ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በእነ አቶ መላኩ ፈንታ ጉዳይ ፍርድ ቤት ተጠርቶ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በእነ አቶ መላኩ ፈንታ የክስ ጉዳይ ተጨማሪ ማስረጃ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤት በተደጋጋሚ ያስተላለፈውን ትዕዛዝ፣ በአግባቡ ለምን እንዳልፈጸመ ማክሰኞ ጥር 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ኃላፊዎች ቀርበው ተጠየቀ፡፡ የእነ አቶ መላኩ ፈንታን የክስ መዝገብ ቁጥር 14/356 በመመርመር ላይ የሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት፣ በመዝገቡ ላይ ተገቢውን ፍትሕ ለመስጠት በአራት ተከሳሾች […]

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. ፋንታሁን says:

  የጉምረኩ ምክትል ስራአስኪያጅ ወያኔው ስሙን እናንተ ንገሩኝ በስሙና በሚስቱ በአዲስ አበባ ብቻ ያለው ቤትሹ ሃብቱን ራሱ የወያኔ ሬድዩ በይፋ የነገረን እጠቅሳለሁ
  1- 27 ቤቶች
  2- 54 መኪናዎች፣
  3- 1000 ሸሚዞች
  4- 1000 000 ዩሮ
  5- 100 ላፕቶፕች
  6- 250000 ዶላር አይ ሌብነት አይ ሙስና ይህ ሰው ለምን ሰውን እየገደለ መጣ/መጡ ነው ዋናው ጥያቄ
  ታድያ መላኩ ፋንታ ምን ሃብት አፈራ/ዘረፈ ነገር ግን መላኩ ለወያኔ ተላላኪ በመሆን ሃገሩን ወገኑን አስገድሎል/አዘረፎል

  ፋንታሁን

 2. G. Mequanent says:

  Melaku Fanta is a dirty thug that robbed Ethiopia. He abused his power as all Amharas that are put in high level governmental positions do. Ethiopia need to get rid of all Amara governmental workers.Even the Amhara region need to be put under District 1 Tigray govenment if corruption is expected to be rooted out of Ethiopia.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: