ፍርድ ቤቱ በእነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ ላይ ብይን ሰጠ • 5 ተከሳሾችን በነፃ አሰናብቷል • አቶ በቀለ ገርባ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ ተከላከል ተብሏል

ፍርድ ቤቱ በእነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ ላይ ብይን ሰጠ

• 5 ተከሳሾችን በነፃ አሰናብቷል

• አቶ በቀለ ገርባ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ ተከላከል ተብሏል

(በጌታቸው ሺፈራው)


የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ሀምሌ 6/2009 ዓ.ም በዋለው ችሎት በእነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ በተከሰሱት 22 ተከሳሾች ላይ ብይን ሰጥቷል፡፡ ተከሳሾቹ ሁለት ክስ ቀርቦባቸው የነበር ሲሆን ከ1ኛ እስከ 13ኛ ያሉት ተከሳሾች ኦሮሚያ ውስጥ ተከስቶ በነበረው ህዝባዊ አመፅ ‹‹በቀጥታ በመሳተፍ፣ ከውጤቱም ተካፋይ ለመሆን›› የሽብርተኝነት ወንጀል ፈፅመዋል በሚል በፀረ ሽብር አዋጁ አንቀጽ 3 ስር የተደነገገውን ተላልፈዋል ተብለው ክስ ቀርቦባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ በሁለተኛ ክስ ከ14ኛ እስከ 22ኛ ያሉት ተከሳሾች በማንኛውም መልኩ በሽብርተኛ ድርጅት ውስጥ ተሳትፎ በማድረግ በሚል በፀረ ሽብር አዋጁ አንቀፅ 7(1) ስር ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡

ፍርድ ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት በቀጥታ በሽብር ወንጀል ተሳትፈዋል ተብለው ተከሰው ከነበሩት መካከል 1ኛ ተከሳሽ ጉርሜሳ አያና፣ 2ኛ ተከሳሽ ደጀኔ ጣፋ፣ 3ኛ ተከሳሽ አዲሱ ቡላላ፣ 5ኛ ተከሳሽ አብደታ ነጋሳ፣ 6ኛ ተከሳሽ ገላና ነገራ፣ 8ኛ ተከሳሽ ጌቱ ግርማ፣ 11ኛ ተከሳሽ በየነ ሩዳ እና 12ኛ ተከሳሽ ተስፋዬ ሊበን ተመስርቶባቸው ከነበረው በቀጥታ የሽብር ወንጀል መፈፀም በሽብርተኝነት ድርጅት ውስጥ መሳተፍ ወደሚል ተቀይሮ ከፀረ ሽብር አዋጁ አንቀፅ 3 በዚሁ አዋጅ አንቀፅ 7(1) ስር ተቀይሮ ይከላከሉ ሲል ክሳቸውን አሻሽሏል፡፡
በተመሳሳይ አቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው ማስረጃ የሽብር ወንጀልን የሚያቋቁም ስላልሆነ ከፀረ ሽብር አዋጁ ወጥቶ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ አንቀፅ 257 (ሀ) ስር የተደነገገውን ግዙፍ ያልሆነ መሰናዳትና መገፋፋት ክስ ተቀይሮ እንዲከላከል በይኗል፡፡ በሌላ በኩል በ1ኛ ክስ በጸረ ሽብር አዋጁ አንቀጽ 3 ስር ተከሰው ከነበሩት መካከል 7ኛ ተከሳሽ ጭምሳ አብደሳ፣ 9ኛ ተከሳሽ ፍራኦል ቶላ፣ 10ኛ ተከሳሽ ጌታቸው ደረጀ እና በማንኛውም መልኩ በሽብርተኛ ድርጅት ውስጥ በመሳተፍ ክስ ተመስርቶበት የነበረውና በዜግነት ኬንያዊ የሆነው 22ኛ ተከሳሽ አልካኖ ቆንጨራ የቀረበባቸውን ክስ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ወስኗል፡፡

በዚሁ መዝገብ በማንኛውም መልኩ በሽብርተኛ ድርጅት ውስጥ በመሳተፍ ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት 14ኛ ተከሳሽ ደረጀ መርጋ፣ 15ኛ ተከሳሽ የሱፍ አለማየሁ፣ 16ኛ ተከሳሽ ኢካ ተክሉ፣ 17ኛ ተከሳሽ ገመቹ ሻንቆ፣ 18ኛ ተከሳሽ መገርሳ አስፋው፣ 19ኛ ተከሳሽ ለሚ ኢዴቶ፣ 20ኛ ተከሳሽ አብዲ ታምራት እና 21ኛ ተከሳሽ አብዲ ኩምሳ ተከሰውበት የነበረውን አንቀጽ 7(1) ስር የተጠቀሰውን እንዲከላከሉ ብይን ሰጥቷል፡፡ አቶ በቀለ ገርባ ይከላከሉ የተባሉበት አንቀፅ ዋስትና የሚያስፈቅድ በመሆኑ ዋስትና እንዲፈቀድላቸው በጠበቆቻቸው በኩል ጥያቄ አቅርበው የነበር ቢሆንም ፍርድ ቤቱ ‹‹በፅሁፍ አስገቡ›› ሲል ለጥያቄው ውሳኔ ሳይሰጥ አልፎታል፡፡ ፍርድ ቤቱ የተከሳሾቹን የመከላከያ ምስክር ለመስማት ከነሃሴ 8-12/2009 ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. Berket says:

  ALWAYS WORK ON ETHIOPIA FIRST ETERNAL PRINCIPLE TO SOLVE OUR PEOPLES PROBLEM OR LEAVE THE POLITICAL PLAYING FIELD FOR HARD POSITIVE ENERGETIC ETHIOPIAN’S AROUND THE WORLD!!!  IF YOU UNITE THE WESTERN WORLD WILL BE BEHIND YOU!!! STOP YOUR RUBBISH MIND EVIL ETHINIC DIVISION!!! 21ST CENTURY Wake up!!!

  President Trump smart gave him a lesson for the world put your country first. Like in your case Ethiopia first and we will talk on our mutual relation! No more pouring aid money like predecessors in tones of billions undercover or over the table for you taking all the money to China by snatching from such poor basic needs of your own peoples. That is all morally shame for dictators like Ethiopia! He will share the view of president Bush saying that “If you are terrorizing your own people by depriving democracy, putting in jail many peoples and we label you as a part of terrorist”. President Trump may be thinking to call Africa dictators at conference room of International criminal court all 54 Countries. Ask yourself who is coming with free mind? Like Ethiopian Mafia military groups after internal repression, killings extended taking with aggravated problem in South Sudan, Somalia. Now, still by close door negative evil advising for upcoming election in Kenya, Uganda for supremacy to stay in power in the region. One of the elite of Ethiopian military dictators now is in WHO director office; after spent $28 million for bribe or lobbying from the donation of Ethiopian Malaria, HIV, famine drought money came from western Countries. Ethiopia is under Marshal law now over 9 months officially which is a part of 26 years Authoritarian regime rules, and killed so many peoples. which is advice from the UK and China training system. The hot Marshal law season most of 2660 loyalist members living in western Countries helping the regime to plunder property and killed so many thousands people as a  hero Tigray ethnic loyalist group. The loyalist came to western countries in the name of Eritreans and working in negative campaigning in De-unionize Ethiopian value by contrasting Tigray ethnic Community. Either way; those Loyalist who is killing your Ethiopian innocent people and enjoying democracy in western countries are being coming behind you soon.

  ለኢትዮጵያዊነት የጥላ አንድነት ምን ድርሻ አበርክተሀል? ይህ የመጨረሻ ጥሪ ነው፣ ለማን? ሁለቴ ማሰብ ለሚችል በአለም ዙሪያ ላሉትም ኢትዩጵያዊነት ትውልድ በሙሉ ነው።

  (*****************************************************************************************)

  እኔ ከተወለድኩት የአምቦ እና ሸዋ በአጋጣሚ በቋንቋ ተናጋሪ ኦሮሞነት ለኢትዮጵያዊነት ማገር 100% በመሆን ቆራጥ መሪ ነው። ኦሮሞ ወይም ጋላ (ቆራጥ ወደኋላ የማይመለስ) ማለት ነው በኦሮምኛ ዘር ውስጥ ንፁሕ ኢትዮጵያዊነት እንጂ ወሽዋሻ ትውልድተፈጥሮ አያቅም ከዛሬዎች ኦሔዴዶች በስተቀር። ወያኔ ሐውልት አቁሞ አፄ ሚኒሊክ እንደዚህ ብሎ ብዙ አለ ግን ቆይ፣ ቆይ አንተ መርዝ ብለን ነቃንበት በተግባር አማራው እና ኦሮሞው አንድ መሆናችንን አሳየናቸው። ይሁንና አሁን ግራ ገባቸው እና ሌላ የሚፈነዳ መርዝ ነድፈው እየረጩ ነው ስለዚህ ንቃ እና ቀደመህ ተገኝ። ኢትዮጵያ የምትፈልገው ሁሉንም በእኩል ማስተዳደር የሚችል እንጂ የፈለከውን ቋንቋ ተናገር ግን በጋራ አማሪኛ መግባቢያ ሆኖ ለሁሉም ያገለግላል ነው። በድብቅ  ስብሰባ የተሰነቀልህ መርዝ የሚከተሉት ናቸው።
  1 በየክልሉ ድንበር ላይ አንዱ ብሔር ከሌላው እንዲጋደል ሲሉ ጠ/ሚን ጭምር ሲዳማን በአለፈው ደም አስፋስሰህ ከሥልጣን እንደበቃህ አሁንም ድገመው ተባለ። የኛ ጥቅም ፌደራል መንግስት ድረስልኝ ብሎ ህዝቡ እንዲጮህ ነው አሉ።  አይ ወያኔ የጫካ አውሬ ስራ!
  2 ኦርቶዶክስን እና ሙስሊም እንዲፈጁ ማምለኪያ ቦታውን አፍርሱ። እኛ ሁለቱን ማፈጀት እንዴት ያቅተናል። አዩት ፔንጤ እንደ አሸን ቡዙ ካድሬ ፓስተሮች የነፈዘን ህዝብ አስጨፍረው 10% ገቢ ከሁሉም የስበስባሉ እና ለታንክ መግዣ ይሰጡናል። ጠ/ሚ ሆኑ ሌሎችም ጫማ አርገው ወደ ቤተ እምነት ገብተው  ለማበጣበጥ ተመኩሮ አልሆነም። ስለዚህ የፈጠርናቹ አፍራሽ ተሐድሶች ሁሉንም እምነት ለማበጣበጥ ብዙ መስራት ይጠበቅባቸዋል አሉ። አይ ወያኔ አውሬው! ካድሬዎች በየቤተ እምነት ገብተው የማበጣበጥ ስራ በጣም እንዲስሩ ለቁንጮዎች አሳውቀዎል።
  3 እነዚህ የደነዙ ኦሔዴድ ጋሎች አዲስ አበባን እንስጣችሃለን ከዚያ የኢትዮጵያንም ስም እንቀይርና ብለን ሸውደን እናፈጃለን አሉ። ከውጭ ዶላር ጠፋ፣ ዶላር ሲጠፋ ደግሞ እርስበእርሳችን ከመጫረሳችን በፊት ቀረጥ ጨምረን ከኛ ካድሬ ውጭ እንዳይኖር እናረጋለን።  ይህ ዝም ያለ ረሃብተኛ ህዝብ አሁን እያስፈራን መጣ እንደዚህ እያባለን ለመቆየት እንሞክር አሉ። አይ ጨካኝ አውሬ ወያኔ!
  4 እነ አስመላሽ እና ሌሎች 6 የጀርባ ስዎች ዳኞችን በሺድዬ እየተቆጣጠሩ እንደዚህ በል እያሉ ዳኞችን ግራ መጋባት እና በእስር ቤት ውስጥ ስቃይ፣ ሰቆቃ አየጨመሩ ነው። በኢትዮጵያ ታረክ እንደ አሁኑ ግፍ፣ዝቀት በእስር ቤት ውስጥ ግበረ ሰዶም ና ኤድስ የማስያዝ የአውሬነት ተግባር አልታየም። የትግራይ ጥሩ ሐሳብ ያላቸው ከተቃወሙ ከሞተ አስከሬን ጋር ታስረው ለ42 አመታት ብዙ ሺ ንፁሐን ጠፍተው ቀርተዎል። የሚገርመው አሁን በስልጣን ላይ ያሉት አርስ በእርስ የተጠፈፈ ነው። የስም ዝርዝራቸው የ42 አመት ታረክ በቅርብ ቀን ይፍ እናረጋለን። ከዚያ ማ አውሬ በ አውሬው መነፅር ይተያያሉ። ህዝባችን በሠለጠነ መንገድ አርቆ በማሰብ አውሬ ወያኔዎችን ከንፁሕ ትግራይ ህዝብ ላይ አንጥረን እንደ ወርቅ ማውጣት እንዳለብን መተባበር የግድ ነው። ጥሪው ለሁሉም ትግራይ ወንድሞቻችን ወያኔ የሚባሉ አውሬ ፣የሴይጣን ስራ የሚስሩ፣ ዶላርን የሚያመልኩ፣ ሐይማኖት የሌላቸው እየመሱን ነው ስለዚህ ንቃ እና አንገዎለህ ጣላቸው ና ተቀላቀል።
  ንጉሡ ሞቱማ
  የአምቦ ኮር የኦሮሞ – ኢትዮጵያዊነት ሰንስለት ዋና አዛዥ።
  ግልባጭ
  ለኮማንደር ግርማይ እና 44 ቅርንጫፍ ክፈል ኃላፈዎች ባላቹበት።

 2. Feko says:

  All are innocent and should be free without any precondition.

 3. Ginamo Gutu says:

  Semeyawi ina All Ethiopian
  United Organization.
  YeOromo xelatoch
  mwhonachwun asmeskrewal.

 4. Anonymous says:

  Be reserved from racist words do not act like Shabia barriyas AG 7.

 5. Batch Aba Bullgu says:

  I’m not a supporter of OPDO . However, I appreciate Lemma for what he does regarding the role of the Oromos in their capital FINFINEE. Not a single Oromo leader had scored such a profound victory
  over Neftegas.

 6. Anonymous says:

  gallo are happy because tgrea reward them fifini and galla language .if gallo didnot in good behave it will retake

 7. Iwunetu Yigelex says:

  I think it is a good gesture
  my brothers and sisters the problem
  is here in diaspora. There were people
  who acts as if they had close contact
  with some Oromo leadership Merely for cheap popularity and attract the
  attention of others that would again

  affects the lively hood of our people back home. How many people are in jail
  related Jawar Mohammed , Berhanu Nega
  simply calling people’s names publicly.
  Who is gonna be reponsble for justice dealied on Bekele Gerbba ?
  Of course Jawar who had been acting as
  if he had been communicating him on regular basis.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: