በጋምቤላ በሕገወጥ የመሬት ግብይት የተጠረጠሩ 13 ግሰለቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በጋምቤላ ክልል በሕገወጥ የመሬት ግብይትና በመሬት ዘርፍ የመልካም አስተዳደር ዕጦት ዋነኛ ተጠያቂ ናቸው ከተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ውስጥ 13 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ የጋምቤላ ክልል ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡቶው ኡኮት ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በቁጥጥር ሥር የዋሉት 13 ተጠርጣሪዎች ከጋምቤላ ከተማ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቦንጋ ከተማ በሚገኝ ማቆያ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ‹‹የተቀሩትን ስምንት ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር […]

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. ቴዲ ቡራሌ says:

  የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ወታደሮች በክልሉ ተሰማርተው የባንኩ ፕሬዚደንት የሆኑት አቶ ኢሳያስ ባህሬን እንዲነሱ አድርጓል። አብዛኛው በጋምቤላ በእርሻ የተሰማራው “ባለአባቶች የትግራይ ተወላጅ” ሆኖ ሳለ የሚታሰሩት ግን ትግራይ አለመሆናቸው ምን ትሉታላችሁ?

  በጋምቤላ የአኙዋክ ወገኖች ከትንኝ ባነሰ ሁኔታ በመለስ ቀጥተኛ ትዕዛዝ እንዲሁም በሌሎች የህወሃት አመራሮች ትዕዛዝ አስፈጻሚነት የተፈጸመው ጭፍጨፋ ፍትህ ሳያገኝ ስለ መልካም አስተዳደርም ሆነ ስለ ሙስና የሚወራው ከጉንጭ አልፋ ግምገማና ከሪፖርት አያልፍም በማለት ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ያላቸው ይናገራሉ፡፡ ዋና ዋናዎቹ “የመንግሥት ሌቦች” ላለፉት 25 ዓመታት አገሪቱን እንደመዥገር ተጣብቀው እየመጠመጡ እያሉ ሙስናን እዋጋለሁ ማለት ከህጻን ልጅ ጨዋታ ያላለፈ ነው በማለት እነዚሁ ወገኖች ያስረዳሉ፡፡ ምግባረ ብልሹዎቹ የመልካም አስተዳደር ሰባኪዎች መሆን እንደማይችሉት ሁሉ በሙስና “የበሰበሱት” ዋንኛ የመሬት ከበርቴዎች የሙስና ፊት አውራሪዎች ሊሆኑ አይችሉም፤ የሙስናው “ሻርኮች” እስካልተደፈሩ ድረስ ህወሃት/ኢህአዴግ “በጥልቀት” ሳይሆን የሚታደሰው በጥልቀት ወደ ጥልቁ ነው የሚሄደው ይላሉ፡፡

  በውጭ እድገት አለ፤ ሰው ኑሮው ተሻሽሎአል እየተባለ በወያኔ ሚዲያ ይዘመርልናል። ውስጠ ነገሩ ግን ሃገሪቱ ብሄራዊ ቋንቋ የሌላት፤ በስልጣን ላይ ያለው የወያኔ መንጋ እንደፈለገ የሚፈነጭባት፤ በዛው ዙሪያ ፍርፋሪ ለቃሚዎች ደፋ ቀና የሚሉባት አሸንክታቧዋ የበዛ አንገት የሌላት ሃገር ናት። ባጭሩ በምድሪቱ አራዊቶች ሳይቀሩ መጠለያ ያጡበት ፍርድ የጎደለባት በዘርና በጎሳ ሰው የተሰለፈባት በአስረሽ ሚቸው የሰከረች ሃገር።
  በጋምቤላና በሌሎች የሃገሪቱ ክፍሎች የደን ምንጠራና የመሬት ዝርፊያ የጎዳው የአካባቢውን ኑዋሪዎች ብቻ ሳይሆን የምድሩን ገጸ ባህሪና በዚያው የተከለሉትን እንስሳት ጭምር ነው። የሚያሳዝነው ነገር ግን የደን ምንጠራውን ጭርሰው የሚዘራው ነገር ግራ እንደገባው ገበሬ መሬቱን ባዶ በማሳደራቸው በዝናብና በነፋስ ለሙ መሬት መራቆቱ ነው። በጥቅሉ የሃገሪቱን አንጡራ ሃብት የሚቀራመቱት የወያኔ አለቆችና ጭፍሮቻቸው ያለዛም በወያኔ በጎ ፍቃድ ከዚህም ከዛም የተሰባሰቡ የህንድ፤የአረብና ሌሎችም ባለሃብት ተብየዎች ናቸው። ግፍ የማይፈራው ወያኔ መግደል፤ ማሰር፤ ማፈንና መሰወር የተካነበት የፓለቲካ ዘይቤው በመሆኑ ለሰው ልጆች ስብዕናም ሆነ ለድር አራዊት የሚያዝን ልብ የለውም። የጠራ አእምሮ ላለው ይህ ተግዳሮት ሃገርንም አምራች ነኝ የሚለውንም የማይጠቅም፡ ተልካሻ ሃሳብ እንደሆነ ከጅምሩ መረዳት ይቻላል።ስምንት ዓመታት ተቆጥረው፣ የሰው ነፍስ ከትንኝ ያነሰ ደረጃ ወርዶ፣ በግፍ ተጨፍጭፎ፣ ቀሪው ኑሮው ተመሳቅሎ፣ መሬቱ ተነጥቆ፣ ወደማይፈልግበት ቦታ በግዳጅ ሰፈራ ተወስዶ፣ የተፈጥሮው ደን ተጨፍጭፎ፣ ኑሮው ከሞት በታች ከሆነ በኋላ ህወሃት/ኢህአዴግ አደረግሁ ባለው ጥናት መሬቱም፣ ብድሩም ከንቱ ሆኗል፤ “ኢንቨስተሮቹ” ገንዘቡን አባክነውታል፤ “ለመንግሥት” የገባ ጥቅም የለም፤ ትርፉ ኪሣራ ነው ብሏል፡፡

  ባለፉት ሁለት ተከታታይ ቀናት (ታህሳስ 10 እና ታህሳስ 11) ለሃይለማርያም ደሳለኝ ሪፖርት ቀረበ በማለት ፋና እንደዘገበው ከሆነ በጋምቤላ እየተከናወነ ነው ሲባል የቆየው የሰፋፊ መሬት ኢንቨስትመንት ከሽፏል፡፡ በጋምቤላ በሰፋፊ እርሻ ስም ከተሰጠው “630 ሺህ ሄክታር መሬት ውስጥ ወደ ስራ የገባው ከ15.5 በመቶ” ብቻ ነው፡፡ ከዚህ በፊት በእርሻ ንግዱ ላይ የተሰማሩ ተብለው የተጠቀሱት “ባለአባቶች” 780 የነበሩ ቢሆንም አሁን ወጣ በተባለው ሪፖርት 623 ብቻ ናቸው ተብሏል፡፡ 157ቱ እንደ ኮንዶሚኒየም ጠፉ ባይባልም “በመረጃ ልውውጥ ክፍተት” ያልተገኙ ተብለው በሙያዊ ቃል ተገልጸዋል፡፡ እነዚህ 157 “ባለአባቶች” ብድር ይወሰዱ፤ መሬት ይረከቡ፤ የፋና ዜና አልጠቀሰም፡፡tigriyan-controlled-farmland-in-gambella

  ባለፈው “የጋምቤላ እርሻ ባለአባቶች የሕብረት ሥራ ማኅበር” አቤቱታ አሰሙ በተባለበት ወቅት የማህበሩ ኃላፊ አቶ የማነ አብዛኛው በጋምቤላ በእርሻ የተሰማራው “ባለአባቶች የትግራይ ተወላጅ” መሆኑን ማስረዳታቸው ይታወሳል፡፡
  ያዘው ጥለፈው በለው ግደለው ቀማው ስንል ሌላው ዓለም ጥሎን ሄደ። ልክ እንደ ድንጋይ ዘመን ጎሳ፤ ዘር፤ ቋንቋና ረብ የሌለውን የሃይማኖት ሽፋን ተገን አርገን ለእልፈተ አለም ስንቆሳቆስ በዚያ ሳቢያ የነደደው እሳት አንድን በልቶ ሌላውን ሲተካው ህዝባችን የሰላምንና የዲሞክራሲን ጮራ ሳያይ ጀምበር እየገባች ወጥታ፤ ዘመናትን ቆጥረናል። የህዝባችን ሰቆቃ ማቆሚያው መቼ ይሆን? ሰው በዘሩ ሳይሆን በማንነቱ ራሱን አቀንቶ የሃገር ዜጋ ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፋዊ እይታ የሚኖረው መቼ ይሆን? ያ ቀን ይናፍቀኛል። ይመጣ ይሆን? ጠብቆ ማየት ነው!በጋምቤላ ክልል ሰፋፊ የእርሻ መሬት የወሰዱ 381 ባለአባቶች የገቡበት አልታወቀም ተባለ::

  “አቶ አክሊሉ ኃ/ወልድም፣ የእርሻ መሬትን ወሰዱ ከፍተኛ ኪሳራ አደረሱ በሚል ደርግ ሊረሽናቸው ስማቸው ሲጠራ፤ የሚረሽኗቸው ወታደሮች አገር ማስተዳደሩን ስለማይችሉበት እሳቸው ከተገደሉ በኋላ አገሪቱን ስለሚገጥሟት አደጋዎች በቁጭት እየተናገሩ ወሚገደሉበት እንደተወሰዱ ተፅፎ አንብቤያለሁ።”
  በጋምቤላ ክልል ሰፋፊ የእርሻ መሬት የወሰዱ 381 ባለአባቶች የተሰጠው ከ45ሺ ሄክታር በላይ መሬት ተደራርቦ እንደተሰጣቸው ተመልክቷል።

  በጋምቤላ ክልል በኢንቨስትመንት ስም ተመዝግበው ሰፋፊ የእርሻ መሬትን የወሰዱ 29 ድርጅቶች የገቡበት አለመታወቁን ከክልሉ መሬት አሰጣጥ ጋር ተፈጥሯል የተባለን ችግር እንዲያጠና የተቋቋመ ቡድን ይፋ አደረገ።በቢሊዮን ብር የሚቆጠር ኪሳራ የደረሰበት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባንክ ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ መግባቱ ተነገረ

  .

  የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባንክ ለሃገር ውስጥና ለውጭ 381 ባለአባቶች መሬትን ለማቅረብ ሊያካሄድ ከነበረው ስራ ጋር በተገናኘ ያጋጠመው በቢሊዮን ብር የሚቆጠር ኪሳራ አዲስ ውዝግብ መቀስቀሱ ተግለጸ።
  የፌዴራልና የክልል ባለስልጣናት ለደረሰው ኪሳራ ሃላፊነቱን ማን መውሰድ እንዳለበት ለአንድ አመት ያህል ምክክርን ሲያካሄዱ ቢቆዩም ጉዳዩ ዕልባት አለማግኘቱ ታውቋል።

  በጋምቤላ ክልል ብቻ ከ100 የሚበልጡ የሃገር ውስጥና የውጭ 381 ባለባቶች ለኢንቨስትመንት የሚሆን ሰፊ የእርሻ መሬት ቢሰጣቸውም የፌዴድራል ባለስልጣናት የመሬት ርክክቡ ህገወጥ ነው በማለት ባለሃብቶቹ ስራቸውን እንዲያቆሙ መወሰኑ ይታወሳል።

  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በበኩሉ በዚሁ ክልል ተመሳሳይ ይዞታ ላይ በርካታ 381 ባለአባቶች በቢሊዮን ብር የሚቆጠር ብድር በመውሰድ ኪሳራ ማጋጠሙ በቅርቡ ይፋ አድርጓል።

  በተመሳሳይ መሬት ላይ ብድርን ሲወስዱ የነበሩና ቁጥራቸው በትክክል ያልተገለጸ የህንድ ባለአባቶች ብድራቸውን እንደያዙ ከሃገር የወጡ ሲሆን መንግስት የተዘረፈውን ገንዘብ ለማስመለስ የህግ ዕርምጃ በመውሰድ ላይ መሆኑን ይገልጻል።

  ይኸው በጋምቤላ ክልል ለአምስት አመት ያህል ጊዜ ሲካሄድ የቆየ የመሬት ርክክብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በቢሊዮን የሚቆጠር ኪሳራ ማድረሱ በተደጋጋሚ ሲገልፁ ቆይቷል።

  የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ከዚሁ ድርጊት ጋር ተያይዟል በተባለ እርምጃ የባንኩ ፕሬዚደንት የሆኑት አቶ ኢሳያስ ባህሬን ከሃላፊነት እንዲነሱ ያደረገ ሲሆን፣ በምትካቸው የብሄራዊ ባንክ ምክትል ገዢ የነበሩት አቶ ጌታነህ ናና ተሹመዋል።

  ይሁንና ከሃላፊነታቸው የተነሱት አቶ ኢሳያስ ለስምንት አመት ያህል ጊዜ ካገለገሉበት ቦታ ለምን እንደተነሱ ግልፅ እንዳልሆነላቸው መግለጻቸውን አፍሪካ ቢዝነስ መጽሄት ዘግቧል።

  በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የተቋቋመ አንድ ቡድን በጋምቤላ ክልል የደረሰውን ኪሳራ እንዲያጣራ ቢቋቋምም ቡድኑ የምርመራ ግኝቱን በአንድ አመት ውስጥ ይፋ ሊያደርግ አለመቻሉ ታውቋል።

  በመንግስት ላይ ድርሷል የተባለው በቢሊዮን ብር የሚቆጠር ኪሳራ በአሁኑ ወቅት ሃላፊነቱ በማን ላይ እንደሆነ ለህዝብ ለማሳወቅ በከፍተኛ ባለስልጣናት ዘንድ አለመግባባት መቀስቀሱን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው አካላት አስረድተዋል።

  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የደረሰበትን ኪሳራ ተከትሎ መንግስት ለባለሃብቶች የሚሰጥ የኢንቨስትመንት መሬትና ብድር እንዲቆም ያደረገ ሲሆን፣ በአለም አቀፍ ደረጃ የመሬት ቅርምት ነው የተባለው ይኸው ዕርምጃ ከጥቅሙ ይልቅ ኪሳራው መብለጡን የተለያዩ አካላት ይገልጻሉ።

  ከአንድ አመት በላይ ጥናቱን ሲያካሄድ የቆየው ይኸው ቡድን በጋምቤላ ክልል ለኢንቨስትመንት ከተሰማሩ 623 ባለሃብቶች መካከል ለ381 ባለአባቶች የተሰጠው ከ45ሺ ሄክታር በላይ መሬት ተደራርቦ እንደተሰጣቸው ተመልክቷል።

  የተደራረበ መሬት የተረከቡት እነዚሁ 381 ባለአባቶች ከኢትዮጵያ ልማት ባንክና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በብድር መውሰዳቸውንና ድርጊቱ በመንግስት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማድረሱም ታውቋል።

  ከባለሃብቶች መካከል 29 የሚሆኑት የገቡበት አልታወቀም።ሆኖም ግን ድርጅቶቹ ምን ያህል መሬት ተረክበው እንደነበርና የወሰዱት ብድር መጠን ሳይገለጽ ቀርቷል።

  በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ልዩ ትዕዛዝ ጥናትን እንደሚያካሄድ ተቋቁሞ የነበረው የባለሙያዎች ቡድን በጋምቤላ ክልል ለሰፋፊ እርሻዎች ከተሰጠ 630 ሺህ ሄክታር መሬት ውስጥ ወደ ልማት የገባው ከ15 በመቶ እንደማይበልጥ ማረጋገጡን ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን አስታውቋል።

  የህንድ ኩባንያዎችን ጨምሮ በርካታ ኩባንያዎች በክልሉ መሬትን ተረክበው ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከፍተኛ ብድርን ከወሰዱ በኋላ የገቡበት አልታወቀም።

  ይህንኑ እርምጃ ተከትሎ መንግስት ለኢንቨስትመንት የሚሰጥ የሊዝ መሬትና ብድር እንዲቋረጥ ያደረገ ሲሆን፣ ገንዘብ ይዘው ከሃገሪቱ የተሰወሩ የህንድ ኩባንያዎች ላይ ህጋዊ ዕርምጃ ለመውሰድ ጥረት በመደረግ ላይ መሆኑን የመንግስት ባለስልጣናት ይገልጻሉ።

  በኢትዮጵያ ልማት ባንክና በብሄራዊ ባንክ ለባለአባቶቹ ሲሰጥ የነበረ ብድር ለታለመለት አላማ አለመዋሉን ጥናቱን ይፋ ያደረገው ቡድን አክሎ አመልክቷል። ይሁንና ቡድኑ በድርጊቱ ስለደረሰው የገንዘብ ኪሳራ ዝርዝር መረጃን ከመስጠት ተቆጥቧል።

  ይሁንና፣ 200 የሚሆኑ ባለአባቶች ከኢትዮጵያ ልማት ባንክና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 5 ቢሊዮን ብር ብድር ወስደው እንደነበር ታውቋል።

  በጋምቤላ ክልል የተካሄደውን ይህንን ጥናት ተከትሎ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚደንት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ አድርጓል፣ እርምጃው ከጥናቱ ጋር ግንኙነት ይኑረው አይኑረው የተገለጸ ነገር የለም። በክልሉ ተሰማርተው የነበሩ ባለአባቶች 565 ትራክተሮችን ከቀረጥ ነጻ እንዳስገቡ ቢገልጹም በቦታው የተገኙት 312 ትራክተሮች ብቻ መሆኑንም ጥናቱ አመልክቷል።በጋምቤላ ክልል የተካሄደውን ይህንን ጥናት ተከትሎ በጋምቤላ ክልል ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ የጸጥታ ሃይል ማስፈሯ ተገለጠ።

 2. WEDI ABATE says:

  The amhara culture is polluted with fake news ,rumors, corruption,lies
  False prides, hate, jealous, yet lazy and and coward people.
  Imagine how they were talking about the so called gambela land grab
  Issues .
  Gambela was forest before few TIGREAN was invested by the request of the region and ethiopian government to the whole world including Indian, China, Saudi Arabia Pakistan e.t.c.
  Then as every investor TIGREAN went to invest actually there so many amhara and OROMO investors but the neftegna amhara were targeted TIGREAN only with lies and defaming their practice imagine they don’t work as well as they don’t let a other work .
  What kind of culture is this ,I am ashamed to be called ethiopian with
  Those primitive,backward, savege so called amhara diaspora.
  For 25 years they talk lies and hatred on the ground didn’t achieve
  Any think,.while the TIGREAN fight for 17 years won the greater arms
  In Africa.
  ACTION SPEAKS LOUDER THAN WORDS.
  AS TO THE GOLDEN PEOPLE OF TIGREAN THEY WORK HARD THEY GET THEIR PRISE
  THEY DON’T BEGGING DEMOCRACY THEY GOT IT THROUGH THEIR STRUGGLE.
  SO PLEASE ASK WHAT YOU CAN DO TO YOUR COUNTRY .
  FOR INSTANCE BUYING A BOND INSTEAD OF SIDE WITH EGYPT OR OPPOSING AT EVERY BOND SALE PLACE.

 3. ገረመው says:

  G mequanent
  ታስታውሳታለህ በአንድ ወቅት ኦሮሞንና ሶማሌን ልታጣሉ ስትሞክሩ ይታያችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ትናንት አማራና ኦሮሞ ሲያፋጁ ነበር አሁን ደግሞ ወደ ኦሮሞና ሶማሌ ፊታቸውን አዞሩ ብየ ስፅፍ ምን ብለህ ነበር አንት ቀጣፊ ወራዳ አፋጆ ፡

  ግን አንተ ምን ታደርግ ፡ ዳቦህን የምትቆርሳት ነገር ስርተህ እንጅ ሌላ ስራማ በአገሪቱ ውስጥ የት አለና ።

  አሁን በአንድ ወቅት ስለቀጠፍኸው ላስታውስህ ፈልጌ ነው ፡ ነገሩም እንዲህ ነው ።
  በአማራና በኦሮሞ አንድነት ተስፋ ቆርጣችሁ ሶማሌንና ኦሮሞ ለማጣላት ስትሞክሩ አንድ ነገር ብየ ነበር ፡ ይኸውም ዱሮ አማራና ኦሮሞ እያሉ ሲያፋጁ ኖሩ ፡ አሁን ደግሞ ወደሶማሌና ኦሮሞ ዞሩ ፡ ውድ ኢትዮጵያዊያን ይታያችሁ ከዚህ በሁዋላ ዝም ብሎ ማየቱ የኛ ችግር እንጅ የህወሀት ችግር አይደለም ብየ ነበር ፡
  አንተ ምን አልህ መሰለህ ፡ ስለአማራኮ አይደለም ስለሶማሌና ኦሮሞ ነው ፡ አየህ መኩዋንንት ማለት ምን ይመስልሀል ፡ መኩዋንንት ታውቃለህ አይደል መኩዋንንት እያልህ የቀባጠርኸውን ሳስታውስ በጣም ይገርመኝና ሰው በሰው ላይ ነገር ካልሰራ እንቅልፍ የማይተኛ ፍጡር መኖሩን ከአንተ ተረዳሁ ፡ እስቲ ሰርተህ ብላ ። ሰርቶ መብላት ቆማጣ አያደርግም ፡
  ቀጥፎና ነገር ሰርቶ መብላት ነው የሚቆምጥና የሚቆማምጥ ።

  • debadufi says:

   Geremew,
   Do not waste your time with this monkey, he is full time paid weyane servant existing in this world just to full his tummy and die. He did not have a moral obligation or humanity at all.

 4. G. Mequanent says:

  Corruption and begging are part and parcel of the Amhara culture and thinking. On the contrary the Tigrean culture and thinking encourage and nurture hard work, morality and creativity. Corruption is despicable and not tolerated in the Tigrean society.That is why the Amhara and Oromo regions are suffering from rampant corruption and others forms of crimes. The Amharas and Oromos need a radical cultural revolution to fight corruption.The democratic and popular government of the EPRDF has put in place effective mechanism to rout out out corruption.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: