabo lemewsed yifelgewal.
    Abzagnaw alem federalism aydelem lemsalie engliz, ferensay, argentina, chile, colombia, china, japan, vietnam, saud arabia, yemen, iran, turkey, egypt, morco, kenya wezete federal aydelum.
    Wanaw demokrasi ena ekulnet yehig yebelaynetn maxenker new.
    Federalism sayhonm eko beras quanqua memar medagnet yichalal.

 21. ሶሎሞን says:

  በርታ ወንድሜ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው

  • Yetm yeliele new yewoyaniew federalism. Fake federalism says:

   Derg, 3 years before its downfall, redivided ethiopia into 23 administrative areas and 6 autonomies which were eritrea, asseb, tgrai, ogedien, dridawa and gambiela. No one had any complain on that territorial division of the country because it was based on deep study and convinience.
   For the future we need to use the last territorial division of derg.
   If federalism is chosen by ethiopian majority, then each territorial division of derg will become a federal state and ethiopia will have 27 federal states.
   After the downfall of the devil tgrie woyane, it is necessary to eliminate woyane’s ethnic federalism immediately substituting it by the 27 territorial division of derg. This must be done ny the mandate of the force which destroys tgrie woyane.
   Derg liwodq 3 amet siqerew ageritun be 23 astedaderawi gizatocha be 6 rasgezoch aderajitoat neber. Ras gezochum eritrea, aseb, tgrai, ogadien, dridawa ena gambiela neberu.
   Bezia yederg astedaderawi aderejajet qirieta yaqereb alneberem mikniyatum bexlq xinatna amechinet lay yetemeserete sleneber new.
   Lemechiw gizie yihn yedergun mechereshaw lay yeseraw astedaderawi gizatoch mexeqem yinorbnal.
   Seyxan tgrie woyanie sidemeses wediawnu yezer federalizmunm medemsesna be bergu 27 astedaderawi gizatoch metekat gidna wesagn new. Yih silxan tgrie woyanien taglo yemedemessew hail mehon alebet.
   Keziam bemeqexel behizb temerach mekrbiet weim be referendum federalismn bzuhanu etiopiawi kemerexe, eyandandu yederg astedaderawi gizat federal ager – federal state – yihonal, yihm ethiopia ye 27 federal ageroch – federal states yaluabat ager tihonalech.

 22. Aboma Mitiku. says:

  This article does not deserve any attention since it is just a cheap diversional tactic. During the faschist derg regime the amhara elites have been arguing that Oromos and others do not fulfill Stalins criterias.Federalism was introduced after their violent removal from power. No one argues that the present federal system needs some improvements. Let it be clear to neftegnas. You have to either accept that Oromos are entitled to right to self-determination or you will get uprooted. We have not only the to do that but also the might.

  • ቅዱስ ኢትዮጵያ says:

   To all Agames / Woyanes /TPLF thugs and those masquerading with crocodile tears trolling the web: ውጥረትን ለማርገብ ለቀረበው ምክር፤ ሊቀመንበር አቶ ኤሊያስ ክፍሌ ሆነው ተሹመዋል።

   1/የአርበኞች ከግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በመሻር እቶ ሄኖክ የሺጥላን ሊቀመንበር ሆኖ ተሾሞአል።

   2/አቶ ደምስ በለጠ የሥራ መደራረብ ያለባቸው መሆኑን ብንረዳም ከስድስት አመት በላይ በእሳትና በአርበኞች ግንቦት 7 ላይ በጽሁፍ ያቀረቡት ተቃ ውሞ ውጤት ባለማምጣቱ ባላቸው ሥ ራ ላይ የኢሳት ሥራአስኪያጅ ሆነው እንዲሰሩ ተሹመዋል።

   3/ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተጠቀሱት ድርጅቶች በአንድ ቦርድ እንዲጠቃለሉ ተወስኖአል፣የቦርዱም ሊቀመንበር አቶ ኤሊያስ ክፍሌ ሆነው ተሹመዋል። ለምርጫው የተውሰደ መስፈርት፣

   1- አቶ ኤሊያስ ክፍሌና አቶ ደምስ በለጠ ቀደም ሲል ሰሜን ዘምተው የተመለሱ በመሆናቸው፣
   2- አቶ ሄኖክ የሺጥላ የአርበኞች ግንቦት 7 አባል በመሆን የአንድ አመት ከ6 ወር ለምድ ያካበቱ በመሆኑና ሊሄዱም እንደነበረ የተናገሩትን መሰረት በማድረግ ነው።

   ተመራጮች አሁን እንቅልፍ እንደሚወስዳቸው የምርጫ ቦርዱ እምነት ነው። የጥልቅ ተሀድሶ ምርጫ ቦርድ።

   Ato ግርማ_ካሳ

   • Anonymous says:

    Dont you know that Elias Kifle is a CIA and shabia spy ?

    That is why he has been spreading tribalist, divisive and anti-Ethiopian propaganda, just like ESAT.
    Both Elias Kifle and ESAT get their orders from CIA and shabia.
    CIA and shabia share common interests regarding Ethiopia, therefore they have joint projects like ESAT and Elias Kifle.

    Read also:

    CIA and Shabia agent Elias Kifle continues to post the divisive, tribalist and anti-Ethiopian articles of TPLF and CIA agent ግርማ_ካሳ.

    We must warn this CIA and Shabia agent Elias Kifle to no longer do this, if he continues to do that we must declare CIA and shabia spy Elias Kifle as an Ethiopian National Security threat and take actions against him, such as boycotting his website.

    We should no longer tolerate CIA, Shabia and TPLF spies.

    Those of us who have observed this CIA and shabia spy Elias Kifle have always seen him as a shabia spy, anti-Ethiopian, divisive and tribalist, let us not tolerate this spy any longer.

    Here on mereja.com we could also observe that this CIA and shabia spy continues to spread tribalist, divisive and anti-Ethiopian propaganda.

    Lets tell this spy enough !

    We should also take similar action against ESAT, which is also tribalist and CIA and Shabia mouthpiece.

  • Moa Leencaa Sanyi Oromo (MLSO) says:

   Ethiopia is an empire. And the demise of an empire is inevitable. This is the case with the Roman, ottoman, british and other empires.
   Rather than weeping for a forgone unitary Ethiopia, if they want to keep it together as one state, it would be better if Abyssinians work for a true federal arrangement. Otherwise, their animosity towards the just demand of the Oromo for justice and democracy will undoubtedly hasten the disintegration of Ethiopia. It is not the Oromo, but paradoxically the stone-headed Ethiopians that would be the cause of Ethiopia’s downfall!

  • Anonymous says:

   @ Aboma Mitiku

   Shabia scum or CIA or TPLF spy,

   Ethiopia is a sacred and ancient African country that has existed long before immigrant Oromos came to the country, and it will continue to exist no matter what Oromos do, the natives of the country and others will ensure its continued existence.

   But those Ethiopians who dare to conspire with forces like Eritrea, USA and UK to end its existence will be accused of treason and punished.

   • Moa Leencaa Sanyi Oromo (MLSO) says:

    You are the illiterate scum!
    No country as such is sacred. Which of Ethiopia’s identities are Sacred? If Ethiopia is sacred, then the abominable genocide being perpetrated against the Orom, Somali, Gambela, Konso, etc by successive Ethiopian regimes is also sacred. By extension, your lies, distortion of history of non-Abyssinians, the denigeration of the culture and language is also sacred. In effect, any inhuman treatment of the subject peoples that were not part of Abyssinia before Minilik, the brutal repression of their quest for freedom and equality is for you all sacred.
    You are either an abominable Nazi, or a complete idiot! The discussions on here are not with your type!

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: