​‹‹ከፍተኛ አመራሩ ተጠያቂ ያልሆነው ማስረጃ ስለሌለ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ

–  ማስረጃ ከተገኘ የትኛውንም አመራር አንተውም ብለዋል –  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማንሳት የሚያጣድፍ ነገር አለመኖሩን ጠቁመዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ መደበኛውን ጋዜጣዊ መግለጫ ከሰጡ ሁለት ዓመት ገደማ ሆኖታል፡፡ ባለፈው ሰኞ ጥር 1 ቀን 2009 ዓ.ም. የግሉን ፕሬስ ጨምሮ ለውጭ ጋዜጠኞች በጽሕፈት ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ በዚህ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተገኙ ጋዜጠኞች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. መረሬው says:

  ሀይለማርያም መረጃስ ቢኖር በምን ዓይንህ ታየዋለህ የባለጌ ልጅ። ንጹህ ዜጎችን ስታስር መቼ አባክ መረጃ ሰብስበህ ነው? ጠምባራ እውር ሌባ።

 2. Tebay aremamo says:

  x ende xat – finger yinebeb
  Xeqlay minstru hailemariam
  aemrow xeftoal tawrual.
  Keftegna ameraroch musegna mehonachewn miasreda mereja yelem yilal.
  1. Yetgrie woyanie yeetiopian wotader wugtewal gelewal, ketemawochn zerfewal, eritrean asgenxlewal, yeamaran meriet welqait rayan wode tgrie wosdewal. Nuwari amarawechn gelew afenaqlewal. Yeetiopian meriet lesudan setewal. Kezih yekefa wonjel bealem lay yelem.
  2. Bemelaw etiopia yezer fjit eyefexemachuh new. Beamara beoromo band amet gizie beshi miqoxeru gelachuh bemeto shi asrachuhal.
  3. Tgrai be meto fabrika sisera lielaw etiopia alteseram. Yihn hulu musna ataqm aybal tawqaleh enam silxan liqequna lefrd qrebu. Tilq wonjelegnochn tito tinnishochu maser rasu wonjel new.
  Musna wonjel tilqna tinsh alew, qelalna kebad alew, bemasxenqeqia mitewna miasgedel aynet alew.

 3. ትግራይ ሪፐብሊክ says:

  25 አመት ወያኔ ለፋው ከሚለው የኤክስፖርት ገቢ የበለጠ ወገን ለወገኑ ተሰዶ ቤተሰቡን ለመርዳት እንዲሁም ዳያስፖራን ፅንፈኛ ሲል የነበረን ዘራፊ መንግስት ዛሬ ተዋርዶ የውጭ የዜጎች ገቢ ሪሚታንስ የውጭ ኤክስፖርቱን በልጦ ይገኛል ስለሆንነም የህ ጠባብ አስተሳሰብ ያለው መንግስት ለህዝባችን በውጭ ላሉ ዜጎች ምንም አይነት ፍትሀዊ ጥበቃ ከለላ ሃላፊነቱን አልሰጠም።

 4. Anonymous says:

  በጎንደር ቦምብ ፍንዳታ 1 ሰው ሞቶ 18 ቆስለዋል (ጀርመን ሬዲዮ) – Gonder city, Ethiopia

 5. Misganaw yilkal says:

  Dear Mekuanint, what TPLF and its supporters taught is hate and racism. Tigres are bandas who time and again tried to destroy Ethiopia. You can read a book called “the odyssey of Habesha” and will know how Tigres supported fascist Italy and killed many ETHIOPIANs who fought for freedom. They are the enemy of Ethiopia.

 6. ገረመው says:

  Chernet.
  ጎንደር ከተማኮ ብዙሀኑ ነዋሪ ትግሬ መሆኑን ታውቃለህ ፡ አያ ጅቦጅቦ ሳታመኸሀኝ ብላኝ ነው ነገሩ ፡ ከጉራ ፋርዳና ከቢሻንጉል ኢክሶዶስ ህፃንና ነፍሰጡር እንደ ቅጠል ሲረግፍ ምንም ያልመሰለህ አሁን ወያኔ ሰላዮችዋ በጨለማ በአውሮፕላን ስታጉዋጉዝ እንዳላየን አራባና ቆቦ ትረግጣለህ ፡ መቸ ነው ወያኔወች እውነት የምታወሩ ።

 7. Chernet says:

  The Amaras in Gondar deported Tigrayans to Tigray from the Amhara region . The Amaras in Gondar were given order by the federal government to correct the errors they made by allowing the Tigrayans return to Gondar. Even though the Prime minster himself gave the order directly, the Amaras in Gondar were not willing to let the Tigrayan deportees get back in Gondar. The Amaras in Gondar were not willing to let the Tigrayans return even just to claim their properties because the vigilantes stole properties amounting above a Billion birrs. If the Amaras in Gondar continue to disobey the federal government I am sure Gondar will be leveled down to the grownd. I urge the Amaras in Gondar to respect the Federal government and obey the federal governments order that specified “Amaras should pay restitution to Tigrayans right now. “

 8. wind of change says:

  ይህ ደደብ ወላሞ የከፍተኛ አመራሩን ተጠያቂ የምታረጉ ጋዜጠኛ ካላችሁ ንገሩን ማለቱ ምን ያህል የተወሳሰበ የወያኔዎች ሙስና ስለመኖሩ በሚያሳይ መልኩ ወንድ የሆነ ተጨባጭ ማስረጃ አምጡ እያለ ይህን የበሰበሰ የህወሀት ስርአት ከለላ አድርጎላቸዋል እናም ይህን የፍርሀት አዋጅ እና ጥልቅ ተሀድሶ በሚል ዝቅተኛ ክፍል ያሉትን እየታሰሩ ነው ይህ ህዝብን የማወናበጃ ዘዴያቸው ነው ህዝቡም አውቋል።

 9. Anonymous says:

  ጠ/ሚ ኃ/ማርያም ደሳለኝ – ጋዜጣዊ መግለጫ (ጀርመን ሬዲዮ) PM Hailemariam Press Conference – DW Jan9-2017

 10. the end says:

  That is why he has glaucoma. He can’t see the obvious. He willfully and with an ease lies for tplf, ignoring what God has to say about lying. Surprisingly enough, for this guy God’s opinion means nothing; however, a few criminal and atheist thugs opinions means everything. Even if what they say is a blutant lie. Who is pastoring this guy? Ephesians 4:25 says ” Wherefore, now that you have put away falsehood, speak truth each one of you with his neighbor”. And again, one of the 10 commandments is ” you shall not bear false witness”. How in the world a person who claimed to be a Christian willfully ignores the sacred Word to exalt the lie of atheists? What’s gotten into us these days? The worlds are created by God’s Word. For that Genesis chapter one bears witness. If Hailemariam thinks he can’t get away breaking God’s word, he has think again. Because he will the who will be broken at the end. We will witness that for sure – and the same tragedy will befall his criminal organization that he faithfully serves as well.

  • Hulachuh kerftachuhal eko says:

   Wonjel enka
   1. Yehager qirs new teblo yenebern hinxa samora afrsew foq endiserubet lezemedochu sexto ferso terkbewal.
   2. Ato hailemariam wotaderu yemaserna yemegdel ermja endiwosd tizaz sextoal.
   3. Beyeketemaw tesertew yeneberu mengedochna tefasesoch beye 6 woru eyeferesu endiseru yihm belielochu kliloch lemosebo smint gebia bemekfet yeklilochn genzeb limewsedna limat sayseru habtachewn mabaken new.
   4. Yeskuar fabrikawoch bzu bilion bir bakno yasqerew abay new.
   5. Kemeto belay fabrila tgrai sisera belieloch akababiwoch minm anaseram yalut ene syum arkebe abayoch debretion
   hizb yechefechefut generaloch dehnnetoch welqaitn rayan wode tgrai yekeleluna yewelqaitn amara yechefechefu keftegna amerar woyaniewoch wonjelegnoch nachew.

 11. ገረመው says:

  ከዚህ g mequanent ከሚባል ከንቱ ጋር እንደ ሰው ቆጥራችሁ አታውሩ ፡ የህወሀቶች ድፑልኬት ነው ። በጣም ሰው አደከመኮ ይኸ ድፑልኬት ።

 12. ziad says:

  to —G.meqanent why you change name?homosexuall tgrea .did you wash ass for the next custmer saudi man,tgrea humelate the etiopian pepole .something must be done

 13. Anonymous says:

  to —G.meqanent why you change name?homosexuall tgrea .did you wash ass for the next custmer saudi man,tgrea humelate the etiopian pepole .something must be done

 14. ወልቃይት ጎንደር ነው says:

  1. ኢፎርትንና በስሩ ያሉ 73 ድርጅቶችን በዘራፊነት አሰማርቶ ያለምንም ተቀናቃኝና ቁጥጥር በሀገር ደረጃ የሚያንቀሳቅሰውና ባለሀብቱ ማን ነው? ከህግ ጨርሶ ባለፈ አሰራር መሰረት እሱ ብቻ የተለያየ ድጋፍና እርዳታ እያገኘ ለ25 አመታት ሀገሪቱን እንዲመዘብርና ብዙ ነጋዴዎችንም ሆነ ባለሀብቶችን እያከሰረ ያለና ዜጎችን ከገበያ የሚያስወጣ ኢፎርት ነው፡፡

  2. ትልማንና በስሩ ያሉ የተለያዩ ድርጅቶችን በዘራፊነት አሰማርቶ በትግራይ ስም ሀገርን እየዘረፈና እየመዘበረ የሚገኝ ማን ነው?

