የኢትዮጵያ ህዝብ በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ እንደተጣለ የጥንቸል ግልገል ሆኗል – #ኤርሚያስ_ቶኩማ

በኢትዮጵያ የሚታየው የኑሮ ልዩነት እጅግ በጣም እየሰፋ ነው፤ የሀብታም እና የድሃው ልዩነት የትየለሌ ነው። እኔ ልጅ እያለሁ ሀብታምና ድሃን የሚለየው ቴሌቪዥን ብቻ ነበረ፤ ሀብታም ከሆነ ቴሌቪዥን ይኖረዋል ድሃ ከሆነ አይኖረውም ከዚህ ውጭ አብዛኛው የድሃና የሀብታም ልጅ በሚመገበው ምግብ በሚለብሰው ልብስ ብዙም ልዩነት አልነበረም፤ አሁን እድሜ ለህወሃት የተባለሸ ስርአት በኢትዮጵያ በልቶ ማደር የማይችል እና አለም አቀፍ ሀብታሞች ተፈጥረዋል። በጣም የሚያሳዝነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አብዛኞቹ የናጠጡ ሀብታሞች ሀብት ያከማቹበት መንገድ የድሃውን መሬት እና የየእለት ጉርስ በመቀማት ላይ የተመሰረተ ነው፤ ቺቺኒያ ብትሄዱ የዘመኑ ሰዎች ልጆች እንደሆሊውድ ተዋንያኖች ገንዘብ ሲበትኑ ትመለከታላቹህ በአንፃሩ ስንት ረዳት የሌላቸው ህፃናትና አዛውንት እዛው ቺቺኒያ አስፓልት ላይ የቆሸሸ ነጠላ ለብሰው ሲለምኑ የጎዳና ተዳዳሪዎች ብርዱን ለመከላከል ቤንዚን ሲስቡ ትመለከታላቹህ፤ በነገራችን ላይ ቺቺኒያ ትንሿ መቀሌ ከሆነች ቆይታለች መግባቢያው ሁሉ ትግሬኛ ሆኗል በዚህ ጉዳይ ላይ አንድ ሰሞን ፌስቡክ ላይ በዝታ የነበረች ፈገግ የምታደርግ ቀልድ አለች።

አንዱን ምስኪን ሎተሪ አዟሪ የሕወኃት አባላት የሚዝናኑበት ቺቺኒያ የሚገኝ አንድ የመዝናኛ ቦታ ላይ ሎተሪ ለመሸጥ ሲገባ ጥበቃው እንዳይገባ ይከለክለዋል ለምን እንደማይገባ ሲጠይቅ የተሰጠው መልስ “እዚህ መዝናኛ ማእከል ያሉት በሙሉ ሎተሪ የወጣላቸው ናቸው” የሚል ነበር። አዎ የህወሃት አባላት ሎተሪ ወጥቶላቸዋል እነርሱ ሲጨፍሩ የተቀረው ወገናችን በረሐብ እና በስደት እያለቀ ነው።

ህወሃት በኢኮኖሚው ላይ ብቻ ሣይሆን በማህበራዊ ህይወትም ትልቅ መመሰቃቀል ፈጥሯል። የኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ እየተጨካከነ እንዲኖር ተደርጓል ለምሳሌ በየጎዳናው ላይ ዝናብ እየተደበደበ ታክሲ የሚጠብቅ ሰው እያየ ሙዚቃውን ሞቅ አድርጎ ሊፍት ለመስጠት የሚጠየፍ ብዙ ባለመኪና ተፈጥሯል፤ ከዚህ ቀደም መኪና ያለው ሰው ሰፈሩ ውስጥ ከተገኘ በሕመም፣ በሐዘን እና በደስታ ለጎረቤቶቹ እርዳታ መስጠት አለበት የሚል ያልተፃፈ ህግ ነበረ አሁን ያ ተቀይሯል በሰው ህመም ኑሯቸውን ለመቀየር የሚሯሯጡ ብዙዎች ናቸው። ያለፉት 26 አመታት የባከኑ የኢትዮጵያ ጊዜያቶች ናቸው፤ በዚህ ጊዜ ውስጥ አንዱ ጎሣ በልቶ ለማደር ሌላው መራብ አለበት የሚል መርህ ተፈጥሯል። የመንግሥት ሠራተኛውን ኑሮህን ለማሻሻል እየሰራሁ ነው በሚል ተስፋ ለችግር ዳርገውታል፤ በአጠቃላይ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ህዝብ በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ እንደተጣለ የጥንቸል ግልገል ሆኗል። ይህንን ስርአት ለመታገል እንዳይቻል እንኳን ፖለቲካውን የግል ስኬታቸው እንጂ የህዝብ በደል ምንም በማይመስላቸው የሰው ባክቴሪያዎች ቁጥጥር ስር ውሏል። ወዴት እንደምናመራ ሳስበው ይገርመኛል። መንገዳችንን ስተናል።
#ኤርሚያስ_ቶኩማ

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. Tmkhtegnit Neftegna says:

  Google the history about Amhara and Oromos getting deported from gura farada , bench maji ,benishangul Gumuz and so on by TPLF backed regional adminstrators and when the deported Oromos/Amharas deported people asked . ” This does not make sense how can you get deported from your country?” the federal answered deporting is their right if the local government officials choose to do so. This answer triggered this current unrest allover locals in Amara and Oromo with locals going around burning down foreigners investments and deporting Tigrayans that were considered to facilitate the foreigners acquire lands . That’s why I would like encourage you to ask the federal government again ” This does not make sense how can you get deported from your country?” maybe this time their attitude and answer will change since they want hte state of emergency to end and tourism to flourish again.

 2. ቅዱስ says:

  ኦሮማና አማራ በፀረ ወያኔ ትግል መተባበር ለሕዝባችና ለሀገራችን መፍቴ ብቻ ስንይሆን የወያኔ ትግሬዎች ፍፃሜ በመሆኑ እባካችሁ ተባበሩና ከዘራኛ የወያኔ ደጋፊ ትግሬዎች : ሞት እስር ስድት ውርደት ገላግሉን እባካችሁ ታረቁ እጅ ለእጅ ተያያዙ

  • amor ambulance says:

   with out gallo tgrea can not hold power even 1 year .but tgrea rewared amras historical land for the immigrant gallo

 3. zenebe says:

  Ermiyas ante weyanen 20 amet agelgileh , kesihen molteh aydel yemetah ??

  hAGERU SEREGA ANTEM KETETEYAQENET ATAMELTIM 1

  raskin netsa lemadreg lelawin tekoninaleh kkkkkkkkkkkk

  mot le shabya ena Qitregnochu G7 !!

 4. አሞራው says:

  ድንቅ ሃሳብ ሊስራ የሚችል – ኦሮሞና አማራ – እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ : ሕዝብና ሀገርን ከሚገል ወያኔ አድኑን : የሚደገፍ ነው
  በሁሉቱ ወገኖቻችን መካከል የቆመው የወያኔ የበርሊን ግንብ ይፍረስ በማለት እኔም በፎስ ቡክ እተባበራለሁ :: እረ ይፍረስ !!!

 5. Selam says:

  ካሣ ገብሬን አስረው፣ ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርን ሲያፈርሱ ሜዳ ላይ የበተኗቸውን ሰራተኞች ያስታውሰኛል። የሚልሱት የሚቀምሱት አጥተው ሰሚ አለ ብለው መስቀል አደባባይ ሲውሉ ሲያድሩ ህዝቡ ምግብ መጠጥ አመጣላቸው እንጂ ወያኔ ዞርም ብላ አላየቻቸውም። የደርግ ወታደሮችም በጠኔ አፈርድቤ ሲበሉ መለስ ዘረኛው እሰይ ነው ያለው እንጂ ቅንጣት ስብዕና አላሳየም።

  ወቶአደርነትና አስተማሪነት የተከበሩና አስፈላጊ ሙያዎች ነበሩ በዘመናቸው እንደ አሁኑ የከተማ አውደልዳይ ፖሊስና የአጋዚ ሚሊሽያ ሳይሰለቅጣቸው።

 6. ገልገሎ says:

  በ ቆሬምሳ – በ ሎንጫ : መካከል የተቀበራውን ፈንጅ ካፈነዳነው : ግልገሎቻችን እንጠብቃቸዋለን !!
  በአማራ – በኦሮሞ መካከል የቆመውን የበርሊን ግንብ ማፍረስ ወደ አዲስ ሀሳብና ወደ ትክክለኛው
  አቅጣጫ እንደምንሄድ አመላካች ቀስት ነው :: የበርሊን ግንብ ይፍረስ !!

 7. ቤቲ says:

  እውነት ነው – ኦሮሞና – እማራ የኛው ወገኖች ደሞቻችን ናቸ : ቢስበሰቡ ቢነጋገሩ ቢመካከሩ ምኑ ነው ክፋቱ እንደውም መቀራረባቸው መረዳዳታችው ጠቀሜታ እለው : ደግሞ እኮ የፍቅርና የዕርቅ መንፈስ በጣም ደስ ይላል ::

 8. ብሩኬ says:

  ትክክል – ፍቅርና እርቅ ለጥቂቶች ብቻ ብህልም የተገልጠ ሳይሆን : ለሁሉም የስው ልጅ የተስጠው ፀጋ ነው : ምን አለበት ውንድሞቻችን ታርቀው ብናይ ጥሩ ነው : ምነው መነጋገር ችግር አለው ??

 9. የባድመ ጀግና says:

  ከሰራዊቱ የተገለሉ ወታደሮች በከፍተኛ ጉስቁልና ውስጥ እንገኛለን በማለት ምሬታቸውን ገለጹ
  ሐምሌ ፬ ( አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ላፉት አስር እና 20 ዓመታት በመላከያ ግንባሮች በትግል ያሳለፉ እና አካላቸውን አጠው የተመለሱ የኢትዮጵያ መከላከያ አባላት፣ በከፈሉት መስዋዕትነት ምንም አይነት ድጋፍ እያገኙ እንዳልሆኑ ባህር ዳር በተካሄደው የመከላከያ ተመላሽ አባላት ውይይት ላይ ተናግረዋል።
  ከ3 አመታት በፊት ከመከላከያ የተሰናበተ ወታደር፣ “ስንሄድ በከብሮ ተሸኝተን ነበር፣ አሁን ግን ተረስተን በጉስቁልና እየኖርን ነው” በማለት በምሬት ገልጸዋል። 20 አመት በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ አገልግያለሁ የሚሉት የባድመ ጀግና ወታደር ደግሞ፣ አሁን ታጋይ ነኝ ብሎ የሚያወራ የለም፣ ተቀባይነት የለውም ሲሉ፣ በህዝቡም በገዢው ፓርቲም በኩል ተቀባይነት እንደሌላቸው ገልጸዋል። “እኛ አኑዋዋሪዎች ነን እንጅ ነዋሪዎች አይደለንም” በማለት አክለዋል።
  በጄ/ል ሳሞራ የኑስ የሚመራው የመከላከያ ሰራዊት ወታደሮችን ለመቅጠር ተደጋጋሚ ማስታወቂያዎችን በየጊዜው ቢያወጣም የሚፈልገውን ያክል ተመዝጋቢ ሊያገኝ አልቻለም።የተመላሽ ሰራዊት አባላት አዳዲስ ወጣቶች እነሱን እያዩ መከላከያን ሊቀላቀሉ እንደማይችሉ ይገልጻሉ። ከህዝቡም ከመንግስትም ሳንሆን ቀርተናል የሚሉት ወታደሮቹ፣ ህይወታቸውን ለማቆየት በማይችሉበት ደረጃ ላይ እየደረሱ ነው።

 10. ሣምራዊት says:

  አቶ ገብሩ – ያ ባርጩሜ ሲነዱት የነበረው ሠራዊት : ጠመንጃ ታጥቆና ተሽንፎ : የህዝብን ሀብትና ባንክ አልዘረፈም : የህፃናት አንባን አልጋ : ፍብሪካ : የመብራት ጀኔቴሮችንና የሕዝብ ንብረቶችን ዘርፎ ወደ ትግራይ አለወስደም : መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ወገኑን መለመኑም እውነት ነው : አዩ በወያኔዎችና በነሱ መሀል ያለው ልዩነት :የህዝብና – የህዝብ ጠላት ማለት ነው አይደል :: ለዚህ ስድብና ዘለፋ ይበቃዎትንና ያናደዶትን : ልድገምሎ – ታላቅና ታናሽ ወንድሞቻችን : የኦሮሞና የአማራ ፓሎቲከኞ ” በልዩነታችሁ ” በፀረ ወያኔ ትግል ትብብርና መረዳዳት ፈጥራችሁ : እንደ አባወራው – እንደ እንቁዩ ባህላችሁ : የሕዝብና የሀገር ኃላፊነት በተከሻችሁ የወደቀ በመሆኑ : እኛንና ሀገራችንን ከሚገሉን ወያኔዎች አድኑን – ታደጉን : ያን ጊዜ ወያኔም ይተናል – ያኔ ዓለም ይገረማል – ያን ጊዜ ታላቅና ታናሽ – ውንድሞቻችን : ሕዝባችን : ሀገራችን በዓለም ሁሉ ግርማ ሞገስን ይጎናፀፋሉ :: ወንድሞቻችን ሆይ ! ይብቃን !! ይብቅልን !! እጅ ለእጅ እንያያዝ !!!

 11. G. Mequanent says:

  The Tigraians are hard working people and improving their life. On the other hand, the Amharas sit and expect bread to reign from the skies of Ethiopia and complain about injustice and discrimination. The problem is that the Amharas do not like to work and improve their lives. At the same time they hate and incriminate the Tigraians who change their lives and set good examples to the previously oppressed nations,nationalities and peoples. Tigray is industrializing fast and is moving on to become Africa`s industrial hub. The industrialization of Tigray is based on the vision and strategy of our late prime minister Meles Zenawi. He was the hero who dedicated his life to fight poverty and Amhara colonization.

  • amor ambulance says:

   to G.Mequanent — yes it is true tgrea kill are africas industrial hub.where they get the money the skanuki tgrea? the last 26 years by decving the rich wetern countries tgrea got over 30 billion dollars by rematie tgrea got 43 billion dollars by borrowing tgrea got 46 billion dollars by selling amras land to arab nation means sudan tgrea got 100 billion dollars by investor name tgrea got 20 billion dollars . all this money tgrea collected it by the name of ethiopia but tgrea only using the money us we know tgrea knows how to beg and deciving in there mother wamb .well in western world the the amra children can get universty over 50 percent the tgrea children 5 percent only .in social service amra get only 7 percent tgrea got 85 percent somalia 99 ertran 90 percent .hope the amra must abanded ethiopianism and creat strong amara nations to stop the genocide of amara by the mercenery tgrea .amra never ever thought tgrea will commited genocide .what is tgrea means? evil?or more? in ethiopia the so called amra kilil grade 9 student learning western countries grade 1.amras student must abandened all school and foucus only how to stop the genocide the amra genocide is the biggest in the world

 12. Selam says:

  እንዴ ይኸ ምን ያስደንቃል? ከይሲው መለስ ዘረኛው አቅም የሌለው ከተማውን ለቆ መውጣት አለበት ብሎ የለ እንዴ። ከዚህ የከፋም መታፈን፣ መታሰር፣ መገደል፣ መሰደድም አለ እኮ። ጠግበው እስኪተፉ ይበሉ ነበር አሉ የሮም ሰዎች። የግፍ ጽዋቸው ታዲያ የመረረ ነበር።

  አንድ የማውቀው ሰው አልኮል ከመውደዱ የተነሳ፣ ሞልቶ እስኪፈስ ሲጠጣ ያድር ነበር። ያስገባውን በተደጋጋሚ በግድ ጎርጉሮ እያስወጣ ማለት ነው። መጨረሻው ታዲያ አላማረም። ሆድና ጥጋብ ልክ አለው። ከልኩ ሲያልፍ፣ ተገዢው ባሪያው ያደርገናል። በቃኝ የማያውቅ ሰው ደግሞ ለክፋትና ለወንጀል የመጀመሪው በር ከፋችና ተጠቂ ነው። Also, celestial karma is always in effect as formulated in Sanskrit theosophy and taught by Paul in his famous verse “For whatsoever a man soweth, that shall he also reap.” Galatians 6:7.

  እኔም የአዲስ አበባን አይቼ አፍሬና አዝኜ ነው የመጣሁት። ሀገሪቷን መጥፎ መንፈስ እየጋለባት ነው። no question about it.

 13. ተስፋፊ ትግሬ says:

  ብአዴን፥

  ብአዴን የአማራን ህዝብና ቦታ ለመጉዳት የትግሬ ወያኔዎች ፈጠራ፣ ቅጥረኛና ተላላኪ ስለመሆኑ በሁሉም ዘንድ የሚታወቅ ነው፡፡ ራሳቸውን የካዱ ጥቂት የሰሜን ወሎ ተወላጆችን ብቻ በማቀፍ ከጎጃም፣ ሸዋና ጎንደር ማንንም ሳይቀላቅል ከየትም በተጠራቀሙ የኢህአፓ ርዝራዦች በህወሀት የተመሰረተ ብአዴን አሁንም ገና አንደቆሸሸና እንደገማ ነው፡፡ ወልቃይትንና ራያ አዘቦን በትግሬ ማስወረር ብቻ ሳይሆን ከጅምሩ ጀምሮ መነሻው፣ መሰረቱ፣ ታሪኩና ቦታው ላስታ ላሊበላ ሆኖ ከሀይማኖታዊ እሴትነት በተጨማሪ ትልቅ የባህል አካል በመሆን ዘመን መለወጫን ተንተርሶ ከጳጉሜን አንድ ጀምሮና በተለይም በአዲስ አመት እለት እጅግ በደመቀ ሁኔታ በወሎ፣ በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋና በሌሎችም የሀገሪቱ ክፍሎች ከጥንት ጀምሮ የሚከበርን የአደይ(ሻደይ) አበባ በአል ትግሬዎች እንደ መሬት ባህልንም ለመስረቅ በሰረቃ የነሱ ለማስመሰል በውሸት ሲሞክሩ ብአዴን ተብዮዎች ይህንም የሚያሰርቁና የሚቀበሉ ናቸው፡፡

  ብአዴን ለመስራትና ለመጥቀም ሳይሆን የሚሰራ እንዳይሰራ ለማድረግና ለመጉዳት የሚሰራ ስለመሆኑ የአማራን ህዝብና ቦታዎች በእድገት ባዶነት መመልከት በቂ ሲሆን ተፈጥሯዊ የሆነን የጣንን ሀይቅ ሳይቀር ለማጥፋት የሚሰራ መሆኑም በተግባር የሚታይ ነው፡፡ በ2004 የቋቋመው የጣና ሀይቅ ኮሚቴ አላማው ባህሩን ከእምቦጭ አረምና ከብከላ ለመከላከል በሚል ሰበብ ነው፡፡ ይሁንና የዚህ ኮሚቴ ዋነኛ አላማ ግን እንቦጩ በስፋትና በፍጥነት እንዲስፋፋና ሀይቁ እንዲበከል ለማድረግ የሚሰራ ስለመሆኑ ላለፉት 5 አመታት የሁኔታው መክፋት ዋነኛ ምስክር ነው፡፡

  የሰራተኛነት የመጀመሪው መመዘኛ በሰአት ከስራ ቦታ መገኘት ሲሆን በስራ ገበታ ላይ ሆኖ ስራን በአገባብና በትክክል በሚገባ መስራት ነው፡፡ የብአዴን ቢሮዎች ግን በሰአቱ የማይከፈቱና ሲከፈቱ ደግሞ ቀጠሮን በቀጠሮ እየቀጠሩ የሚያጉላሉና በዚህ መልክ እነሱም ሳይሰሩ ህዝብን የማያሰሩ ቆሻሾች ናቸው፡፡ የሌለ እንዲኖር፣ ያለ እንዲሻሻልና ለበለጠ ጥቅም በርትተው የሚሰሩ ሳይሆኑ የተረገሙና በስንፍና አንደኛ የሆኑ ብስብሶች ናቸው፤ በስራ ገበታ ላይ እየገሙና እየተግማሙ የሚታዩ፡፡ ግዴታቸውን የማያውቁና ሀላፊነት የማይሰማቸው ከብቶችም ናቸው፡፡

  ላለፉት 22 አመታት በትግሬ የተወረረበትን ግዛቱን ወልቃትን፣ ጠገዴን፣ ቃፍቲያንና ጠለምትን ሳይጨር ሰሜን ጎንደር ለብቻው ከአንድ ሚሊዮን ሄክታር በላይ ለግብርና ምቹ የሆነ መሬት አለው፡፡ ከዚህም ውስጥ 350 ሺህ ሄክታር ለሰሊጥ ምርት በጣም ምቹ ነው፡፡ ይሁንና ለሰሊጥ ምርትነት በግልጋሎት ላይ የዋለ 200 ሺህ ሄክታር አካባቢ ሲሆን በ2008 1.8 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ ተመርቶበታል፡፡ ይህም ቢያንስ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ የሚያስገኝ ሲሆን የውጭ ምንዛሬ የሚያመጣና ከውጪ የሚገባን እንደ ዘይት ያለን የሚያስቀርም ነው፡፡

  የሚያሳዝነው ግን በዚህ ምርት ላይ ለመጨመርና የህዝቦች መጠቀም ለመሻሻል የመስራትና የማስራት ሀላፊነትም ሆነ ደመወዝ ስለሚከፈለው ግዴታ ያለበት ብአዴኖች ግን የአማራ ጠላት ትግሬ በሰጣቸው ትእዛዝ መሰረት የሰሊጥ ምርት በ2009 700 ሺህ ኩንታል ብቻ እንዲሆን ለማድረግ ችለዋል፡፡ በ60 በመቶ በላይ በአንድ አመት ውስጥ ቀነሰ ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ አካባቢው በማጣቱ ህይዎቱ ከፋበት ማለት ነው፡፡ መሆን የነበረበት ግን ቢያንስ በ10 በመቶ በየአመቱ በማሳደግ በ2009 2.1 ሚሊዮን ኩንታል ማድረስ ነበረባቸው፡፡

  ግዴታውን የሚያውቅ፣ ሀላፊነት የሚሰማው፣ ሰራተኛና አዋቂ አንድ እንኳን ለምልክት በብአዴን ውስጥ ቢኖር ግን ወልቃይትንና ሁመራን ሳይጨምር 350 ሺህ ሄክታር የሆነውን የሰሜን ጎንደር የሰሊጥ ምርት ተስማሚ ቦታ ሙሉ በሙሉ በመጠቀምና አሰራሩን በማዘመን እንደሌሎች ሀገሮች እስከ 20ና 25 ኩንታል ማምረት በተቻለ ነበር፡፡ በሄክታር 20 ኩንታል ሰሊጥ ማምረት ቢቻል በትግሬ የተወረረን የወልቃይትና የሁመራን ሰሊጥ ሳይጨምር ሰሜን ጎንደር ለብቻው 7 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ በአመት ማስመረት የሚችል ነው፡፡ ቦታው ምቹ ስለሆነ የሰሜን ጎንደር ሰሊጥ በአለም በጥራት አንደኛ ነው፡ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ቡና ማለት ነው፡፡

  7 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ በዘመናዊ ገበያ አስራር ቢያንስ ለአምራቹ የጎንደር ገበሬ ከ28-30 ቢሊዮን ብር ገቢ የሚስገኝለት ሲሆን ለሀገር ደግሞ እሴት በመጨመርና ገበያውን በማመቻቸት እስከ 40ና 50 ቢሊዮን ብር ማስገኘት የሚችል ነው፡፡ በትግሬ የተወረረ ከተከዜ ወንዝ ምላሽ ጎንደር ተመልሶ ራሱን ጎንደር ሲሆን ጎንደር ለብቻው ከ1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት ለሰሊጥ እርሻ ሊኖረው የሚችል ነው፡፡ ይህም ሩዝ፣ በቆሎ፣ ጤፍ፣ ጥጥ፣ የተለያዩ አትክልትና ፍራፍሬዎችና የመሳሰሉትን ለማምረት ካለው ሰፊና ምቹ መሬት ተጨማሪ ነው፡፡ ከዚህ የሰሊጥ ቦታ በደንብ ቢሰራበት ቢያንስ 20 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ ማግኘት የሚቻልበት ነው፡፡ ይህም ማለት በአሁኑ ገበያ ከ80 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ በአመት ማለት ነው፡፡ የዚህን ያህል ስጦታ ያለው ቦታ ግን በወራሪ ትግሬና በተላላኪው ብአዴን አማካኝነት ሰላም አግኝቶና ቦታው ከትግሬ ወረራ ድኖ በመስራት ለመጠቀምና ሀገርንም ለመጥቀም አልቻለም፡፡

  4000ኪ.ሜ.2 ወይም 400 ሺህ ሄክታር ስፋት ያለው ከመሬት ጠለል ከፍታ በአለም በአንደኛነት የሚጠቀስ ትልቅ ሀይቅ ማለትም የጣናን ሀይቅ ለማጥፋት እየሰራ ያለ ብአዴን አሳ ከተከዜ ግድብ እየተገዛ ባህር ዳር ጭምር ሲሸጥ እሱም እየገዛ በደስታ መመገብ እንጂ ህሊና ስለሌለው የሚያንቀውና የጣናን ሀይቅ በመታደግ አሳ ከዚህ እያረባ ህዝቡን ለመጥቀም የሚሰራ አይደለም፡፡ ተመልከቱ እንግዲህ የጌታውን የወያኔንና የተላላኪውን የብአዴንን ልዩነት፡፡ እንደ ባህር ሰፊ የሆነ የተፈጥሮ ሀይቅ ያለው ብአዴን ስው ሰራሽ የሆነ ትንሽ ግድብ ካለው ወያኔ አሳ እየገዛ ለመመገብ መገደዱ ሁኔታው ደንታ የማይሰጠውና ሰውነቱን ያጣ ነው፡፡ የሚገርመው ግን 95 በመቶ በላይ የሚሆነው የተከዜ ወንዝ ውሀ ከአማራ ሲሆን ከምንጩ ከወሎ ጀምሮ ከሀገር በጎንደር በኩል እስከሚወጣ ድረስ የአማራ ነው፡፡ የተከዜን ወንዝ ጭምር ከአማራ ባለሀብትነት ያሳጣ የትግሬ ወረራ በወልቃይት ግን መቆሙ የማይቀር ሀቅ ነው፤ የጊዜና የትግል ጉዳይ ነው፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ግን የጣና ሀይቅ አሳ ከትልቅነቱና ከመብዛቱ የተነሳ አቅርቦቱ ከተጠቃሚው ህዝብ ስለሚበልጥ ገዥ አጥቶ ይላሽ ነበር፡፡ ለዚህም ነው ሱዳን ገበያ ተፈልጎለት የነበር፡፡ አሁን ግን የምናየው ጉዳይ ነው፡፡ ለዚህም ወንጀላቸው ጭምር ትግሬ ያወረደብን መከራዎች የኢህአፓ ርዝራዥ ብአዴኖች ምስጋና ይገባቸዋል፡፡

  ምስራቅ ጎጃም ጤፍን ጨምሮ የማያበቅለው ሰብል የሌለና በትርፍ አምራችነት በሀገሪቱ አንደኛና ሁል ጊዜም አስተማማኝ ነው፡፡ ደብረ ማርቆስ የጎጃም ክፍል ሀገር ዋና ከተማ ሆኖ ለዘመናት ያገለገለ ሲሆን ምስራቅ ጎጃም ብለው ወያኔዎች ለፈጠሩትም ቦታ ጠቃሚ ቦታና ዋና ከተማ ነው፡፡ የመቀሌ ዘራፊዎችም ላለፉት 26 አመታት የሚዘርፉት ይህን ቦታ ነው፡፡ ግን መቀሌንና ደብረ ማርቆስን የዛሬ 26 አመትና ዛሬ አወዳድሩ፡፡ ሀገርን በመቀለብ ትልቅ ቦታ ያለው የምስራቅ ጎጃም ዋና ከተማ የሆነ ደብረ ማርቆስ መብራትን፣ ውሀንና መንገድን ጨምሮ አንዳችም የእድገት እንቅስቃሴ የሌለበትና ላለፉት 26 አመታት እንዳይንቀሳቀስ በእስር የተያዘ ነው፡፡ ይህ የእህሉ ቦታ ዘመናዊ ወፍጮን ጨምሮ አንዳችም የእህል ማቀነባበሪ የለውም፡፡ በዚህ ሰበብ ትግሬ ነው የሚዘርፈው፡፡ 275 ሜጋ ዋት ማምረት የሚያችል የጨሞጋ ወንዝ ግድብ መሰረቱ የተጣለ ከ9 አመታት በፊት ሲሆን ትግሬ ነው ከውሃ ወደ ነፋስና ወደ ሶላር እያለ በተለያየ መንገድ የመብራት ግንባታወችን ለትግራይ ሲገነባ የሚታይ፡፡

  በደብረ ማርቆስ አካባቢ ግን እያንዳንዳቸው እስከ 500 ሜጋ ዋት ኤሌትሪክ ማመንጨት የሚያስችሉ በክረምት በመጠናቸው ከአባይ ወንዝ ጋር የሚመሳሰሉ ከ12 በላይ ወንዞች አሉ፡፡ ጀደብ፣ ብር፣ ተምጫ፣ ሙጋ፣ ሱሀና የመሳሰሉት ከጨሞጋ ወንዝ በጣም የተለቁና ለኤሌትሪክ ግድብ ምቹ ናቸው፡፡ ግን በስው የሚሰራ በራሱ ተሰርቶ አይገኝ፡፡ ብአዴን ደግሞ ራሱ የሚሰራ ሳይሆን ሌላ እንዳይሰራና በአካባቢው መጠቀምና መሻሻል እንዳይኖር ለማደረግ የተቀጠረ ጠላት ስለሆነ ከዚህ ውጪ ሌላ ከሱ ምንም ነገር መጠበቅ የለም፡፡

  ለዚህ ሁሉ ምክንያት የማይሰራና የማያሰራ የትግሬ ቅጥረኛ ብአዴን ሲሆን በቃኝ ማለት የሚገባው ህዝብ አሁንም በዝምታ መመልከት ነው፡፡ ደብረ ማርቆስና አካባቢው በሀገሪቱ በከርስና ገጸ ምድር ውሃ ሀብት ተወዳዳሪ የሌለው ነው፡፡ 10 ሜትር ባልሞላ የጉድጓድ ቁፋሮ ነው ውሃ የሚገኝ፡፡ ይህ የጉድጓድ ውሃ ግን ከነሀሴ ወር ጀምሮ እስከ ታህሳስና ጥር ድረስ እሞላ በመፍሰስ የሚስቸግር ሲሆን ቦታው በውሃ ሀብት የታደለ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ነው፡፡ ይሁንና እንስሳት ሳይቀሩ በቀንዳቸውና በቻሉበት ሁሉ እየቆፈሩ ውሃ በማውጣት እየጠጡ ነገር ግን ብአዴን የሚቆጣጠረው የደብረ ማርቆስ አካበቢ ህዝብ ከእንስሳትም በማነስ ራሱ ጉድጓድ እየቆፈረ የውሀ ችግሩን ለማስወገድ ያልቻለና ለመስራት ቀርቶ ለማሰብ ከማይችልበት ደረጃ ላይ የደረሰ ነው፡፡ የዚህን ያህል ነው የተማረና የተሻለ የሚባለውም ጭምር የተጎዳና ህዝቡን ከአስተሳሰቡ ጀምሮ ከንቱ ያደረጉት፡፡

 14. ተስፋፊ ትግሬ says:

  ብአዴን፥

  ብአዴን የአማራን ህዝብና ቦታ ለመጉዳት የትግሬ ወያኔዎች ፈጠራ፣ ቅጥረኛና ተላላኪ ስለመሆኑ በሁሉም ዘንድ የሚታወቅ ነው፡፡ ራሳቸውን የካዱ ጥቂት የሰሜን ወሎ ተወላጆችን ብቻ በማቀፍ ከጎጃም፣ ሸዋና ጎንደር ማንንም ሳይቀላቅል ከየትም በተጠራቀሙ የኢህአፓ ርዝራዦች በህወሀት የተመሰረተ ብአዴን አሁንም ገና አንደቆሸሸና እንደገማ ነው፡፡ ወልቃይትንና ራያ አዘቦን በትግሬ ማስወረር ብቻ ሳይሆን ከጅምሩ ጀምሮ መነሻው፣ መሰረቱ፣ ታሪኩና ቦታው ላስታ ላሊበላ ሆኖ ከሀይማኖታዊ እሴትነት በተጨማሪ ትልቅ የባህል አካል በመሆን ዘመን መለወጫን ተንተርሶ ከጳጉሜን አንድ ጀምሮና በተለይም በአዲስ አመት እለት እጅግ በደመቀ ሁኔታ በወሎ፣ በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋና በሌሎችም የሀገሪቱ ክፍሎች ከጥንት ጀምሮ የሚከበርን የአደይ(ሻደይ) አበባ በአል ትግሬዎች እንደ መሬት ባህልንም ለመስረቅ በሰረቃ የነሱ ለማስመሰል በውሸት ሲሞክሩ ብአዴን ተብዮዎች ይህንም የሚያሰርቁና የሚቀበሉ ናቸው፡፡

  ብአዴን ለመስራትና ለመጥቀም ሳይሆን የሚሰራ እንዳይሰራ ለማድረግና ለመጉዳት የሚሰራ ስለመሆኑ የአማራን ህዝብና ቦታዎች በእድገት ባዶነት መመልከት በቂ ሲሆን ተፈጥሯዊ የሆነን የጣንን ሀይቅ ሳይቀር ለማጥፋት የሚሰራ መሆኑም በተግባር የሚታይ ነው፡፡ በ2004 የቋቋመው የጣና ሀይቅ ኮሚቴ አላማው ባህሩን ከእምቦጭ አረምና ከብከላ ለመከላከል በሚል ሰበብ ነው፡፡ ይሁንና የዚህ ኮሚቴ ዋነኛ አላማ ግን እንቦጩ በስፋትና በፍጥነት እንዲስፋፋና ሀይቁ እንዲበከል ለማድረግ የሚሰራ ስለመሆኑ ላለፉት 5 አመታት የሁኔታው መክፋት ዋነኛ ምስክር ነው፡፡

  የሰራተኛነት የመጀመሪው መመዘኛ በሰአት ከስራ ቦታ መገኘት ሲሆን በስራ ገበታ ላይ ሆኖ ስራን በአገባብና በትክክል በሚገባ መስራት ነው፡፡ የብአዴን ቢሮዎች ግን በሰአቱ የማይከፈቱና ሲከፈቱ ደግሞ ቀጠሮን በቀጠሮ እየቀጠሩ የሚያጉላሉና በዚህ መልክ እነሱም ሳይሰሩ ህዝብን የማያሰሩ ቆሻሾች ናቸው፡፡ የሌለ እንዲኖር፣ ያለ እንዲሻሻልና ለበለጠ ጥቅም በርትተው የሚሰሩ ሳይሆኑ የተረገሙና በስንፍና አንደኛ የሆኑ ብስብሶች ናቸው፤ በስራ ገበታ ላይ እየገሙና እየተግማሙ የሚታዩ፡፡ ግዴታቸውን የማያውቁና ሀላፊነት የማይሰማቸው ከብቶችም ናቸው፡፡

  ላለፉት 22 አመታት በትግሬ የተወረረበትን ግዛቱን ወልቃትን፣ ጠገዴን፣ ቃፍቲያንና ጠለምትን ሳይጨር ሰሜን ጎንደር ለብቻው ከአንድ ሚሊዮን ሄክታር በላይ ለግብርና ምቹ የሆነ መሬት አለው፡፡ ከዚህም ውስጥ 350 ሺህ ሄክታር ለሰሊጥ ምርት በጣም ምቹ ነው፡፡ ይሁንና ለሰሊጥ ምርትነት በግልጋሎት ላይ የዋለ 200 ሺህ ሄክታር አካባቢ ሲሆን በ2008 1.8 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ ተመርቶበታል፡፡ ይህም ቢያንስ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ የሚያስገኝ ሲሆን የውጭ ምንዛሬ የሚያመጣና ከውጪ የሚገባን እንደ ዘይት ያለን የሚያስቀርም ነው፡፡

  የሚያሳዝነው ግን በዚህ ምርት ላይ ለመጨመርና የህዝቦች መጠቀም ለመሻሻል የመስራትና የማስራት ሀላፊነትም ሆነ ደመወዝ ስለሚከፈለው ግዴታ ያለበት ብአዴኖች ግን የአማራ ጠላት ትግሬ በሰጣቸው ትእዛዝ መሰረት የሰሊጥ ምርት በ2009 700 ሺህ ኩንታል ብቻ እንዲሆን ለማድረግ ችለዋል፡፡ በ60 በመቶ በላይ በአንድ አመት ውስጥ ቀነሰ ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ አካባቢው በማጣቱ ህይዎቱ ከፋበት ማለት ነው፡፡ መሆን የነበረበት ግን ቢያንስ በ10 በመቶ በየአመቱ በማሳደግ በ2009 2.1 ሚሊዮን ኩንታል ማድረስ ነበረባቸው፡፡

  ግዴታውን የሚያውቅ፣ ሀላፊነት የሚሰማው፣ ሰራተኛና አዋቂ አንድ እንኳን ለምልክት በብአዴን ውስጥ ቢኖር ግን ወልቃይትንና ሁመራን ሳይጨምር 350 ሺህ ሄክታር የሆነውን የሰሜን ጎንደር የሰሊጥ ምርት ተስማሚ ቦታ ሙሉ በሙሉ በመጠቀምና አሰራሩን በማዘመን እንደሌሎች ሀገሮች እስከ 20ና 25 ኩንታል ማምረት በተቻለ ነበር፡፡ በሄክታር 20 ኩንታል ሰሊጥ ማምረት ቢቻል በትግሬ የተወረረን የወልቃይትና የሁመራን ሰሊጥ ሳይጨምር ሰሜን ጎንደር ለብቻው 7 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ በአመት ማስመረት የሚችል ነው፡፡ ቦታው ምቹ ስለሆነ የሰሜን ጎንደር ሰሊጥ በአለም በጥራት አንደኛ ነው፡ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ቡና ማለት ነው፡፡

  7 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ በዘመናዊ ገበያ አስራር ቢያንስ ለአምራቹ የጎንደር ገበሬ ከ28-30 ቢሊዮን ብር ገቢ የሚስገኝለት ሲሆን ለሀገር ደግሞ እሴት በመጨመርና ገበያውን በማመቻቸት እስከ 40ና 50 ቢሊዮን ብር ማስገኘት የሚችል ነው፡፡ በትግሬ የተወረረ ከተከዜ ወንዝ ምላሽ ጎንደር ተመልሶ ራሱን ጎንደር ሲሆን ጎንደር ለብቻው ከ1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት ለሰሊጥ እርሻ ሊኖረው የሚችል ነው፡፡ ይህም ሩዝ፣ በቆሎ፣ ጤፍ፣ ጥጥ፣ የተለያዩ አትክልትና ፍራፍሬዎችና የመሳሰሉትን ለማምረት ካለው ሰፊና ምቹ መሬት ተጨማሪ ነው፡፡ ከዚህ የሰሊጥ ቦታ በደንብ ቢሰራበት ቢያንስ 20 ሚሊዮን ኩንታል ሰሊጥ ማግኘት የሚቻልበት ነው፡፡ ይህም ማለት በአሁኑ ገበያ ከ80 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ በአመት ማለት ነው፡፡ የዚህን ያህል ስጦታ ያለው ቦታ ግን በወራሪ ትግሬና በተላላኪው ብአዴን አማካኝነት ሰላም አግኝቶና ቦታው ከትግሬ ወረራ ድኖ በመስራት ለመጠቀምና ሀገርንም ለመጥቀም አልቻለም፡፡

  4000ኪ.ሜ.2 ወይም 400 ሺህ ሄክታር ስፋት ያለው ከመሬት ጠለል ከፍታ በአለም በአንደኛነት የሚጠቀስ ትልቅ ሀይቅ ማለትም የጣናን ሀይቅ ለማጥፋት እየሰራ ያለ ብአዴን አሳ ከተከዜ ግድብ እየተገዛ ባህር ዳር ጭምር ሲሸጥ እሱም እየገዛ በደስታ መመገብ እንጂ ህሊና ስለሌለው የሚያንቀውና የጣናን ሀይቅ በመታደግ አሳ ከዚህ እያረባ ህዝቡን ለመጥቀም የሚሰራ አይደለም፡፡ ተመልከቱ እንግዲህ የጌታውን የወያኔንና የተላላኪውን የብአዴንን ልዩነት፡፡ እንደ ባህር ሰፊ የሆነ የተፈትሮ ሄቅ ያለው ብአዴን ስው ሰራሽ የሆነ ትንሽ ግድብ ካላዌኔ አሳ እየገዛ መመገብ ደንታ የምይሰተው ነው፡፡ የሚገርመው ግን 95 በመቶ የሚሆነው የተከዜ ወንዝ ውሀ ከአማራ ሲሆን ከምንጩ ከወሎ ጀምሮ ከሀገር በጎንደር በኩል እስከሚወጣ ድረስ የአማራ ነው፡፡ የተከዜን ወንዝ ጭምር ከአማራ ባለሀብትነት ያሳጣ የትግሬ ወረራ በወልቃይት ግን መቆሙ የማይቀር ሀቅ ነው፤ የጊዜና የትግል ጉዳይ ነው፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ግን የጣና ሀይቅ አሳ ከትልቅነቱና ከመብዛቱ የተነሳ አቅርቦቱ ከተጠቃሚው ህዝብ ስለሚበልጥ ገዥ አጥቶ ይላሽ ነበር፡፡ ለዚህም ነው ሱዳን ከበያ ተፈልጎለት የነበር፡፡ አሁን ግን የምናየው ጉዳይ ነው፡፡ ለዚህም ወንጀላቸው ጭምር ትግሬ ያወረደብን መከራዎች የኢህአፓ ርዝራዥ ብአዴኖች ምስጋና ይገባቸዋል፡፡

  ምስራቅ ጎጃም ጤፍን ጨምሮ የማያበቅለው ሰብል የሌለና በትርፍ አምራችነት በሀገሪቱ አንደኛና ሁል ጊዜም አስተማማኝ ነው፡፡ ደብረ ማርቆስ የጎጃም ክፍል ሀገር ዋና ከተማ ሆኖ ለዘመናት ያገለገለ ሲሆን ምስራቅ ጎጃም ብለው ወያኔዎች ለፈጠሩትም ቦታ ጠቃሚ ቦታና ዋና ከተማ ነው፡፡ የመቀሌ ዘራፊዎችም ላለፉት 26 አመታት የሚዘርፉት ይህን ቦታ ነው፡፡ ግን መቀሌንና ደብረ ማርቆስን የዛሬ 26 አመትና ዛሬ አወዳድሩ፡፡ ሀገርን በመቀለብ ትልቅ ቦታ ያለው የምስራቅ ጎጃም ዋና ከተማ የሆነ ደብረ ማርቆስ መብራትን፣ ውሀንና መንገድን ጨምሮ አንዳችም የእድገት እንቅስቃሴ የሌለበትና ላለፉት 26 አመታት እንዳይንቀሳቀስ በእስር የተያዘ ነው፡፡ ይህ የእህሉ ቦታ ዘመናዊ ወፍጮን ጨምሮ አንዳችም የእህል ማቀነባበሪ የለውም፡፡ በዚህ ሰበብ ትግሬ ነው የሚዘርፈው፡፡ 275 ሜጋ ዋት ማምረት የሚያችል የጨሞጋ ወንዝ ግድብ መሰረቱ የተጣለ ከ9 አመታት በፊት ሲሆን ትግሬ ነው ከውሃ ወደ ነፋስና ወደ ሶላር እያለ በተለያየ መንገድ የመብራት ግንባታወችን ለትግራይ ሲገነባ የሚታይ፡፡

  በደብረ ማርቆስ አካባቢ ግን እስከ 500 ሜጋ ዋት ኤሌትሪክ ማመንጨት የሚያስችሉ በክረምት በመጠናቸው ከአባይ ወንዝ ጋር የሚመሳሰሉ ከ12 በላይ ወንዞች አሉ፡፡ ጀደብ፣ ብር፣ ተምጫ፣ ሙጋ፣ ሱሀና የመሳሰሉት ከጨሞጋ ወንዝ በጣም የተለቁና ለኤሌትሪክ ግድብ ምቹ ናቸው፡፡ ግን በስው የሚሰራ በራሱ ተሰርቶ አይገኝ፡፡ ብአዴን ደግሞ ራሱ የሚሰራ ሳይሆን ሌላ እንዳይሰራና በአካባቢው መጠቀምና መሻሻል እንዳይኖር ለማደረግ የተቀጠረ ጠላት ስለሆነ ከዚህ ውጪ ሌላ ከሱ ምንም ነገር መጠበቅ የለም፡፡

  ለዚህ ሁሉ ምክንያት የማይሰራና የማያሰራ የትግሬ ቅጥረኛ ብአዴን ሲሆን በቃኝ ማለት የሚገባው ህዝብ አሁንም በዝምታ መመልከት ነው፡፡ ደብረ ማርቆስና አካባቢው በሀገሪቱ በከርስና ገጸ ምድር ውሃ ሀብት ተወዳዳሪ የሌለው ነው፡፡ 10 ሜትር ባልሞላ የጉድጓድ ቁፋሮ ነው ውሃ የሚገኝ፡፡ ይህ የጉድጓድ ውሃ ግን ከነሀሴ ወር ጀምሮ እስከ ታህሳስና ጥር ድረስ እሞላ በመፍሰስ የሚስቸግር ሲሆን ቦታው በውሃ ሀብት የታደለ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ነው፡፡ ይሁንና እንስሳት ሳይቀሩ በቀንዳቸውና በቻሉበት ሁሉ እየቆፈሩ ውሃ በማውጣት እየጠጡ ነገር ግን ብአዴን የሚቆጣጠረው የደብረ ማርቆስ አካበቢ ህዝብ ከእንስሳትም በማነስ ራሱ ጉድጓድ እየቆፈረ የውሀ ችግሩን ለማስወገድ ያልቻለና ለመስራት ቀርቶ ለማሰብ ከማይችልበት ደረጃ ላይ የደረሰ ነው፡፡ የዚህን ያህል ነው የተማረና የተሻለ የሚባለውም ጭምር የተጎዳና ህዝቡን ከአስተሳሰቡ ጀምሮ ከንቱ ያደረጉት፡፡

 15. ሢራክ says:

  እኔ “ከነቤተሰቤ” ጥሩ እንድኖር አንተ “ሙትልኝ” ነው የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ሥራ !
  ኢትዮጵያዊ ሆኜ በራሴ ያፈርኩ !
  Schame on you !

 16. Waralata says:

  My frsind your article says tells it all.It is clear to all Ethiopians Wayane is looter exploiter of all what Ethiopians and Ethiopia own.In addition to that Wayane is after the psychology of the people that they have the love of the country to sector themselves only to their respective ethnics for Wayane understands if there is love for Ethiopia there couldn’t be another love but Ethiopia and Ethiopia only that binds all the ethnics together.
  The saddest even more than what TPLF does to Ethiopia and Ethiopians is the character and the damage that some oppositions are causing Ethiopia and the people.Opposition is NOT to be famous or to get front sit at parties or gatherings where ever it could be.It should be talking for the people who don’t have voice for any dictatorial government crashs every one on it’s way.As you mentioned it I am afraid some of them may develop to virus if not yet

 17. ገብሩ says:

  ከ26 እመት በፉት በአይኔ ያየሁትን ልንገራችሁ።ምንም ልጅ ብሆንም አሁን ግን መሳርያ መያዝ እንድነበረብኝ ይስማኛል።ወደቁምነገሩ ልግባና።አውቶብስ ተራ አካባቢ። የ 13 አመት የወያኔ ተዋጊ በአንድ እጁ ከላሽ በሌላ እጁ ረጅም ዘንግ ይዞ ከ50 እስከ መቶ የቀድሞ መንግስት ወታደሮችን አሳልፎ በአንድ መስመር እንድ ከብት ሲመራ አይቻለው ።እነዚህ ናቸው ዘሬ እንድመነሳትና እንድመታገል ልጆች ወልደው 80 ሚልዬን አማርና አሮሞ ህዝብ ቁጥር የጨመሩት ከነዚህ የተወለደ ነው ዛሬ በሚስቱ ላይ ገበዝ በሴት ልጅን የአረብ ወንድ ዶላር ማስገኛ በዘሩና በጔረቤቱ ደግሞ ወንድ ።ልሁን ባይ ።40ሺ የማይሞላን አጋዚን ግን ፈርቶ ውሀና ገደል ውስጥ ገብቶ የሚሞት።ከቻለም ታጋይና ደፋር ወንድሙን ለወያኔ ሸጦ አሜሪካ የሚገባ።ብቻውን መታገል ተፈርቶ አማራና አሮሞ ቢተባበር እያልን እራሳችንን እናታልላለን።እስኪ መጀመሪያ ግንድር አንድ ሁኖ ይዋጋና እና የትግራይ ህዝብ ጦር ይቅተው እስኪ አማራ አንድ ሆኖ ወያኔ ያቅተው እስኪ የኦሮሞ ህዝብ አንድ ሆኖ እነዛ 11ሆነን ጀመርን የሚሉትና ትግሬ ጅግና ነን ባዬችን ሱሪያቸውን ማስወለቅ ያቅተው ተዋግቶ።ያኔ አማራምና የኦሮሞ ህዝብ መተባበር ከቻለ ይነሳ ይሆናል ምክኒያቱም የናት ሆድ ዥንጉርጉር ነውና።ይህ አይታስብም እንጅ።

 18. ከወልድያ says:

  ወልቃይት ያቀጣጠለው በወራሪ ትግሬዎች ላይ እሳት
  የፈለጋቸውን ቢሆኑ አይቻላቸውም ሊያጠፉት
  ተጀመረ እንጂ ገና መች ተፋፋመና
  የጋራ ጉዳይ በጋራ የሚያስነሳ እያገረሸበት እንደገና

  ትግራይ ከተከዜ ወንዝና ሸለቆ ወዲያ ማዶ
  ጎንደር ከተከዜ ወንዝና ሸለቆ ወዲህ ማዶ
  ይህን የተፈጥሮ ድንበር የሚጥስ አብዶ
  ለጊዜው ቢመስለውም ይባረራል ተዋርዶ

  ወልቃይት ሲሆን ከራሱ ከጎንደር ጋር
  ከሰላም ውጪ የለም ሌላ ነገር
  እስከዚያ ድረስ ግን የለም እረፍት
  ትግሬ ወያኔዎች ክፉ ጠላት
  በዚህ ቢሉ፣ በዚያ ቢሉ
  ከገቡበት አረንቋ ለመውጣት የማይችሉ
  ወልቃይት ለጎንደር፣ ለኢትዮጵያ
  የጋራ ነው ለጋራ መጠቀሚያ

 19. ሣምራዊት says:

  ወንድሜ ኤርሚያስ – አመስግናለሁ !! የተጠቀምክባቸው ቃላቶችና ያነሳሀቸው ፎቶዎች በውስጣቸው የያዙት መልዕክት : ቢተነተን ብዙ መፀሀፍት ይወጣቸዋል : ሁለቱ ፎቶዎችና መጥንህ ያስቀመጥካቸው እረፍተ ነገሮች የባለ ጊዜዎችንና – የአብዛኛውን ሕዝብ የኑሮና የህይዋት ገፀ ባሃሪ የሚያሳይና – የወያኔ ደጋፊ ትግሬዎችን የፓሎቲካና የአገዛዝ ባህሪን የሚገልፅ ብቻ ሳይሆን በሌላ በኩል : ይህን አስከፍ አገዛዝ ከስሩ መንግለን እንዴት እንጣለው ወደሚለው : ለሕዝብና ለሀገር መቆርቆር : መቆጨት እልህ ውስጥ እድንገባና መንስኤውንና መፍቴውን እንድፈልግ ያነሳሳናል : በኔ እምነት የወያኔ ትግሬዎች ማንነትና ምንነት ከታወቀ ስንበትበት ቢልም : የአገዛዝ ዘመናቸውን ያራዘመላቸው የሚከተሉት በጉሳ ከፋፍልህ ግዛው ፓሊሳቸው ሲሆን የሁሉም ጎሳዎች እንዳለ ሆኖ በተለይ ለአገዛዛቸው ትልቀን ድርሻ የያዘው : በታላቅና ታናሽ ወንድማማቾች : በኦሮሞና በአማራው ሕዝብ መካከል ያስቀመጡት የሚፈነዳ ፈንጂ ነው: ስለዚህ እነሱን ስላወቅናቸው ወደ ራሳችን ስመለስ : የኦሮሞና የአማራ ፓሎቲከኞች ” በልዩነት ” በጋራ ጠላት ላይ በፀረ ወያኔ ትግል አለመተባበራቸው – አለመረዳዳታቸው : እኛን ለገዳዩ የዋያኔ ትግሬዎች አሳልፎ መስጠት : በውርደት – በድህነት እድንኖር መፍቀድ በመሆኑ : እንደ አባ ወራዎቹ -,እንደ ብርቅዬ ባህላችሁ የሕዝብና የሀገር ሃላፊነት በተከሻችሁ ላይ በመሆኑ ” በልዩነት ” በፀረ ወያኔ ትግል ተረዳድታችሁና ተባብራችሁ እኛንም ከሞት ሀገራችንንም ከጥፍት አድኑን : አዲስ ነገር መሞከር ወደ ተሻለ ሃሳብ ያደርሳልና ” በፀረ ወያኔ የጋራ ትግል ” ሁሉንም የኦሮሞና
  የአማራን ክፍሎች ያካተተ : የኦሮሞና የአማራ የምክክር ስብስባ ( ኮንፋራንስ ) በውጭ አገር ቢደረግ የወያኔ በመካከላችን የቀበረውን ፈንጂን በማስወገድ ሕዝብና ሀገርን አድኑ :: ያን ጊዜ ወያኔም እንደ ጉም ይተናል – ያን ጊዜ ዓለም በናንተ ይገረማል ታላቅና ታንሽ ወንድሞቻችን : ሕዝባችን : ሀገራችን – ያን ጎዜ ተገቢውን ክብር ያገኛሉ :: ይብቃን ይብቃን !! እጅ ለእጅ እንያያዝ !

 20. ሢራክ says:

  መጀመሪያ ይህ እንዲሆን በር የከፈቱትና በድሀዉ ሥም ፖለቲካ እያራመዱ ከዘመኑ ቱጃሮች ባልተናነሰ ኪሣቸውን የሚሞሉትን “ተቃዋሚ” ተብየዎችን አንድ እንበላቸው!

 21. Tigre..... says:

  ቺቺኒያ ትንሿ መቀሌ ከሆነች ቆይታለች መግባቢያው ሁሉ ትግሬኛ ሆኗል በዚህ ጉዳይ ላይ አንድ ሰሞን ፌስቡክ ላይ በዝታ የነበረች ፈገግ የምታደርግ ቀልድ አለች።

  አንዱን ምስኪን ሎተሪ አዟሪ የሕወኃት አባላት የሚዝናኑበት ቺቺኒያ የሚገኝ አንድ የመዝናኛ ቦታ ላይ ሎተሪ ለመሸጥ ሲገባ ጥበቃው እንዳይገባ ይከለክለዋል ለምን እንደማይገባ ሲጠይቅ የተሰጠው መልስ “እዚህ መዝናኛ ማእከል ያሉት በሙሉ ሎተሪ የወጣላቸው ናቸው” የሚል ነበር። አዎ የህወሃት አባላት ሎተሪ ወጥቶላቸዋል እነርሱ ሲጨፍሩ የተቀረው ወገናችን በረሐብ እና በስደት እያለቀ ነው።

 22. የሃይማኖት መሪዎች says:

  ድህነቱን አሜን ብሎ የተቀበለ ፡ ሲዘረፍ ቁጭ ብሎ የሚያለቅስ ፥ የመጨረሻው ማስተዛዘኛ “ሰማይ ቤት ነው!” ስለዚህ አሜን ብለህ ተረገጥ!

  ወደሽ ከተደፋሽ ፥ ቢረግጡት አይክፋሽ!

Leave a Reply to ተስፋፊ ትግሬ Cancel reply

Please answer this math question before submitting your comment: