የዮፍታሔና የአድማሱ ነገር – ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

የዮፍታሔና የአድማሱ ነገር – ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የመልአከ ብርሃናት አድማሱ ጀንበሬንና የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤን ዐጽም በተመለከተ የሰጠውን ማብራሪያ ተመለከትኩት፡፡ ካቴድራሉ ሐሳቡን ለማስረዳት መትጋቱን አደንቃለሁ፡፡ የካቴድራሉ ሐሳብ ከቤተ ክርስቲያኒቱ ትውፊት የራቀ በመሆኑ ግን ተገርሜያለሁ፡፡
ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤና መልአከ ብርሃናት አድማሱ ጀንበሬን በተመለከተ ካቴድራሉ ያየበት መነጽር ነው ስሕተቱን ያመጣው፡፡ ካቴድራሉ አገልጋዮቹን የሚያያቸው በቤተሰብና በጎጥ ደረጃ ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያን ግን አገልጋዮቿን የምታያቸው በሀገርና ከዚያም ሲያልፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ ነው፡፡ አባ ጊዮርጊስ የወሎ ቦረና፣ ቅዱስ ያሬድ የትግራይ አኩስም፣ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የሸዋ ጽላልሽ፣ አቡነ አረጋዊ የሮም ተወላጆች እንጂ ሀብቶች አይደሉም፡፡ የቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ ካቴድራላችን ግን የቤተሰቦቻቸውና የተወላጆቻቸው አድርጎ ያያቸዋል፡፡ ስሕተቱ የመጣው ቤተ ክርስቲያንንና ሀገርን ሲያገለግሉ የኖሩ ሊቃውንትን ዐጽም በቤተ ክርስቲያኒቱ ሥርዓት መሠረት ከማፍለስ ይልቅ ‹ቤተሰቦቻቸው ተገኝተው ያፍልሱ› ብሎ ዐዋጅ ከመንገሩ ላይ ነው፡፡ የካቴድራሉ ካህናትና ዲያቆናት ለመልአከ ብርሃን አድማሱና ለቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ቤተሰቦቻቸው አይደሉምን? በዚህ ዓይነት እጨጌ ዕንባቆም ወደ የመን፣ አቡነ አረጋዊ ወደ ሮም፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስም ወደ ግብጽ የሥጋ ቤተሰቦቻቸውን ፍለጋ ይሂዱን? ይህ የካቴድራላችን እንጂ የቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት አይደለም፡፡
‹ቅንጣቱ ከምሉዑ ውጭ አይሆንም› የሚል ፍልስፍና አለ፡፡ አንድ ነገር የነገሩ ማኅበረሰብ ከሆነው ውጭ ሊሆን አይችልም ማለት ነው፡፡ የቤተ ዘመድና የተወላጅነት አሠራር የቤተ ክህነት ሰዎችን እየተዋሐደን ስለመጣ ሊቃውንትንና ቅዱሳንንም ከጎጥና ከቤተሰብ ውጭ ልናያቸው አልቻልንም፡፡
ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ ያረፉት ሰኔ 30 ቀን 1939 ዓ.ም. ነው፡፡ የዛሬ 70 ዓመት፡፡ ሊቀ ሥላጣናቱ በመግለጫቸው እንደነገሩን የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ዐጽም ተነሥቶ ሌላ ቦታ የተቀመጠው ‹የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ ቤተሰቦች በወቅቱ ባለመምጣታቸው› ነው፡፡ ከሰባ ዓመት በኋላ ትውልድ እንጂ ቤተሰብ እንዴት ይገኛል በምን ሂሳብ ነው ቤተ ክርስቲያኒቱን አምነው የዛሬ 70 ዓመት የተቀበሩትን ክርስቲያኖች ዐጽም በክብር የማፍለስ ኃላፊነት የልጅ ልጆቻቸው የሚሆነው? አሠራሩ ችግር እንዳለበት የሚያሳየው ካቴድራሉ ባስነገረው ዐዋጅ መሠረት የሚመጣ ጠፍቶ ‹ስምንት ዓመት ዐጽሙ ተነሥቶ ሌላ ቦታ መቆየቱ› ነው፡፡ የዛሬ ስምንት ዓመት ካቴድራሉ የሊቁን ዐጽም ሲያነሣ ምን በዓል አዘጋጅቶ ነበር? ለመሆኑ የእኒህን በቤተ ክርስቲያን በምርግትና ያገለገሉ፣ የቤተ ክርስቲያኒቱን ስም በዓለም ዐቀፍ መድረክ ያስጠሩ፣ ቤተ ክርስቲያን እንኳን ልጄ ሆንክ ብላ የምትኮራባቸውን ሊቅ ዐጽም እያነሣ መሆኑን ተገንዝቦ ነበር? ለመሆኑ የሀገሪቱ የኪነ ጥበብ ሰዎች ሳይቀር መጋበዝ እንደነበረባቸው ካቴድራሉ ያውቃል? አድባር እኮ ነው እየነቀላችሁ ያላችሁት? ታድያ እናንተ እኒህን የመሰሉ ሊቅ ዐጽም አንሥታችሁ በማይገባ ቦታ ስታስቀምጡ የሀገሩ ሰዎችማ ምን ያድርጓችሁ? ኃላፊነቱን መውሰድ የነበረባቸው ሀገርና ቤተ ክርስቲያን፣ እንደ ልኳንዳ ቤት ሥጋ ቆጥረው ኃላፊነቱን ለልጅ ልጆቹ ሲሰጡ ምን ያድርጓችሁ? ‹ተወላጆቹ› በ19/10/2009 በጻፉላችሁ ደብዳቤ ዐጽሙን ወደ ደብረ ኤልያስ(ጎጃም) የወሰዱት ሌላ አማራጭ በማጣታቸው መሆኑን ገልጠውታል፡፡ ምን ያድርጉ?
የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ጉዳይ የእኛው የራሳችን የካቴድራሉ አባቶች፣ ከዚያም አልፎ የጠቅላላዋ ቤተ ክርስቲያን፣ ተሻግሮም ሀገራችን የኢትዮጵያ ጉዳይ እንጂ የአጥንትና ጉልጥምት ጉዳይ አይደለም ብላችሁ አትመልሱም ነበር? የዮፍታሔ ታሪክ የዚህች ሀገር ታሪክ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ታሪክ በሚሰጥበት ትምህርት ቤት ሁሉ ይሰጣል፡፡ የነገው ታሪክ ላይ ግን እንዲህ የሚል ትምህርት ጨምራችሁበታል ‹ካቴድራሉ ዐጽሙን አንሥቶ ለክብሩ በማይመጥን ቦታ ስላስቀመጠው፣ በተቀበሩ በ70 ዓመት እንደገና ዐጽሙ ፈልሶ፣ ዓባይን ተሻገረ›፡፡
ለመሆኑ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ የማን ናቸው? የቤተሰቦቻቸው ናቸው? ያስተማሩትና የጻፉት ለቤተሰቦቻቸው ነው? የተጋደሉት ለቤተ ክርስቲያን አይደለም? ካቴድራሉ ምን ቢደፍር ነው ለቤተሰቦቻቸው ኃላፊነቱን ሰጥቶ ማስታወቂያ የሚያወጣው? ለመሆኑ በካቴድራሉ ቤተ መጻሕፍት ያሉት የቤተ ክርስቲያኒቱ መጻሕፍት ይህንን ነው የሚናገሩት?
በገድለ ተክለ ሃይማኖት መጨረሻ ላይ ‹መጽሐፈ ፍልሰቱ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት› የሚል መጽሐፍ አለ፡፡ የተጻፈው በ1418 ዓ.ም. በሰባተኛው የደብረ ሊባኖስ አበ ምኔት በእጨጌ ዮሐንስ ከማ ነው፡፡ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዐጽም ካረፉ ከ57 ዓመት በኋላ ከደብረ አስቦ ወደ ዔላም ሲፈልስ የነበረውን ሥርዓት ይናገራል፡፡ አራተኛው እጨጌ አቡነ ሕዝቅያስ ለፍልሰተ ዐጽሙ ደቀ መዝሙሮቻቸውን ጠሩ እንጂ በጽላልሽ የሚገኙ ዘመዶቻቸውን አልጠሩም፡፡ ካቴድራሉ ግን የእኒህን ሊቅና ጻድቅ ዐጽም ለማንሣት ከቤተ ክርስቲያኒቱ ትውፊት ውጭ ‹ወንድማቸው መጡ፣ ልጃቸው መጣ› በሚል ጠባብ ምልከታ ጉዳዩን ወደ ዘመድ አዝማድ አወረደው?
የሦስተኛው የደብረ ሊባኖስ አበ ምኔት የአቡነ ፊልጶስ ዐጽም ከደቡብ ጎንደር ደብረ ሐቃሊት ገዳም በ1481 ዓም ፈልሷል፡፡ ይህንን ታሪክም በወቅቱ የዓይን ምስክር የነበረውና ‹መጽሐፈ ፍልሰቱ ለአቡነ ፊልጶስ› የተሰኘውን መጽሐፍ በእጨጌ ጴጥሮስ ዘመን(1489-1516) የጻፈው ፍሬ ቅዱስ በሚገባ ይተርከዋል፡፡ ፍሬ ቅዱስ እንደሚነግረን ዐጽሙን ያፈለሱት ደቀ መዝሙሮቻቸውና መላው ክርስቲያኖች እንጂ ዘመዶቻቸው አይደሉም፡፡ የፈለሰውም ወደ ትውልድ ቦታቸው አይደለም፤ ወደ ገዳማቸው እንጂ፡፡ እንዲያውም በሚያስደንቅ ሁኔታ በንጉሥ ሰይፈ አርእድ ተሰደው በሄዱበት ሀገር ያረፉትን የአቡነ ፊልጶስን ዐጽም ለመጀመሪያ ጊዜ በ1411 ዓ.ም. ለማፍለስ የሞከረው በርናባስ የተባለ ከአገው አውራጃዎች በአንዷ ፍርቃ በምትባለው የሚኖር ክርስቲያን ነው፡፡ ‹ቤተሰባቸው› አይደለም፡፡ ለአባ ፊልጶስ የሥጋ ዘመዱ አይደለም፤ የመንፈስ ልጁ እንጂ፡፡ የመልአከ ብርሃን አድማሱ ጉዳይ የእኛ የመንፈስ ልጆቻቸው፣ የቀለም ልጆቻቸው፣ የሃይማኖት ልጆቻቸው ጉዳይ እንጂ የሥጋ ዘመዶቻቸው ጉዳይ አይደለም፡፡ የሚመለከተው ቅዱስ ሲኖዶስንና ካቴድራሉን ነው፡፡
መጋቢት 27 ቀን 1551 ዓ.ም. ከአዳሎች መሪ ከመሐመድ ኑር ጋር ገጥሞ ንጉሥ ገላውዴዎስ ተሸንፎ ተሠዋ፡፡ አብሮት የነበረው የደብረ ሊባኖሱ አበ ምኔት እጨጌ ዮሐንስም ተሠዋ፡፡ አንድ ምእመንም የእርሱንና የአባ መቃርዮስን ሥጋ ወስዶ በትንሽ መቃብር ቀበራቸው፡፡ በኋላም ሀገር ሲረጋጋ የመንፈስ ልጁ አባ ቴዎሎጎስ ወደሚያስተዳድረው ደብር አመጣው፡፡ የአባ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር የሚሆን አባ መብዐ ድንግልም ከዚያ አፍልሶ ወደ ደብረ ሊባኖስ በክብር አመጣው፡፡ በዚህ ሥራ ውስጥ ቤተ ክርስቲያን እንጂ ቤተ ዘመድ የለበትም፡፡ ለሊቃውንትና ለቅዱሳን ቤተዘመዶቻቸው የመንፈስ ልጆቻቸው፣ ቤታቸውም ቤተ ክርስቲያን ናትና፡፡
ሩቅ ሳንሄድ ሁለት የቅርብ ዘመን ታሪክ ልጥቀስ፡፡
የአሁኑ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስና የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የሠሩትን ተጠቃሽ ሥራ መጥቀሱ ይገባል፡፡ በብጹዕነታቸው መሪነትና በአባ ማርቆስ ተፈራ አስተባባሪነት ትልቁ የዝዋይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሲታነጽ የነፍስ ኄር የብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ (ካልዕ) ዐጽም ከትንሿ ቤተ ክርስቲያን ፈልሶ ወደ ትልቁ ደብር ገብቷል፡፡ ያን ጊዜ ግን ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ(የአሁኑ) የነፍስ ኄር አቡነ ጎርጎርዮስን ዘመዶች ከወሎ አልጠሩም፡፡ ጉዳዩ የዘመድ ጉዳይ ሳይሆን የቤተ ክርስቲያን ነውና፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ትምህርት፣ መጻሕፍትና አገልግሎት ለቤተ ክርስቲያን የተሰጠ ነውና፡፡ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ልክ እንደ እጨጌ ሕዝቅያስ የጠሩት በመላው ዓለም የሚገኙ የቀለምና የመንፈስ ልጆቻቸውን ነው፡፡ የሰበሰቡት ጳጳሳትንና ካህናትን ነው፡፡ እንደ ካቴድራሉ ‹ዐጽም አንሡልን› ብለው ዐዋጅ አልነገሩም፡፡ በጸሎትና በቅዳሴ፣ በዝማሬና በማዕጠንት፣ እንደ ጥንቱ ሥርዓት በክብር እንዲፈልስና እንዲያርፍ አደረጉ እንጂ፡፡ ጎርጎርዮስ ጎርጎርዮስን እንዳከበሩ፣ አክባሪ ይላክላቸው፡፡
በደርግ ዘመን በሰማዕትነት አልፎ ዐጽማቸው የትም ተጥሎ የነበሩትን የታላቁን አባት ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ዐጽም ማፍለስ ቤተ ክርስቲያናችን ‹ቤተሰቦቻቸውን› በዐዋጅ አልጠራችም፡፡ በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ መሪነት ራስ ቅዱስ ሲኖዶሱ በክብር አፍልሶ ወደ ጎፋ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አፈለሰው እንጂ፡፡ ይህ የሆነው ግን አቡነ ቴዎፍሎስ ዘመድ ሳይኖራቸው ቀርቶ አይደለም፡፡
ካቴድራላችን ይህንን ትውፊት እንዴት ዘንግቶት ነው ጉዳዩን አውርዶ የቤተሰብና የተወላጅ ያደረገው? እንዴው ስንቱን ነገር አውርደንና ወርደን እንችለዋለን? ይህንን በዘመድ መሥራት መቼ ነው የምንተወው?
<ሆኖም በአሁኑ ወቅት፣ የልጃቸው ባለቤት የሆኑ ግለሰብ ቀርበው በማመልከታቸው፣ ካቴድራሉ፥ የመልአከ ብርሃን አድማሱን ዐፅም ሌላ ቦታ ሰጥቶ ለማፍለስና ለማሳረፍ እየተዘጋጀ እንዳለ አስተዳዳሪው አስታውቀዋል፡፡> ይላል ጋዜጣው፡፡ ባያመለክቱስ ኖሮ ምን ልታደርጓቸው ነበር? እንደ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ አንድ ቦታ ከትታችሁ የተናደደ ወገን ሲመጣ ወንዝ ልታሻግሩ? ለመሆኑስ ከልጃቸው ባለቤት ይልቅ ለመልአከ ብርሃን አድማሱ እናንተ አትቀርቧቸውም? ለመሆኑስ ይህን ከማን ነው የተማራችሁት?
አሁንም ሦስት አካላት እንዲያስቡበት አደራ እላለሁ፡፡ ሲኖዶሱ፣ ካቴድራሉና ምእመናኑ፡፡ ሲኖዶሱ ቢያንስ ቢያንስ ነግ በኔ ብሎ ጉዳዩን በቤተ ክርስቲያኒቱ ደረጃ መመልከት አለበት፡፡ ሊቅ አይውጣላችሁ ተብለን ተረግመን ካልሆነ በቀር፡፡ ካቴድራሉም አሁን እንዳደረገውና እንደሚያደርገው ‹የልጅ ሚስት፣ የልጅ ባል› የሚባለውን ጨዋታ ትቶ ጉዳዩን የቤተ ክርስቲያኒቱ ያድርገው፡፡ ያ ካልሆነ ደግሞ እኛ ምእመናን መንግሥትንም ሆነ ቤተ ክርስቲያንን ጠይቀን ለክብራቸው የሚመጥን ሥራ እንሥራ፡፡ ቢያንስ ከታሪክ ተወቃሽነትና ከርግማን እንድናለን፡፡

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. ጆኒ says:

  ዳንኤልን ለምትሰድቡ በሙሉ፦አንድም ዕርኩስ መንፈስ ቅናት የሚንጣችሁ አንድም ለምን በእኛ አልተፃፈም አንድም ከኦርቶዶክስ ዕምነት ዉጪ ያሉት የክርስትና ዕምነት ተከታይ ነን ባዮች ስለመሆናችው ከሕሊናቸው ፈልቆ የፃፉት ፅሁፍ ያሳብቃል።ሕሊና ያለው ሰው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታይ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ይህን የዳንኤልን ፅሁፍ አንብቦ የሰጠውን አስተያየት መፍረድ ይችላል።
  ዳንኤል በፅሁፉ ጥሩ አድርጎ ትምህርት አዘል ወቀሳ ብሎም በጥያቄ መልኩ ለሚመለከታቸው አካላት በማቅረቡ ፅሑፉን በራሱ ምሉዕ ስለሚያደርገው ጆሮ ያለሕስማ እላለሁ።
  ልጅን ከወደዱህ እስከ ንፍጡነዉ ይባላል።አሁንም በነዚህ ሊቃውንት መፅሐፍ እየደመቀ ክቡር አፅማችሁን አልፈልግም ማለት ከመናፍቃን ተለይተው አይታይም።ክርስቶስን እንወስዳለን እናቱን ግን…ብለዉ ከሚመፃደቁት በምን ይለያል?መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ለዚህ አሁን እናንተ ለምትመፃደቁበት ዕምነት የግንባር ስጋ ሆነው ነው ያቆዪላችሁ።ሲሆን አፅማቸው ላይም ሄዳችሁ አባቴ ይፍቱኝብሎ እንደ መለመን በአፀደ ስጋት እያሉ ያሸነፉት ዲያብሎስ ዘመን ጠብቆና ሰዓት ቆጥሮ ዉላጆቹን ሰብስቦ በአፅማቸዉ ዘመተ።ያዋረዳችሁት ቤተክርስቲያንና ምዕመናኑን ነው።
  _አክሱም ፅዮንን
  _ግማደ መስቀሉ
  _የተለያዩ ንዋይ ቅዳሳት
  _በሐገራችን የሚገኙ የቅዱሳን አፅም
  ወደመጡበት በክብር እንመልሳቸዋለን።

 2. h.mariam says:

  I think what Daniel is talking might be right ,but it is not what hold us back, rather the black magic of our Church ,which is killing us and Daniel knows a lot about .dear Daniel could you tell us about it pls ?

 3. senu says:

  anten bilo Diyaqon werada !sebaqi shul afi

  ye mender tomare kkkkkkkkkk !

  yegna Tarek temeramare !

  telkasha !! Debtera Awdenegest degami Metetegna!

  lemayawquh ye media sewoch sew timeslaleh ! TUKI !

 4. አሹ says:

  Addus አንት ደደብ አህያ ምን ይገባሀል ፡ ጊዜህ መድረሱ ስለገባህ እንደ ነገደ ኣግኣዚ አንቀዠቀዠህ ፡

 5. Addus says:

  You Evil,backward Neftegnas.You see, because of your Evil act and greed against other nations and nationalities your Tana lake is drying up. But dont worry you will be using it as open space for your empty zeraf and Ere Goraw practices. Very soon.

  • wubet says:

   Addus
   lela neger tafena moker lezarew bado mehonehen awekenewal
   i know amhara fuck your mome and your sis that is why you get made
   long live for amhara

 6. Addus says:

  You Evil,backward Neftegnas.You see, because of your Evil act greed against other nations and nationalities your Tana lake is drying up. But dint worry you will be using it as open space for your empty zeraf and Ere Goraw practices. Very soon.

 7. DRA says:

  የትግሬ ቀን አጭር ነው፡፡
  ትግሬዎች “እናቴ ሆይ ምነው ትግሬ ባልሆንሽ”የሚሉበት ቀን ይመጣል ይላል ትንቢቱ፡፡

 8. ቃሲም says:

  ሚካኤል ዘእምነ ነገደ አግኣዚ ፡ እንዲህ በጥላቻ ታውረህ ከምትሰቃይ አንድ ቆራጣ የጨው ገመድ ፈልገህ ብትታነቅና ይህን ለአንተ የማይሆን አለም ብትላቀቀው ይሻል አይመስልህም ?

 9. ገረመው says:

  ቅዱሳን የስጋ ዘመድ የላቸውም ፡ ስለ መንፈስ እንጅ ስለስጋ አይጨነቁም ፡ እርኩሳን ውያኔወች ይህን ህግ ለማፍረስ ሲሉ ነው ይህን ተንኮል የሚዘሩት ፡
  ይታያችሁ ሚካኤል ዘእምነ ነገደ አግአዚ በሚል ስም የሰጠውን ኮሜንት ተመልከቱ ፡ እነዚህ ናቸው እንግዲህ ኢትዮጵያን እየመሩ ያሉት ፡ ድሮስ ከአረማዊያን ከዚህ ውጭ ምን እንዲያደርጉ እንጠብቅ ኖሮዋል ፡ ሊያፈርሱ መጡ እንጅ ሊገነቡ አልመጡ ፡ ያሳዝናል እንጅ ምኑ ያስገርማል ?

 10. Abdi Kumsa says:

  ሚካኤል ዘእምነ ነገደ ኣጋእዚ declared have opened war in all fronts humanity is wher they targeted most, they are beast never fit for civilized governance you are a typical tegrea blinded by material need only. The so called nation and nationality you mentioned they all are against tegrea wait and see. your empty rhetoric does not take u any where.

 11. ሚካኤል ዘእምነ ነገደ ኣጋእዚ says:

  ባርባራውያን ነፍጠኞች በኋላ ቀር የፊውዳል ባህል የበሰበሱ ናቸው፡፡ሥልጣኑን የሚፈልጉት ለሥራ ሳይሆን ለጉራና ለዕምብርታቸው ብቻ ነው፣ በስስት የተዋጡና የታወሩ ናቸው፡፡የይሉኝታ ህሊናቸውም ሞቷል፡፡ ስለራሳቸው እንጂ ስለሌላ ዜጋ አያስቡም፡፡ለሀገር ሲሰሩ እምብርታቸው በዛው እንደሚስተናገድ አይገባቸውም፡፡ በኢትዮጵያ ቢሄር ቢሄረሰቦች ለ100-ዓመታት ወደር የለለው ግፍ ፈጽመዋል፡፡በአክሱም ሥልጣኔ የተገነባችው ትልቋን ትግራይና የትግራይ ሕዝብ ለማፈራረስ የቻሉትን ጥረዋል፣ታሪኩም የቻሉትን ሠርቀዋል፡፡የጥላቻ፣የዘረኝነት፣የክህደት ንጉሳቸው ቀርፋፋው ምንሊክ ትግራይን ለማፈራረስ የተፈጥሮ አካልዋ የነበረውን የዛሬቱ ኤርትራ ለአውሮጵዊቷ ጣልያን ሸጣት፡፡ልቅሶ የሚቀመጥላት አጣች እንጂ ጁቢቲም እንዲሁ!፡፡ በትግራይ ጀግናች ደምና መስዋእትነት የባህር በሯ ተከብሮ የኖረችው ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ በባርባራውያን ነፍጦኞች ተራከሰች፡በአጼ ዮሀንስ ዘመን ብቻ ከወገን ጋር ሳይሆን ከ 19 ያለነሱ ከባዕዶች ጋር ጦርነቶች ተካሂደዋል፡፡ በተከፈለው መስዋእትነት ዳር ድንበሩ ተከብሮ ቆይቷል፡፡ባርባራውያን ይህንን አራክሰዋል፡፡ኋላ ቀሮች ናቸውና አውሮጳውያን ለምን ከኤርትራ እስከ ጁቡቲ የባሕር በሩን እየነጠቁ ኢትዮጵያን እንደሚዘጉ አልታያቸውም፡፡ የለየላቸው ጠባቦች ስለሆኑ የታያቸው ሥልጣኑን ነው፡፡ ትግራይን የመፈረሱና የማሳነሱ ዘመቻም አላቆመም፡፡ እስከ 18ኛው ክፍለ ዘመን የትግራይ ግዛት በወሎ እስከ አለውሃ በቤገምድርና ስሜን እስከ ራስ ደሸን ነበር፡፡የሠረቁትን ስለሚያውቁ ባርባራውያን ነፍጠኞች የደርግ ዩኒፎርም ለብሰው ብቅ ሲሉ በጥድፍያ ከቤገምድር ጋር የለጠፉትን የትግራይ ግዛት “ሰሜን” የሚለውን የታሪክ ምስክር ለማጥፋት ክፍለ ሀገሩን ጎንደር ብለው ሰየሙት፡፡ አዋሳኙ ራስ ደሸን የሚገኘው “አምባራስ” የተባለ አከባቢ ነው፡፡ ወደ ተሸራረፈው የአሁኑ አዋሳኝ ስንመለከትም በቤገምድር እነ አዲ አርቃይና እነ አዲ ሠላም ከነስማቸው በነፍጠኞች እጅ ቀርተዋል፡፡ከእነዚህ ከተሞች እስከ ራስ ዳሸን ያለውን ሰፊ ግዛት ለሰረቁት ፀንቶላቸዋል፡፡ በወሎም እንደዚሁ፡፡ባራባራውያን ነፍጠኞች ለትውልደ የሚሆን ቅርስም የተውት የለም፡፡ የግዕዝ ፊደላቱ እስከ 18ኛው ክፍለ ዘመን ዐማርኛን ማስተናገድ ባለመቻላቸው ለዚሁ ተብሎ ትንሽ ቃላት ተጨመረባቸው፡፡ነፍጠኞች ግን የኛ ማለት አያውቁትምና የዐማርኛ ፊደላት ብለውት አረፉ፣ እንጀራው ባህል፣ ጥልፍና የአለባበሱ ወግ፣ሙሉ በሙሉ ከትልቅዋ ትግራይ የተቀዳ እንጂ የራሳቸው አንድም ነገር የለም፡፡ የጽሁፍ መስተጋብርም በአክሱማዊው በነ ዘርዐይ ያቆብ የተስፋፋ ነው፡፡በ500 የሥልጣን ዘመናቸው ለምልክት ድንጋይ እንኳን ያላስቀመጡት ባራባራውያን የአገው ነገሥታት ቅርስ ሰርቀው የኛ ነው ሊሉ ኣማራቸው፡፡ የአክሱም ሀወልትንም ከሮማ ቢመለስ በግዛታቸው ሊተክሉት ሕልም ነበራቸው፡፡ ግዜ ከዳቸው እንጂ፡፡ በአጠቃላይ ከ13ኛው ክፍለ ዘመን ማን እንደነበሩ በእርግጥ የት እንደነበሩ መረጃ የለም፡፡ ከትግራይ ባርባራውያን ነፍጠኞች በኋላ ቀር የፊውዳል ባህል የበሰበሱ ናቸው፡፡ሥልጣኑን የሚፈልጉት ለሥራ ሳይሆን ለጉራና ለዕምብርታቸው ብቻ ነው፣ በስስት የተዋጡና የታወሩ ናቸው፡፡የይሉኝታ ህሊናቸውም ሞቷል፡፡ ስለራሳቸው እንጂ ስለሌላ ዜጋ አያስቡም፡፡ለሀገር ሲሰሩ እምብርታቸው በዛው እንደሚስተናገድ አይገባቸውም፡፡ በኢትዮጵያ ቢሄር ቢሄረሰቦች ለ100-ዓመታት ወደር የለለው ግፍ ፈጽመዋል፡፡በአክሱም ሥልጣኔ የተገነባችው ትልቋን ትግራይና የትግራይ ሕዝብ ለማፈራረስ የቻሉትን ጥረዋል፣ታሪኩም የቻሉትን ሠርቀዋል፡፡የጥላቻ፣የዘረኝነት፣የክህደት ንጉሳቸው ቀርፋፋው ምንሊክ ትግራይን ለማፈራረስ የተፈጥሮ አካልዋ የነበረውን የዛሬቱ ኤርትራ ለአውሮጵዊቷ ጣልያን ሸጣት፡፡ልቅሶ የሚቀመጥላት አጣች እንጂ ጁቢቲም እንዲሁ!፡፡ በትግራይ ጀግናች ደምና መስዋእትነት የባህር በሯ ተከብሮ የኖረችው ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ በባርባራውያን ነፍጦኞች ተራከሰች፡፡በአጼ ዮሀንስ ዘመን ብቻ ከወገን ጋር ሳይሆን ከ 19 ያለነሱ ከባዕዶች ጋር ጦርነቶች ተካሂደዋል፡፡ በተከፈለው መስዋእትነት ዳር ድንበሩ ተከብሮ ቆይቷል፡፡ባርባራውያን ይህንን አራክሰዋል፡፡ኋላ ቀሮች ናቸውና አውሮጳውያን ለምን ከኤርትራ እስከ ጁቡቲ የባሕር በሩን እየነጠቁ ኢትዮጵያን እንደሚዘጉ አልታያቸውም፡፡ የለየላቸው ጠባቦች ስለሆኑ የታያቸው ሥልጣኑን ነው፡፡ ትግራይን የመፈረሱና የማሳነሱ ዘመቻም አላቆመም፡፡ እስከ 18ኛው ክፍለ ዘመን የትግራይ ግዛት በወሎ እስከ አለውሃ በቤገምድርና ስሜን እስከ ራስ ደሸን ነበር፡፡የሠረቁትን ስለሚያውቁ ባርባራውያን ነፍጠኞች የደርግ ዩኒፎርም ለብሰው ብቅ ሲሉ በጥድፍያ ከቤገምድር ጋር የለጠፉትን የትግራይ ግዛት “ሰሜን” የሚለውን የታሪክ ምስክር ለማጥፋት ክፍለ ሀገሩን ጎንደር ብለው ሰየሙት፡፡ አዋሳኙ ራስ ደሸን የሚገኘው “አምባራስ” የተባለ አከባቢ ነው፡፡ ወደ ተሸራረፈው የአሁኑ አዋሳኝ ስንመለከትም በቤገምድር እነ አዲ አርቃይና እነ አዲ ሠላም ከነስማቸው በነፍጠኞች እጅ ቀርተዋል፡፡ከእነዚህ ከተሞች እስከ ራስ ዳሸን ያለውን ሰፊ ግዛት ለሰረቁት ፀንቶላቸዋል፡፡ በወሎም እንደዚሁ፡፡ባራባራውያን ነፍጠኞች ለትውልደ የሚሆን ቅርስም የተውት የለም፡፡ የግዕዝ ፊደላቱ እስከ 18ኛው ክፍለ ዘመን ዐማርኛን ማስተናገድ ባለመቻላቸው ለዚሁ ተብሎ ትንሽ ቃላት ተጨመረባቸው፡፡ነፍጠኞች ግን የኛ ማለት አያውቁትምና የዐማርኛ ፊደላት ብለውት አረፉ፣ እንጀራው ባህል፣ ጥልፍና የአለባበሱ ወግ፣ሙሉ በሙሉ ከትልቅዋ ትግራይ የተቀዳ እንጂ የራሳቸው አንድም ነገር የለም፡፡ የጽሁፍ መስተጋብርም በአክሱማዊው በነ ዘርዐይ ያቆብ የተስፋፋ ነው፡፡ጋሩ ተዋግተው የተረከቡት ዙፋን በታሪክ የለም፡፡ የትግራይ የሀይማኖት መሪዎች ግን የክርስትና ዕምነት ተቀብለው የክርስትና ሥልጣኔ እንዲላበሱ ብዙ ጥረዋል፡፡ ምድሩ ጋር የተቀበረ ባራባራዊነት ስላለ ግን አልፎ አልፎ ያገረሻል ልክ እንደ እሳተ ጎመራ፡፡ በአጼ ቴዎድሮስ አገርሽቶ ብዙ ወገን ጨፍጭፋል፡፡ በደርግ ግዜም እንዲሁ፡፡ይህ የክርስትያን እምነት ሥልጣኔ የለበትም፡፡ ባርባራዊነት ነው፡፡ በ2008ዓ/ም ያገረሸውም እሱ ነው ስንት የትግራይ ልጆች እንደተገደሉ ተዳፍኗል፣ ለፖቲካ ፍጆታ ሲባል፡፡ ይህ ግን የመጨረሻ ነው ብሎ መደምደሙ የዋህነት ነው፡፡ በኦሮሞዎች፤ በኢትዮጵያ ሶማሊዎች እና በደቡብ ሕዝቦችም ባርባራውያን ነፍጠኞች ከፍተኛ ኢሰብአዊ ታሪካዊ በደል ፈጽመዋል፡፡ኤርትራን ከመሸጥ ጀምሮ ህፃናትንና እናቶችን ለ30-ዓመታት በመጨፍጨፍ ከፍተኛ ወንጀልን ፈጽመዋል፡፡ የትግራይን ሕዝብ በጦርነትና ራሳቸው ባመቻቹት ድርቅ በሚልዮን የሚቆጠር ሕዝብ ለእልቂት ዳርገዋል፡፡ አጼ ዮሀንስ የጎንደርን ሕዝብ ሲከላከሉ ሂወታቸው ሰውተዋል፡፡ አህመድ ግራኝ ጠቅላላ ግዛታቸውን በሰይፍና በጎራዴ አተራመሶ ትግራይ ሲገባም የትግራይ ጅግና ነበለት ላይ አህመድ ግራኝን አቁስሎ እስከ ግዛታቸው መሀል ተከታትሎ ታድጓቸዋል፡፡ ነገር ግን ካሀዲዎቹ ባራባራውያን ውለታንና ዕምነትን አያውቁም፡፡ በሁከት የተናወጠችው ጎንደር ሠላም ያነገሰው ስሁል ሚካኤልን በክህደት አድብተው ሊገድሉ ከሸፈባቸው፡፡ በትግራይ ጀግኖች ደም ተከብሮ የቆየውን ዳር ድንበርም ባርባራዊው ምንሊክ በክህደት ቆራረሰው፡፡ በወያኔ ተጠልሎ አዲስ አበባ የደረሰው ብአዴንም በአፉ ኢህአዴግ ነኝ እያለ ፌዴራል ሥርዓቱን ሊያፈራርስ እያሴረ በጎነደርና በባሕርዳር እጄ ተፈንጅ ተያዘ፡፡ከ11-ሺህ የበለጡ ተጋሩ በክህደት አፈናቀለ፡፡ ይህ ክህደት የመጨረሻው ነው ብሎ ማመን የዋህነት ነው፡፡ ሌላ ግዜ ቢከሰትም የሚያስደንቅ አይሆንም ከነፍጠኛ ደም ጋር ተዋህድዋልና፣ ነገር ግን በአዲስትዋ ኢትዮጵያ የትግራይ ጀግናም፣ የኦሮሞው ጀግናም ፣ የኢትየጵያ ሶማሊ ጀግናም ፣ የደቡብ ጀግናም፣ የአፋር ጀግናም የታጠቁ ናቸውና ባራባራውያን ነፍጠኞች እንደለመዱት በማይመለከተው ሕዝብ ወርዶው የሚቧርቁበት ዕድል ዝግ ነው፡፡

  • Tula says:

   Tefenakelu…lalkew ke Debub akababi yetfnakelut Amaroch gif new zemdochihn yafenakalachew…lelaw Amara Le Ertra motelat enji alshetatm…yeshtat yantew leba new. Dedeb..leba

  • Fenu says:

   You are Dame short sightseeing woyane. I don’t think you understood the point that Daniel is talking about. Let us respect our church father’s who are contributed enormous things to the Ethiopian orthodox church. Let their body rest in peace

 12. senu says:

  Dani le yetu mengist ? ante lemitsegdelet weyane Mengist ?

  ahun yemitamarirachew yebetekinesteyan sewoch ,awo talaq sehtet fetsmewan

  be Diyakon DNIEL KIBRET GIN BAYTECHU DES YELEGNAL ! mikneyatum kenesu yekefah
  mesere nehina !

  ANTE AYDELEH ENDE KE bETE MENGIST ENKE rADIO FANA YEMITINQESAQESEW ??????

  yeraskin hateyat lemeshefen lelawin mewenjel ?

  lelawin lemewenjel ante ,ejih nitsuh mehon alebih !

  wanaw weyane man honena ? ANTE MESERI 1

  ye USA qeses ,,, ewnetachewin new , tesleklaki zendo yaluh !!

  Ethiopia west be meqdes mehal qomeh ,, be wech yalut abatochin ,, yedergin mehed sebeb argew America hedew , egna nen senodos alu bileh setsebk,
  yayehuh qen new yetazebkuh ante sebaqi

  ante mihur,, ante ye Betekiresteyan tarek temeramari, ante mihur lelaw denkoro ante le Hager.asabi ,lelaw banda !

  ESTI YELEGNTA YENURIH ß yehe qen alfo antem badebabay yemitweqesibet qen yemetal !

  le Gizew teregaga ! mawequn bizu enawqalen , bininager enalqalen

  bilen zim benil abettik!! teregaga !

 13. Darios says:

  What else can we expect from these Godless and barbaric Tigre invaders?
  These inferior breed of men who rape nuns as is the case in Waldiba Monastery which they are busy destroying, are capable of doing anything.
  They have desecrated our holy places, killed and maimed clerics in churches and mosques for over two decades.

  While Tigre bandits have literally invaded the Ethiopian Orthodox churches masquerading as priests and deacons, they have imposed a heretic brand of Islam on our Muslim compatriots. Not even Italy has done such atrocities.

  Tigres have declared an all-out-war on the nation. They have dispossessed millions from their ancestral lands and sold it to foreigners or appropriated it to give it to the Tigre enemy, declared economic war on the merchant classes and the Gurages in particular. They have massacred several million Amaras already. The atrocities on Oromos, Anuaks, Afars, Somalis to mention some have also reached genocide proportion.
  Is it not time that every Ethiopian take an appropriate action either individually or in groups? Should we not do that before the fascist Tigres who have the tacit approval of their handlers in their frantic effort to destroy Ethiopia as we knew it?

  Death to the enemy of Ethiopia. Long live the motherland!!

 14. Miemen says:

  This is really touching.Please maintain the teaching and tradition of the church.Leaders of the church, please check if you are in the footsteps of our fathers and forefathers.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: