– ኮርፖሬሽኑ ዘንድሮ ከውጭ ስኳር አላስገባም ብሏል ለረዥም ዓመታት የተጓተቱና ከተያዘላቸው በጀት በላይ የበሉ ስኳር ፕሮጀክቶችን ለመታደግ፣ መንግሥት በሽርክና መሥራት ለሚፈልጉ ኩባንያዎች ባቀረበው ግብዣ በርካታ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ፍላጎታቸውን አሳዩ፡፡ ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓና ከሩቅ ምሥራቅ አገሮች የመጡ በርካታ ኩባንያዎች ከመንግሥት ጋር በሽርክና ኢንቨስት ለማድረግ ጥያቄ እያቀረቡ፣ የመግባቢያ ሰነድ እየተፈራረሙና ዝርዝር ጥናቶችንም ማካሄድ መጀመራቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ […]
የውጭ ኩባንያዎች በስኳር ፕሮጀክቶች ለመሳተፍ ፍላጎት አሳዩ
► ሙሉውን ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ
■ Subscribe to mereja.com's email newsletter. ⇒ CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ ⇐
► Click here to read or write comments ↓
■ Subscribe to mereja.com's email newsletter. ⇒ CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ ⇐
► Click here to read or write comments ↓
.
የስኳር እና ዘይት ግብይት ችግር – Ethiopia Sugar and oil marketing problem – DW
.
.