  3. መስሪያ ቤቶችንና ድርጅቶችን ከበላይ ሆነው በመቆጣጠር ከሙስና ጀምሮ ስራን ባለመስራትና በተለያዩ ወንጀሎች በመዘፈቅ በህዝብ ሀብትና ንበረት ጉዳት ከማድረስ ጀምሮ ደንበኛን በማስተጉዋጎልና ስራን ባለመስራት ላይ የሚገኝ ማን ነው? ወያኔ ትግሬዎች ስለመሆናቸው በዚህ ቀጥተኛ ተጎጅ የሆነ ህዝብ የማያውቅ ወሰሎህ ነው እንዴ እነሱ በል ስላሉህ ብቻ ሀሰት የምትዘራ?

  አይ ሀይለማርም፥ አንተም እንደ ሰው ትቆጠር ይሆናል፡፡ አባይ ፀሀይና ደብረጽዮን በዋነኛነትና ሌሎች ወያኔዎች ደግሞ በየዘርፉ በመሆን ሀገሪቱን በእጃቸው ይዘውና ከእንተ ጀርባ ሆነው እንደፈለጋቻው የሚያናግሩህ ማይከሮፎንና የሚያንቀሳቅሱህ እቃ እንደሆንህና በአንተና በሀገር ላይ ለሁሉም ባለመብትና ፈላጭ ቆራጭ እነሱ ስለመሆናቸው የማያውቅ የህዝብ አካል ያለ መስሎህ ከሆነ ያው አንተነትህ የታወረ ከውስጥ እስከ ውጭ የጨለመብህ ነህ፡፡ ህዝብ የሚያየውንና የሚያውቀውን ከመካድና ሀሰት ከመዝራት ይልቅ ምን አለ ዝም ብትልና የወያኔዎች ታታሪ አገልጋይ ታማኝ ባሪያና የማይረባ እቃ ሆነህ እነሱ ባስቀመጡህ ቤተመንግስት ተደብቀህ ብትቀር፡፡

  ህዝብ ግን የያንዳንዱን የወያኔ ትግሬ ወንጀል በዝርዝር ያውቃልና እየተከታተከለም ይመለከታል፡፡ አንተ ማስረጃ የለም ስትል ኢፎርትና ትልማ በትግራይ ስም ተመስርተው ለትግሬዎች ብቻ መጠቀሚ ሆነው ካለፉት 25 አመታት ጀምሮ እስከ አሁኑ ደቂቃ ድረሰ በነዚህ ድርጅቶች ስም ወያኔ ትግሬዎች በሀገር ደረጃ ምን ያህል ወንጀል እየሰሩና ለነሱ ድርጅት ብቻ ልዩ እንክብካቤ እየተደረገላቸው ስለመሆኑ ሀገር እያወቀ አንተ እንዴት የሚታይን ለማየትና የሚታወቅን ለማወቅ ተሳነህ፡፡ እውነትም ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩህና ራስህን በመሳት እንደ እነሱ ሰይጣን ያረፈብህ ሆነሀል ማለት ነው፡፡

  ጦርነት አውጅ ሲሉህ በአማራ ላይ ጦርነት ያወጅህና በዚህም መልክ ለነሱ አገልጋይ በመሆን ህዝብን እያስጨረስህ ያለህ ሀገር ቀርቶ አለም ስለወያኔ ትግሬዎች በእቃነትህና ወንጀለኛነት የሚያውቅህ ነህ፡፡ ወያኔ ግን ለአንተ ቀርቶ ለራሱም የማይሆንበት ደረጃ ላይ ነው፡፡ የወያኔ ትግሬ ሙሉ ተላላኪና ታማኝ ቅጥረኛ የሆንህና ለልጆችህና የልጅ ልጆችህ ዘላለማዊ ማፈሪያም ነህ፡፡

  ነገ ማለፍህ አይቀርም፡፡ ነገር ግን እንደ ሰው ሆነህ ኖረሀል የሚያስብል አንዳችም ምክንት የለህም፡፡ ያሳዝናል፡፡ እነሱስ እየገደሉ፣ እየዘረፉ፣ እያወደሙና ወንጀል የተላበሰን ሁሉ በደስታ እየሰሩ ለስልጣን ደርሰው በዚህም መልክ 25 አመታትን ያስቆጠሩ ሰው የማይባሉ ናቸው፡፡ አንተና መሰሎችህ ግን በሰላም መንገድና በትምህርት አድጋችሁ ለነዚህ የተረገሙና ሰውነታቸውን ያጡ ወያኔ ትግሬዎች ተባባሪና አግልጋይ መሆን ሊታመን የማይችል ነገር ግን እየሆነ ያለ ሀገርን የሚጎዳና ሰውነታችሁን የሚያሳጣ ነው፡፡

  ወልቃይትን በወረራ እንደዙትና ከዘር ማጥፋት ጀምሮ ዘግናኝ ወንጀሎችን በአማራ ነዋሪወች ላይ እንዳደረሱ ሁሉም የሀገር ህዝብ ብቻ ሳይሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አለምም የሚያውቀው ጉዳይ ነው፡ እነሱ ለመደበቅ ቢሞክሩም አሁን ግን ስለወልቃይት እውነቱ ሁሉም ተገልጦ በወራሪነትና በከባድ ወንጀለኛነት ተጋልጠዋል፡፡ አንተ ግን የነሱ እቃና አገልጋይ ባሪያ ስለሆንህ ብቻ አሁንም እነሱ ስለወልቃይትና ራያ የሚሉህን የምትሰማና የምታምንም ነህ፡፡ በአለም ፊት የተዋረደ ደደብ ቲወድሮስ አድሀኖምን ልዩ አማካሪህ አድርገው በአንተ ላይ ሲጭኑብህ አልቀበልም፡ ከበደኝ የማትል ደንጋይና እቃ ስለመሆንህ ሀገርም ሆነ አለም ያውቃልና የምትዘራውን ሀሰት አቁም፡፡ በወያኔዎች ስም የምትሆነው ሁሉ ህዝብን መናቅ ነውና ህዝብን የሚንቅ ደግሞ ቀኑን ጠብቆ ከነቤተሰቡ በከባድ የሚቀጣ ስለመሆኑ ለሰኮንድም አንዳትዘነጋ፡፡

 15. G. Mequanent says:

  Corruption and begging are part and parcel of the Amhara culture and thinking. On the contrary the Tigrean culture and thinking encourage and nurture hard work, morality and creativity. Corruption is despicable and not tolerated in the Tigrean society.That is why the Amhara and Oromo regions are suffering from rampant corruption and others forms of crimes. The Amharas and Oromos need a radical cultural revolution to fight corruption.The democratic and popular government of the EPRDF has put in place effective mechanism to rout out out corruption.

  • ታዛቢዋ says:

   አንተ ሰው ነህ ወይስ ለወያኔ የተዋቀርክ ሶፍት ዌር ?

   • Gemechu says:

    Tazabi
    Let me tell you that this man(G. Mequanent) is an animal which is trained by weyane to support and write any thing against Amhara. His day is counted and I know him well. so do not waste your time for this monkey man who shout like a dog where he eat

  • Anonymous says:

   Meqemek, you you and your tribe are beggar in chief. Stupid.

  • Anonymous says:

   Meqemek, you you and your tribe are the ones beggar in chief. Stupid.

 16. ጎጄ says:

  ጠቅላያችን እባክዎን ህዝብን አወያይተን የሚሉትን ህዝብ አይታዘብዎ።እውነታው ከህዝብ የተደበቀ ስላልሆነ ለማለት ነው።በክልል ከተሞች ሙስና ሰፈር እየተባሉ የሚጠሩ መኖሪያ ሰፈሮችን ይጎብኙ።ራሳቸው ይናገራሉ።የህዝብ እንባ ፈሶብን የተገነባን ነን ይላሉ።ምንም ብናሸበርቅ ውበት የለንም ምክንያቱም ያየን ሁሉ እየተፋብን ይሄዳል ብለው አፍ ሳይኖራቸው ይናገራሉ።
  ኧረ ስንቱ ተገልፆ ያልቃል!?
  እርስዎ ክልል በነበሩበት ግዜ ስንት ጉድ አይተው ይሆን?
  ታሪክ ይፍረደን……እውነት ይፍረደን……የሚለውን ሙዚቃ ጋብዤዎት እንሰነባበት።

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: