የሀበሻ ቤተክርስቲያን እና መስጂድ የአትሂዱ ዘረኛና የኋላ ቀር ፖለቲካ – ግርማ ካሳ

የሀበሻ ቤተክርስቲያን እና መስጂድ የአትሂዱ ዘረኛና የኋላ ቀር ፖለቲካ  – ግርማ ካሳ

አንድ ፓልቶክ ክፍል እንግዳ ሆኜ ቀርቤ ነበር። አዲስ አበባን ያካተተ ሸዋ የሚባል አዲስ ክፍለ ሃገር/ክልል አስፈላጊነት ዙሪያ ሐሳብ እንድሰጥ ነበር የጋበዙኝ። ኦሮሞዉም፣ አማራው፣ ሁሉም እኩል የሆኑባት ፣ አማርኛና አፋን ኦሮሞም የሥራ ቋንቋ የሆነበት ክልል መኖር የበለጠ ኦሮሞዉን እንደሚጠቅምም ነበር ለማሳየት የሞክርኩት። በዚህ መሐል ዉጭ ያሉ የኦሮሞ ጠባብ አክራሪዎችና ኦህዴዶች በኦሮሞ ስም እየነገዱ ኦሮሞዉን እየጎዱ እንደሆነ ለማሳየት ሞከርኩ። ይሀን ምስኪን ሕዝብ ፣ ከሌላው ማህበረሰብ ጋር እያጣሉትና እያራራቁት በሁሉም መስፈርት ተጎጂ እንዳደረጉት አስረዳው።

ክሶስት ወራት በፊት በአዲስ አበባ ዙሪያ አንድ ጸያፍ፣ የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ የማይመልስ ሰነድ ወጥቶ ነበር። ሰነዱ ከነለማ መገርሳ ቢሮ፣ ከኦሮሚያ ክልል መንግስት ጽ/ቤት እንደወጣ ጠቀስኩ። ኦሮሞ ነኝ ያሉ አንድ የክፍሉ ታዳሚ፣ ሰነዱ ከኦህዴድ እንደወጣ ምን ማስረጃ እንዳለኝ ጠየቁኝ። “ሰነዱ በኦሮሞ ስም የወጣ ግን የኦሮሞን ሕዝብ የሚሳደብ ሰነድ ነው “ ብለውም ኦሮሞዎች ይሄን ሊጽፉ እንዳማይችሉ በመግለጽ ነበር በሰለጠነ መልኩ የሞገቱት። እኔም ቀጥተኛ መረጃ እንደሌለኝ አስረድቼ ያሉኝን circumstantial ፣ ተዛማጅ መረጃዎችን በማቅረብ ሰነዱ ከነ አቶ ለማ መገርሳ ቢሮ እንደወጣ ለማሳየት ሞከርኩ። አንዱ ትልቁ መረጃዬ ሰነዱን በተመለክተ የፌዴራል መንግስት ቃል አቀባይ አቶ ነጋሪ ሌንጮ “እኛ አናውቀውም” ቢሉም፣ የክልሉ መንግስት ቃል አቀባይ ግን እንኳን ሰነዱን ሊክዱ፣ አንደውም አንድ ሰነድ ለፌዴራል መንግስቱ እንዳቀረቡ በይፋ ማመናቸው ነበር።

ይህ ሰነድ ለፌዴራል መንግስት ከቀረበ በኋላ ከታወቁ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ከአቶ ብርሃነ መስቀል አበበ በቀር ብዙ የኦሮሞ ብሄረተኞች ሲቃወሙት አልሰማሁም። ለምን ቢባል በይዘቱ ይስማማሉ ብዬ ስለማስብ። አቶ ብርሃን መስቀልም ተቃዉሟቸው ያሰሙት ለምን አዲስ አበባ በኦሮሚያ መንግስት ስር አልሆነችም በሚል ነበር።

አለምነህ ዋሴ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው በሚኒስትሮች ምክር ቤት ዉይይት ከተደረገበት በኋላ፣ እነ ለማ መገርሳ ያቀረቡት ሰነድ water down ሆኖ፣ አንድ ሌላ ረቂቅ በሚኒስተሮች ምክር ቤት ጸደቀ። በሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ኦህዴድ በ extension የኦሮሞ ብሄረተኞች ከሕወሃት፣ ደሃዴን እና ብአዴን ተለይተው ለብቻቸው የቆሙበትና የተሸነፉበት ሁኔታ ነው የነበረው።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያረቀቀው ሰነድ፣ ኦህዴድ መጀመርያ ካዘጋጀው ሰነድ በጣም ስለወረደባቸው፣ ጊዜም አልፈጀባቸውም የኦሮሞ ብሄረተኞች ጠንካራ ተቃዉሞ ማሰማት ጀመሩ። እነ ጃዋር መሐመድ በሚቆጣጠሩት የኦሮሞ ሜዲያ ኔትዎርክ፣ በለማ መገርስ ትከሻ የሌላውን ማህበረሰብ ፍላጎት ለመጨፍለቅ ሲሰሩ ቆይተው ሳይሳካላችው ሲቀር ፣ ረቂቅ አዋጁ ኦሮሞዉን ከአማራውና ከአዲስ አበባ ህዝብ ለማጣላት ነው በሚል የሌላው አሳቢ ለመምሰል እየሞከሩ ነው። የሚያስገረመው ግን ሌላው ማህበረሰብ እንደ ጃዋር ያሉትን ሰዎች ማወቅና መረዳት አለመቻሉ ነው። በተለይም የኢትዮጵያ ብሄረተኛ የሚባለው ሃይል እነርሱን እያባባለና ማጎዘፍና መለማመጥ ምን እንደሚፈይድላቸው ሊገባኝ አልቻለም።

በፓልቶክ ጥያቄ የጠየቁኝ ኦሮሞ ታዳሚ፣ “ሂትለር ጀርመኖችን እንደማይወክል፣ እነ ጃዋርም ኦሮሞን አይወኩልም” ነበር ያሉኝ። እዉነታቸውን ነው። አክራሪ የኦሮሞ ብሄረተኞችን ማባባል ሳይሆን ፖለቲካቸው የከሰረ ፣ የኦሮሞ ማህበረሰብ የማይመጥን፣ ሕዝቡን የጎዳ መሆኑን aggressively ማሳየትና ማስተማር ያስፈልጋል። ሂትለር በመርዛማ ፖለቲካው ብዙ ጀርመኖችን አስቶ ነበር። እነዚህም ሰዎች ያሳቷቸው፣ በዘር በሽታ የበከሏቸው፣ ብዙ ወጣቶች አሉ። እነርሱን ከነዚህ ቢላሾች መዳፍ ማውጣት አለብን። አለበለዚያ ይዘዋቸው ገደል ነው የሚገቡት።

እስቲ ለጃዋርና መሰሎቹ አፍቃሪዎች፣ እነርሱን ሆይ ለምትሉ፣ ጃዋር በቅርብ ከተናገራቸው አባባሎች የተወሰኑት አብሮ በተያያዘ ቪዲዮ ይከታተሉ።

ስለጃዋር ስንጸፍ አንድ ግለሰብን አይደለም እያየን ያለነው። ጃዋር የኦሮሞ ፈርስት ንቅናቄ መሪ ነው።፡የኦሮሞ ሜዲያ ኔትዎርክ ዳይሬክተር ነው። ከርሱ ጋር በተለያዩ ግብረ ኃይሎች የሚሰሩ፣ ከርሱ ጋር በየስብሰባዎች የሚገኙ እንደ ዶር ሕዝቄል ጋቢሳ ያሉ ብዙ ምሁሮች አሉ። እነርሱን ሁሉ የሚያጠቃልል ነው።፡

“ኦሮሞው የራሱ መስጊዶች፣ አብያተ ክርስቲያናትን እድሮችን መስራት አለበት። በየስቴቱ አምስትና አስር ኦሮሞዎች ብንኖር እንኳን መስራት እንጂ ኡእሃበሻ መስጂድና ቤተ ክርስቲያን ሄደን የምንሰግድበትና የምናስቀድስበት ምንም ምክንያት አይኖርም።

ባለፊት አምስት አመታት ኢትዮጵያ የተሰኝችዉን አገር ለኛም ለነሱም እኩል እንድትሆን ለማጽዳት ያላድረኩት ጥረት የለም። እነሱ ግን የሚሰሙ አይነት ሕዝቦች አይደሉም። እዉነቴን ነው ! ባስተምራቸው፣ ባስተምራቸው ሲብስባቸው እንጂ ሲሻሻሉ አላይም። እዉነቴን ነው የምላችሁ ጭራሽ እየባሰባችው ነው”

“እነሱ ሜዲያ ላይ የምቀርበው በሌላ ነገር ሳይሆን ኤክስፐርት ስለሆንኩ በሞያዬ ምክንያት ነው። ዛሬም ይፈልጉኛል፤ ነገም ይፈልጉኛል። ባይፈልጉኝም እንኳን ተጎጂ የሚሆኑት እነርሱ ናቸው። ለምን እነርሱ ሜዲያ ላይ እንደምቀርብ ታውቃላችሁ ? ጃዋር መሐመድ የሚባለው የኦሮሞ ልጅ ከማንም በላይ ኦራተር(ተናጋሪ) ነው ተብሎ ሲሰማ እዛ ሩቅ ያለው የኦሮሞ ልጅ ኩራት ይሰማዋልና ራሱን ከፍ ያረጋል”

እነዚህ አባባሎች ኦሮሞን ይወክላሉን ? በኦሮሞ ስም የሚነገሩ፣ የኦሮሞን ማህበረሰብ የሚሰደብና የሚያዋርድ ጸያፍ አባባሎች አይደሉምን ? እንደዚህ አይነት ሰዎች በኦሮሞ ስም ሲነግዱስ የሌሎች (ኦሮሞዎች) ዝምታስ እስከመቼ ነው ?

አሁን ለኦሮሞ ማህበረሰብ ይሄን እላለሁ። ኦሮሞው እድል ፈንታው ከሌላው ጋር ነው።ኦሮሞነት ኢትዮጵያአዊነት ነው። ከሌላው ወገኖች ጋር እጅ ለእጅ ተያይዞ፣ ይሄ መሬት የኦሮሞ ርስት ነው፣ ያ መሬት የጉራጌ ነው …ከሚለው ፖለቲካ ወጥቶ፣ ሁሉም እኩል የሆኑባት አገር እንድትኖር መስራት ነው የሚሻለው። ዉጭ ያሉ አክራሪዎች፣ ኦህዴዶች፣ ኦነግች የመሳሰሉ በሽተኛ፣ ከኦሮሞ ባህል ጋር ፈጽሞ የማይሄድ አስተሳሰብ ነው ያላቸው። እነርሱን መስማትና በነርሱ ርካሽ ወሬ መታለሉን ማቆም አለበት።የኦሮሞ ባህል የጉድዲፈቻ ባህል ነው። ሌላውን የመቀበል፣ ለሌላው የማሰብ ባህል ነው። የኔ የናንተ የሚል ሳይሆን የኛ የሚል ባህል ነው። የነዚህ ሰዎች ፖለቲካ ግን ፍጹም ከኦሮሞ ባህል የራቀ ነው።

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. DRA(Democratic Republic of Amhara) says:

  ጊርማ ካሳ
  ሳይለንት ማጆሪቲ ማለት ጀመርክ ከትራምፕ የኮረጅከውን ነው፡፡
  የራስህ ሀሳብ አስመስለህ አታቅርብ፡፡በሃሳብ ስርቆት መከሰስ አለብህ፡፡
  ቱልቱላ፡፡
  አሁን ጊዜው ሳይለንት አማራ፡፡

 2. ቦረና says:

  በአንቦና በሌሎች ክልሎች ስላለው እንቅስቃሴ ፡
  ሕዋሃት ካወጣው መግለጫ፡-

  “””የኦሮሚያ ነጋዴዎች ከሚያነሱት ጥያቄ ዘጠና በመቶው ከግንዛቤ እጥረት ጋር የተያያዘ ነው።”””

  ሕዋሃት ሌላውን ሁሉ “ግንዛቤ ዓልባ” እራሱን ግን የአልበርት አይንስታይን መንትያ ፡ አርጎ በመገመቱ የተነሳ ከሚተፋብን ቆሻሽ ፡ ዛሬ የሰማሁት ነው፡፡

 3. ዲሪአ says:

  አይ ግርማ አንተ ምን አለብህ ደልቶህ ነው ስለ ኦሮሞ ብሄረተኝነት የምታወራው፡፡
  የኛ ትግል አሁን የአማራን ዘር ከማጥፋት መቆም ነው፡፡
  5 ሚሊዮን አማራ ሲያልቅ የት ነበርክ፡፡
  ቱልቱላ፡፡
  ይንተን ጽሁፍ ማንበብ እንዴት እንደምፀየፍ፡፡

 4. Tesmami says:

  መጽሄት ከበደ (waw),
  You said “ሃሳብህ ቆሻሻ ነውና ፡ ላደባባይ አይበቃም”. You nailed them on the truth. Thanks God that I am Oromo but not Habesha.

  • መጽሄት ከበደ (waw) says:

   “ኦሮሞ ነኝ ፡ አበሻ አይደለሁም”
   ይህን ማለት መብትህ ነው!

   የሆነ ነገር አልፎኛል መሰለኝ ፥ እናም አባባሉ ብዙም ስሜት አልሰጠኝ። ለኔ አበሻ ፡ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንን ያጠቃልላል።
   “ኦሮሞ ነኝ ፡ አበሻም ነኝ” የሚል ኢትዮጵያዊ ሲያጋጥምህ ፡ ቅር እንደማትሰኝ ተስፋ አለኝ።

   እኔ ሰው መሆኔን ነው ያማውቀው ፥ ከዛ ዝቅ ሲል ኢትዮጵያዊ!

  • jjj says:

   koshasha chinkilate amedam

 5. Anonymous says:

  ኦሮሞ ብሎና ኦሮሚያ ብሎ የብሄር ብሄረሰቦች አገር የለችም። ትግሬ ብሎና ታላቋ ትግራይ ብሎ የብሄር ብሄረሰቦች አገር የለችም። ለዚህም ነው ኢትዮጵያን ወግተው በጫካ ካርታቸውን ተከፋፍለው አማራውን እና ኦርቶዶክሱን በማጥፋት የትግሬ ታላቋ ትግራይ የምትባል አገር ትቆማለች የኦሮሞ አዲሷ ኦሮሚያ ለኦሮሞ አገር ትቆማለች በሚል የኢትዮጵያ ታሪክ የአማራና የአፄዎች ስለሆነ አክትሞለታል በሚል ነው 26 አመት አማራው የገነባትን ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች አገር ውስጥ አንታሰርም ኢትዮጵያዊ አይደለንም ቅኝ ግዛት ተገዝተን ነው ተጨፍጭፈን ተወረን …… በሚል ፕሮፓ ጋንዳ በጦር የወጏትን የብሄር ብሄረሰቦች አገር የኢትዮጵያን ካርታና ክልል አማራን በማጥፋት መግዛትና በስሟ መጠቀም አልቻሉም አይቻልም። አማራ አዎ ኢትዮጵያ መሬቱ አገሩ ክልሉ ካርታው ነች የትኛውንም ነገድ ዘር በማጥፋት በመጨፍለቅ የአማራ መሬት አገር ብሎ ሰይሞ የመጣበት ታሪክ የለውም በየትኛውም ግዛት በኢትዮጵያ እንደ ታሪኩ የሰፈረ የብዙ ሺዘመን ታሪክ ያለውና ኢትዮጵያዊነትን በውርስ እንጂ በስጦታ ያልተረከበ በመሆኑ በክልል መልክ አይጨፈለቅም ። በዘር ፌዴሬሽን አይከፈልም አይጨፈለቅም።አማራ ስር መሰረቱ የበቀለው እንደ አማራና ኢትዮጵያዊ እንጂ ስሙን በመቀያየር የትኛውንም ነገድ ቅኝ ግዛት ገዝቶ ኢትዮጵያዊነት ጫና የጫነበት የለም። በኢትዮጵያ የብዙ ነገድ አገር ውስጥ አንታሰርም ብሎ ኢትዮጵያ ላይ ሰፍረው የሰፈሩበትን መሬት ሁሉ ለመጠቅለል በስማቸው ለመሰየም አማራውን ለማጥፋት 26 አመት የትግሬው የኦሮሞ ነፃ አውጭዎች ኢትዮጵያን ወግተው ከጫካ ድላቸው ብኃላ አማራላይ ጦራቸውን መዘው በሬወለደ ታሪካቸውን ሲተርኩ ኖረዋል አማራ ግን በኢትዮጵያዊነቱም በአማራ ማንነቱም የማይደራደር ሆኖ በመቆም 26 አመት አገሩላይ ቁንጮው ላይ ተቀምጠው በኢትዮጵያ አገሩ ስም እየተጠቀሙ አገራቸውን ለመመሥረት ያላስተጋቡት ፕሮፓጋንዳ የለም። አማራው አሁንም የሚነሳው ኢትዮጵያን ለማፍረስ እና ለመክፈል ሳይሆን እንደ አባቶቹ ታሪክ በኢትዮጵያዊነቱ የሥርአት ለውጥ እንጂ አገር ለማፍረስ ከትግሬም ሆነ ከኦሮሞ ነፃ አውጭ አገር ለመቀበል ጥገኝነት ለመጠየቅ አይደለም።። በመሆኑም በአማራ ነቱና በኦርቶዶክስ እምነቱ በዋናነት ኢትዮጵያ አገሩና ካርታው ክልሉ በመሆኗ ተጨፍጭፋል ዘሩ እንዲጠፋ በክልል መልክ ታስሮ በወረራ አገሩን ተቀምቷል ስለዚህም አምራው ተደራጅቶ የሚሠባሰበው በዋናነት ማንነቱን ከጥፋት ለማዳን እና አገሩን መሬቱን ለማስመለስ ነው።። አማራ ኢትዮጵያ የብዙ ነገዶች አገር መሆኗን በታሪኩም ዛሬም አልካደም።።። አማራ በዘር ተደራጅቶ አማራ የሚባል አገርና መንግሥት ለአማራ ማንነትና ህልውና ነፃነት አመጣለው ብሎ በታሪኩ ያቆመበት ዘነን የለውም።። በመሆኑም ኢትዮጵያ ላይ ዛሬ ለ26 አመት ጠላቶቿ ቁንጮዋላይ ተቀምጠው አማራን በማጥፋት አገር ለመከፋፈል በጫካ ህልማቸው መሠረት የትግሬው ነፃ አውጭ የኦሮሞው ነፃ አውጭ እጅ ለእጅ ተያይዘው ትግሬው ወልቃይት ጠገዴን ራያ ቆቦን በወረራ አማራን በማጥፋት የትግሬ ነው ሲል የኦሮምው ነፃ አውጭ አማራን በማጥፋት ኢትዮጵያን በመቁረስ አዲስ አገር ስም በመሠየም ኦሮሚያ የኦሮሞ ሲለን ኢትዮጵያን ለመቀራመት አዲስ አበባ ላይ ሸዋ ላይ ተቀምጠው አማራ የገነባት ኢትዮጵያን እና ካርታዋን በስሟ ከአለም መንግስት ጋር ሲወዳጁባት አቅማቸውን ሲያጠናክሩባት ሲደጋገፉባት ኖረዋል።። ዛሬ ግን አማራ በስሙና በኢትዮጵያ ስም መነገድ እንደሌለ ለማሳየት ተነስቷል ኢትዮጵያን ይዞ በአንድ ጎጥ መንግሥት ሥር ለዘሬ ለጎጤ ነፃነት ህልውና እሰራለው የሚል የመጨረሻ ሰአቱ የአማራ በመነሳት ስላሰጋው የትግሬ ነፃ አውጭ ህውኃትና የኦሮሞ ነፃ አውጭ በጫካ የተፈራረሙት ውል አዲሳባን ይዘው አማራን እና ኢትዮጵያዊያንን እስኪያጠፉ በጋራ መሥራትና ኦሮሞው ትግሮው አገራቸውን መንግስታቸውን አቁመው በህጋቸው መሠረት ለመገንጠል ነበር። ነገር ግን አማራው እንደ አባትቹ በኢትዮጵያ ለህዝብ የማይሰራ ህዝብ የማይሠማ መንግሥት ሥርአት በመቀየር ኢትዮጵያን አገራቸውን ተረክበው እየተወራረሱ እንደመጡት ዛሬም ከ 26 አመት በኃላም አማራውን ኦርቶዶክሱን ቀብረነው መተናል እንዳሉት አማራው አልሆነላቸውም አልተቀበላቸውም። አማራ ዛሬም ጥንትም በታሪኩም ጀግንነቱ ኢትዮጵያን በማፍረስ አይደለም።። የሥረአት ለውጥና አገር የማፍረስ የመቀማት ጀግንነቶች በጣም በጣም ይለያያሉ። ስለዚህ የአማራው መደራጀት የትግራው ነፃ አእጭና የኤሮሞ ነፃ አውጭ አዲስ አበባን የመጨረሻ ግዜ ማርዘሚያቸው በምድረግ ኦሮሞ ለቆረሳት ኢትዮጵያ እና ኦሮሚያ ብሎ ለሰየማት አዲስ አገር ቅርብ ስለሆነች ትግሬ በታሪክ የሰፈረበትን ከተከዜ እሩቅ እርቀት በላይ በክልል መልክ ተስፋፍቶ ተከዜን ተሻግሮ የጠቀለለውን ወልቃይት ጠገዴና ራያ ቆቦ ላለማጣት አሁንም ለኦሮሞ ነፃ አውጭ አዲስ አበባን የኦሮሞ ብዬ ካረጋገጥኩላቸው አማራም ሆነ ኢትዮጵያዊነኝ የሚለውን አፉን አሲዘን ኢትዮጵያን የምንዘርፍበት ግዜ እንዲራዘም እናረጋለን ሲሆን ኦሮሞው እድሚ ለህውኃት ኢኀድግ መንግሥት ኢትዮጵያን ቆርሶ በስሜ ኦሮሚያ ለኢሮሞ እስከነ ከተምዋ ወሰነልኝ ዋናው ኦሮሞ መሬቱን በስሙ ካደረገ የኦሮሞ ማንነት ያለው አገር ልጆቻችን ይመሰርታሉ ኢትዮጵያ የምትባለው ይአበሻ አገር ትጠፋለች ነው።። ስለዚህ አማራ የአፄዎች ስርአት የአበሻ ስርአት ስለ ፈረሰ አገሩን ተቀምቶ ዘሩ ጠፍቶ አገር አልባ እንዲሆን የሚሠራበትን ሴራ በንቃት አይቶ መነሳት ግድ ነው ኢትዮጵያን የማይፈልግ የራሱን አገር ለምቆም አማራንና አፄውችን በማብጠጠል አገር የመቀምት እስትራቴጂ መቆም አለበት። ኢትዮጵያን ያለና ኢትዮጵያ የብዙ ነገድ አገር መሆኗን ተቀብሎ በኦሮሞ ኦሮሚያ በሚል ማንነቱ ሳይጨፈለቅ በትግሬ ታላቋ ትግራይ በሚል ማንነት ብሳይጨፈለቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ከዘመኑ ጋር የሚስማማ ዲሞክራሲ ስርአት ለማቆም እነሳለው የሚልን አማራ ይደግፋል እንጂ አይቃወምም ምክንያቱም የስርአት ለውጥ እንጂ አገር በማፍረስ አዲስ ስም በመሰየም ለጎጤ ለዘሬ አገር አቆማለው የሚል ህልም እስካልሆነ ድረስ አማራ ዝግጁ ነው።።። በተረፈ አማራን በማጥፋት ኢትዮጵያን መግዛት ኢትዮጵያዊ መሆን አይቻልም።።። አማራንም አጥፍቶ ለዘር ጎጤ አዲስ አገር እና ነፃነት መንግሥት አቆማለው አይቻልም።።። ምክንያቱም አማራም የራሱ ታሪክ ማንነት አለውና የትኛውንም ነገድ ታሪኩንና ማንነቱን ጨፍልቆ ኢትዮጵያዊነት የጫነበት የለም ኢትዮጵያ ካልተፈለገች የትግሬ ወይም የኦሮሞ ነፃ አውጭዎችና አዲስ አገር መሥራቾች ብቻ የሚወስኑት አይደለም። በመሆኑም 26 አመት አማራውን በማገለባበጥ ኢትዮጵያ ቁንጮላይ መቀመጥ በቃ ስለዚህ አማራ ስምህን በማገለባበጥ ዘርህን በማጥፋት አገርህን በመቀማት ያለው ሂደት ማብቃት አለበት በቃ !በቃ!

 6. amor ambulance says:

  any amra think about ethiopia there is no ethiopia only the name .ethiopia is destrouyed the mercenery tgrea people 44 years ago. if any amra think about ethiopia he might be retarded or slow thinking or he is ilusinal ethiopia is dead by the mercenery tgrea . the stupid amara 50 percent amras population genocide by tgrea pepole the last 44 years .if you want to save the remaing amars you must organized very fast ,tgreas gdp 4000 dollars amras gdp 387 dollars 15 times tgrea are richer than amra tgrea land are semi idustralied in east africa investment 129 billion dollars amra land 0 industies investment 12 million dollaras per year .population tgrea 5.6 millions amra 31 million

 7. ገረመው says:

  Amanuel Ze Ambo .
  ጌታው እንዳንተ አይነት ሀቀኞችን ቀን በመብራት እያፈላለግን እንገኛለን ፡ ትብብርህ ለአገርህ ስትል አይለያት ፡ እግዚአብሄር ይባርክህ ፡ ያንተን አይነት አቁዋም ይዞ ማነኛውም ኢትዮጵያዊ ከማነኛውም ኢትዮጵያዊ የበለጠ ወይም ያነሰ የመወሰን መብት የለውም ብሎ የመሞገትና የመፈከር መብት አለው ብየ ስለማምን ነው ።

 8. መጽሄት ከበደ (waw) says:

  አንድ በጣም የሚደንቀኝ ነገር ቢኖር ፡ ብዙ ግዜ ፡ ዋናውን ፡ ትኩረት የሚፈልገውን ጉዳይ ፡ ወደጎን ትተን ፥ አንገብጋቢ ባልሆነ ጉዳይ ላይ ፡ ስንተራመስ ፡ ቀናቱ ተደምረው ወር ፥ ወራቱ ዓመትን ፡ አዋቅረው ፥ ዘመናት መንጎዳቸው ነው።

  በየአገሩ ላይ ያሉ መሪዎች (በኛ ገዥዎች ፥ ለመመራት ገና አልበቃንም) ሕግ ዓልበኝነት / ሌብነት / ዘራፊነት …… ፥ በአገሪቱ ከሚኖረው ሕዝብ ፡ ችግርን የመሸከም አቅም ጋር ፡ የተጣጣመ ነው። ዝም ብሎ የሚጫን የጋማ ከብት ፡ ሸክም ይበዛበታል፡፡ የሚያምጸው ፡ መብቱን አስከብሮ ይኖራል!
  ባጪሩ ያለው ገዢ ፡ የነዋሪው ማንነት ፡ መለኪያ ነው።
  በየትኛውም አገር ፡ የሚታየው እውነት ፡ ይኽው ነው!

  የሃይማኖት መሪዎችና ገዥዎች ተጣምረው በመስራት ፥
  መቀበሪያ ጉድጓዳችን ውስጥ ቆመን “የባሰ አታምጣ!” የምንል ሕዝቦች አርገው ፡ አሰልጥነውናልና ፥ ከዚህ የባሰ ምንም እንደማይመጣ ፡ እንኳን ማሰብ ተስኖናል።
  “ጥቃትን ተከላከል” የሚለውን ፡ ሃይማኖታዊ ቃል ፥ “ለገዥህ ስገድ” በሚል ተክተው አደንዝዘውናል!

  “ከንጉሳዊው አገዛዝ” በኋላ ፡ ” አብዮታዊ ወታደራዊ አገዛዝ” ተተክቶ ፡ ምድሪትዋን ቀውጢ አርጓት ነበር። የተማረ ባይኑ ዓይየኝ ያለው ፡ ወታደራዊ አስተዳደር ፡ የአገሪቱን ምርጥ ልጆች ፡ አድኖ ረፍርፎ ፡ ለዛሬው ውድቀታችን አበቃን!

  ዛሬ “ጎሰኛ ወታደራዊ አገዛዝ” አብዮታዊ ነኝ ብሎ የነበረውን ተክቶ ፥ ማሰርና መግደሉ ላይ ፡ እንደ ቂጣ ፡ እንደተመቸው መሸንሸንን ጨምሮልናል።
  ዛሬ ሳንመርጥ ፡ ባጋጣሚ የተወለድንበት ጎሳ ፡ ወርቃማ ወይም ነሃሳማ ያረገናል!

  “እግዚአብሔር ሰውን በአምሳሉ ፈጠረ” የሚለው ፡ ፈጣሪያዊ መልዕክት ለኛ አይሰራም። ለግዜው ፡ ወርቃማዎቹን በራሱ አምሳል ፈጥሮ ፡ ነሃሳማዎቹን ፡ የወርቃማዎቹ መገልገያ እንዲሆኑ ፡ የፈጥረ ይመስላል።
  በመሆኑም የነሃሳማዎቹ መሬት ተነጥቆ ፡ ዶላር መክፈል ለሚችለው ፡ ባዳ ፡ ተሸጠና ፥ ወርቃማዎቹ ባለዶላር ሆኑ!
  የአገሬ ገበሬ መሬቱን አስረክቦ ወደ ልመና ፥ ሕንዱ ዓረቡና ወርቃማው ዘር ፡ ወደ እርሻ!

  ችግርን የመሸከም አቅማችን በመስፋቱ የተነሳ ፥ ዲሞክራሲያዊ አስተዳደር የማየት ተስፋችን ፡ ጫጪቷልና “የባሰ አታምጣ!” በሉ!

  እኛ ፡ የዛ ፡ ግዙፍ ታሪክ ሰርቶ ያለፈ ትውልድ ፡ ቀጣይ ትውልዶች ነን ብለን የምንኮራ ፥ የዛሬዎቹ ተንቀሳቃሾች ፥ መንግስት ሳይሆን ፡ እንደ ማፍያ በተደራጀ ፡ የወያኔ ጎሰኛ ቡድን መገዛታችን ፥ የወያኔን ሰይጣናዊነት ብቻ ሳይሆን ፡ የኛንም ድንቁርና ፡ አድማስ አልባ የሆነ ደረጃ ላይ መድረሱን አብሳሪ ነው።
  “ኢትዮጵያ” የሚለው ስም ፡ ዋነኛ በሆኑት ፡ የዓለም የሃይማኖት መጽሃፍት (መጽሐፍ ቅዱስ ፥ ቁራን……) ላይ ፡ መስፈር እስኪችል ድረስ ፥ ለዝና ያበቃት ትውልድ ፡ ኖሮባት አልፏል!
  ዛሬ “የባሰ አታምጣ!” ትውልድ በቦታው ተተክቷል!

  በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፡ እንደ ሰው መኖር ፡ ባልቻልንባት ኢትዮጵያ ፥ ከተማው ፡ አዲስ አበባ ተባለ ወይም ፊንፊኔ ፥ አማርኛ ተወራበት ኦሮምኛ ፥ በስመ አብ ተባለበት ወይም ቢስሚላሂ ፥ ለውጡ ምንድን ነው? መጀመሪያ ሰው እንሁን ፥ ከዛ በኋላ ቋንቋ ፡ ከተማና ሃይማኖት ያሳስበን!

  “የኦሮሞ ጥቅም” የሚል ጣምራ ቃል የ2009 የወያኔው መከፋፈያ መርዝ መሆኑን ለማወቅ ፡ ጠንቋይጋ መሄድ አስፈላጊ አይመስለኝም። “የወያኔ ጥቅም” የሚለውን ሃቅ ለመጋረድ ፡ የተሰራች መጋረጃ ፡ ብዙ ስታናቁር ሳያት ይደንቀኛል! ወያኔ ሰነ ልቦናችንንም ፡ ጥሩ አርጎ ተረድቶታል።

  በአገሪቱ ላይ ፡ የማዘዝም ሆነ የመጠቀም መብትን ጠቅሎ ለብቻው የያዘውና ፡ በተግባርም የሚያሳየው ፥ “የወያኔው ጎሰኛ ገዥ ቡድን” መሆኑ ባደባባይ የሚታይ ሃቅ ነው! የወያኔው አሻንጉሊቶች “ኢህአዴጎችም” በዚህ ጉዳይ ፡ የአዛዣቸውን የወያኔን ጥቅም ከማስጠበቅ የተለየ ፡ ሚና ሊኖራቸው አይችልም።
  ካለበለዚያ የወያኔውን ትርፍራፊ ፡ አያገኙም!

  እኛ ግን በዚህ አጣብቂኝ ውስጥ እያለን ፥ ትልቁን ችግር ወደ ጎን ሸሽገን ፡ ሰለ አንድ ግለሰብ አተካሮ እንገጥማለን! የጽሁፋችን ዋና ተዋናይ የሆነው ግለሰብም ፡ ሰውነቱን ይስትና ፡ ወደ ፈጣሪነት ከፍ ማለት ያምረዋል!
  ትላንት መለስ ዜናዊ (ዘራዊ) 1፡ እንደ ክርስቶስ ውሃ ላይ ፡ መሄድ ይችላል ተብሎ ሊነገር ፡ ትንሽ ሲቀረው ፥ ተፈጥሮ የሞትን ጆከር ስባ ለማንም ክብር እንደሌላት ፥ ሁሉም ሰው እኩል መሆኑን አሳየችን። ግን ዓይን አለን እንጂ ለማየት አልታደልንም!

  ዛሬ ፡ የሰለጠነው ዓለም በፈጠረው የኢንተርኔት ድህረ ገጾች ላይ ፡ ጎሳን ጠቅሎ ፡ እንደግለሰብ መስደብ ወይም ማወደስ ፡ የጋራ እስፖርት የሆነ ይመስላል። በእርግጥ ወያኔዎች ፡-
  አማራ ፥ ኦሮሞ ፥ ክርስቲያን ወይም እስላም መስለው ሌላውን በመስደብና በማንቋሸሽ ፡ በሕዝብ መሃከል ቅራኔ ለመፍጠር መታገላቸውም ፡ የታወቀ ጉዳይ ነው።

  ሆኖም ዲጅታል ስድብን በመጻፍ ፡ በዚች ምድር ላይ ተወዳዳሪ ሳናጣ አልቀረንም፡፡ ከመጻፍም አልፈው ፡ “ጸያፍነትን” መልካቸውን የለገሱት ፡ ደፋር ወንድም እህቶቻችንን በፊልም ኢንተርኔት ላይ ፡ እያየን ነው።
  ዕውቀት ሳይሆን የመናገር ድፍረት ያላቸው ፡ እነደ አቦይ ስብሃትን የመሳሰሉ ሰዎች ፡ በፊልም መቅረብ ፥ ብዙዎችን ሳያበረታታ አልቀረም!

  አንድ ቀን ፡ የገዛነው ኮምፒዩተሩ ፡ እራሱ ታዝቦን
  “ሃሳብህ ቆሻሻ ነውና ፡ ላደባባይ አይበቃም”
  የሚልበት ወቅት ፡ ይመጣል የሚል ተስፋ አለኝ!
  እስከዛው ልቦና ይስጠን!

 9. ገረመው says:

  ይህ ጃዋር የምትሉት ሰው በናቱ የወሎ ክርስትያን አማራ ነው ፡ በአባቱ የየመን ተወላጅ ነው ፡ ዘወትር ኦሮሞ ኦሮሞ ኦሮሞ የሚለው ከኦሮሞወች በልጦ ለምን ይሆን ? የርሱ ኦሮሞነት ምኑ ላይ ነው ፡ ተስፋየ ገብረ እባብ ተንፍሶበት ይሆን እንዴ ? እቲ መላ ምቱ ፡ ወይም አለማቀፍ ታጋይ ቸ ጉቤራ ነኝ ይበል በቁርጡ ።

 10. Amanuel ze Ambo says:

  እውነት ለመናገር በኢትዮጵያዊነቴ የምመካ ከኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ቤተሰቦች የተወለድኩ ኢትዮጵያዊ የአዳም ዘር ነኝ። ምድራችን ለሰው ሁሉ ልጆች መኖሪያነት የተፈጠረች ሰውም ከርሷው የተገኘ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ሁኖ ሳለ ከዱር አውሬ ባልተሻለ ሁኔታ ለመነካከስ ምክንያት መፍጠሩ ይገርማል የሰው ልጆች በምድር ላይ በበዙ ጊዜ ለራሳቸው ስርዓትን ማበጃጀት ሲጀምሩ ወደመሻሻል ማደግ ሲገባቸው ከቅርባቸው እየተቧደኑ የራቃቸውን ለመውጋት ፍላፃ ያበጃሉ ጦር ይስላሉ ያም እያደገ ሄዶ ዛሬ ሰው ረቂቅ የሆኑ የጦር መሳሪያዎች ባለቤት ነው። የሚገርመው ይህ ሁሉ ድካም አምሳያውንና ወንድሙን ለመግደል መሆኑ ይበልጥ ያስገርማል።
  የስው ልጅ ተንኮልንና ክፋትን አስወግዶ እርስ በርስ ከመነካከስ ርቆ ለጋራ በኮንትራት የተሰጠችንን ይህችን ምድር በፍትሀዊነት በእኩል እየተጠቀመባት ቢያለማት እንዴት ያለች ውብ ትሆን እንደነበር አስባችኋታል?የሰው ልጅ ግን ለዚያ ራሱን ማስለመድ አልቻለምና ያሳዝናል። ቢያንስ ግን የሌላ ወገኑን አመለካከትና ኑሮ እምነት ሃይማኖትና ነፃነት በማክበር የራሱንም ራሱ ባመነበትና መልኩ ቢያራምድ መልካም በሆነ ነበር ዓለማችን ግን ክፋቷና ተንኮሏ አድጎና ገዝፎ ፀያፍና ቀፋፊ ወደሆነው የዘመኑ የነ ጃዋር መሃመድ ፖለቲካ ላይ ደርሳለች ይህን ትንሽ ሰው ዓለም አቀፋዊ እውቅና ልሰጠው እንዳልሆነ ግን አንባቢ ያስተው! የሰውየው ተንኮል አክራሪነት የተፀናወታቸው ዓለምን የሚያሽብሩ መስሎቹ በተለያዩ የዓለማችን ክፍል በመኖራቸውና የታወቀም በመሆኑ ነው ይህ ሰው በዚህች በኛዋ ምድር መብቀሉ አይገርምም ምክንያቱም ስው ፈጣሪውን ማሳዘን ባበዛ ቁጥር እንዲህ አይነት አረሞች በትውልድ መካከል መብቀላቸው ግድ ነው። ጣና ሃይቅን እንቦጭ የተባለ አረም በቅሎበት እያስቸገረ ነው እዚህ እኛ ባለንበት ደግሞ ይኽው ጃዋር የተባለ አረም በቅሎ እያስቸገረን ነው አንተ አረም ሆይ ራስህን ንቀል አንተ በመላዋ በኢትዮጵያም ሆነ በዚህ እጣ ክፍል የለህም ይህን ፍቅር ህዝብ ተፋታው በንጹህ የአእምሮው ሰሌዳ ላይ ተንኮል አትጻፍበት እኔ ብቻ ልኑር ሌላው ይሙት የሚል ኦሮሞ የትም የለም ይህች ሃገር የወገናቸው የኢትዮጵያውያንን ጥቃት አንቀበል ብለው በተማረኩበት ሃገር እንኳ ተዓምር የሰሩ የነ አብዲሳ አጋ ሀገር ናት የወገኑን ደም ሊጠጣ ለሚያደባ ላንተ አይነት ቦታ የላትም። አብዲሳ አጋ በሮም ፋሽስት ኢጣሊያንን ባስጨነቀበት በዚያ ጊዜ እንዲህ ነበር ያለው “ይህ ፋሽስት ሀገሬን ወርሮ የህዝቤን ደም እንዳፈሰሰ እኔም የኢትዮጵያ አምላክ ረድቶኝ ፋሽስቱን በገዛ ሀገሩ በሚገባ ቀጥቼ አሳፈርኩት እናም የወገኖቼን ደም ተበቀልኩ” ነበር ያለው አንት አረም ግን እንዲህ ነህ አንድ ነገር ግን እናውቃለን ምኞትህ በዚህች ምድር ላይ እንደማይሳካ!!!

 11. Sam says:

  I do not understand why Girma is obsessed with the Oromo issue. His understanding of the Oromo politicians is not super. But he believes it is. He has not understood Jawar well, but he believes he does. He describes him to be an accomplished orator. What he meant was Jawar was able to convince many Oromos. That is not true. The Oromos who support him do not need convincing. To them Menelik is a man they love to hate. To them the Neftegnas are still wanting the old Amhara domination to be born again. In other words Jawar preaches to the already converted. What new arguments he make to convince that Oromos have never heard before? I do not name a single argument. The Oromo politicians constant act as if Oromos are the only people who matter will backfire. There are many ethnicities in Ethiopia who claim to have been dominated by the Amhara’s ruling class. But they do not let the past to dictate their current living. The Oromo politicians should have taught their people the same. But chose not to. Why? One should not have to be a social scientist to answer that.

  • Abel says:

   Sleazy Sam the pretender and crooked-legged infantile banda-agame cyber-soldier.

   Here you are again hiding behind the extremist arab slave, Jawar, spewing your ignorant woyane venome. You first made such a phony impression that appears to discredit him when in fact your sole mission is to endrose this subhuman savage and slyly take his supporters’ attention off of the criminal agame bandas.

   Why are you talking about the non-existent ‘Amhara ruling class’ when it is the mafioso woyane that has been ripping off the entire country and tyrannizing its people for the last three decades?

   Do you think people are stupid?
   You can’t trick us anymore with your outdated cosa nostra tricks. I can’t wait to chop off your poisnous tongue.

 12. senu says:

  Meakit kkkkkkkkkkkkk

  yenante chgir yebetachnet simet new

  Egzeyabiher yemarachu

  Mechem atiseletinu ! ende bere shint wede huwala kkkkkkkkkk

 13. ጉርሜሳ says:

  ኦቦ ግርማ ካሳ፣
  ፈያተዓ ፤ ዋቀዮ አስኒፍ ሀኬኑ (Thank you. May God reward you)

 14. Christianity is love and unity says:

  This is for the CIA Terroriost Jawar Mohammed.

  Tell him to watch and burn to die.

  “የሊባኖሱ ጉባኤ ይህን ይመስል ነበር። ይሄ ቦታ እመቤታችን የተወለደችበት ሲሆን ጉባኤው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ ቤሩት ላይክ ላይክ ኮሜንት ሼር ያድርጉ”

 15. Caala says:

  Zahome,

  Your classification of Oromo is partly right. But Oromos are having natural blood classification which will never be politically divided. Oromos don’t mind of their difference in religion or what so ever. They only bold their unity via their blood line. Their native fatherland is also only Oromia from ages. Even from the deliberate divide and conquer approach of habesha colonial powers, we are recovering and you are enjoying the current united wave of Oromos on habesha regime.

  But do you know that there is no such called Gonder Amhara, Gojjam Amhara, and Shewa Amhara? Amharic speakers are not equally to mean Amhara. Amhara is only in a small locality called Bete Amhara since its arrival from South Yemen. So unlike the bright future for Oromo, there is no hope for Amhara.

  • Tasso says:

   KKKKK,

   Go back to Northern Kenya.

   Somalians are having nasty parties ahead for you in Harargie and balie you are occupying. Watch Aljazeera documentary about the gala/ Oromo occupation and centuries old hostilities between Somalis and Invader galas/Oromos.

   There will be no fake oromia or Galia, for sure. Ethiopia has 80 Ethnic groups and it belongs to them, not the invader galas/oromos; the name given to them not long ago by a German Missionary.

   Leave the kembata, Sidama, hadya, kefficho, Amhara/Tigre, Gurage, Afar, Gambela, beshangul, Wolaita/Gafat, somalis and the likes land in Wolega, Shewa, Arusi, Balie, Ilubabor, harar, Kefa, sidamo and all the placess you are occupying since the 16th century.

  • Abel says:

   Agame banda aping extremist galla Jawar. You’ll burn in hell.

 16. lier says:

  Hi GIrma
  I think u r a very bad person pls don’t say anything .

 17. Christian Unity says:

  This tells the truth about the deep feelings and fake relationships between the majority Muslims and Tiny minority Christians within Oromo. Do you think the jawar Mohammed terrorists will accept the Christian oromos when they are telling them not to go to churches where others are gathering with peace, unity, love and respect one another?

  Today they are telling them don’t go to mosques and churches belong to others but build your own. where? in America as well.

  Imagine the secret plans they are having for tomorrow against each other including what they are going to tell and give orders to commit crimes between Oromo Muslims that are the majority and Oromo Christians that are the tiny minority. Christians in the middle east are gone because of they are Christians. The war in Iraq, Syria, Yemen and so on is religious between Muslims despite Iraqi shias and Iraqi sunnis are Arabs. Yemeni houtis and Yemeni Sunnis are also Arabs. It is the same in Syria, Lebanon and so on because of sect differences with in Islam.

  So, do you think the majority Muslim Oromo are going to live in peace, respect and equality with the minority Christian Oromo? Nooo. That is not going to happen. The only reason they are gathering together today and acting as if they are united is because of they are considering Ethiopia their common enemy. But even if they are allowed to have own state which is not going to happen in a million year, they cannot live together for a day but destroying each other based on religions, clans, sub clans and regions differencess.

 18. amor ambulance says:

  as far as we know juwar yemni imigrant want muslim brather hood oromi .juwar is not oromo he speaks the language only.as i know 90 percent cristian oromos hate juwar even oromo sparates cristian oromo wiil stay with amra excpet the brain washed welgga oromo .

 19. General Moris says:

  Time to hunt Tigres !
  Time to kill Tigres !
  Time to wipe out Tigres !
  &…&…& !
  Talkative ! When do Plan to do that ? When ? Arrogant! Continue Barking!

 20. Zahome says:

  Somalia as a united country ever lived only for 28 years. You know why? It is because of Clan differences within.

  Somalia:

  Has 5 clans. 100s sub clans
  Somalians are 99.99% Muslims
  All of them are speaking the same language.
  They are living in the same area easily to be administrated.
  They have own history in the area they are living.
  Yet, because of clan differences, Somalians are not able to live together in one country called Somalia but Somaliland, Punt land and Southern Somalia (Somalia). Southern Somalia is divided with 6 federal states based on clan and sub clan differences.

  Oromo or Gala:

  Has 4 different branches (Neged) good enough to be classified as 4 different Ethnic groups.
  Has 29 clans, 1,000s sub clans and 10.000s sub sub clans.
  75-80% Oromo are Muslims, about 17-20% are Christians and 3% are traditional believers.
  They are living in the area impossible to be administrated as a united and independent state.
  They have no history living in the region called oromia before 1517 Gragn Mohammed Islamic war against Ethiopia and they started penetrating in to Ethiopia through mass invasion since 1540 and it took them 300 years to reach the place illegally created and wrongly called Oromia. Among the oromos are living more than 43 other Ethnic groups as well.

  So, there is no way the so called oromia to become as an independent nation without historical facts and justifications but always part of Ethiopia as the place is historically belongs to all Ethiopians, not the Gala/oromo migrants started occupying there since 1540s.

  The funny thing is that 75-80% oromos are Muslims. But except the Yemeni bastard terrorists Jawar Mohammed and few Islamic terrorist, those so called Oromo activist, nationalists, Elites and blah blah are Christians. And for sure 90% of them are not Oromo but from other Ethnic groups with one or both parents and grandparents.

  I agree with the article that these liar animals so called Oromo activists and elites must be confronted openly and aggressively using the truth tarnishing their lies and wishful thinking fake history they are talking about them. Even their name Oromo is given to them by a Nazi German colonizer acted as Christian missionary. So, a Christian missionary named them from Gala to Oromo and Oromo that are 75-80% Muslims are accepting that name given to them by a Christian missionary.

  We also know except the few in abroad, the vast majority Oromo people in the country has nothing to do with these silly and backward terrorists. We are going to change all the Ethiopian regions and places names with their old names that were called before the oromo migration in our country.

  They are so stupid thinking Changing names are giving them the ownerships the things don’t belong to them at all. They are known changing names. But we will continue calling our historical places with the true names such as Nazret, Debrezeit and so on.

  They even changed the Latin alphabet name calling it Quubiiee and using it as if they invented it by themselves. They have no idea the rest of Ethiopia are using this alphabet everyday at school while using English for decades as all Africans, Europe, The Americans and many nations worldwide are.

  Normally religion teaches tolerance, peace, unity, friendships, respect, togetherness and all good things. Yet, the Islamic terrorist Jawar Mohammed who is a Yemeni and other terrorists in the name of Oromo are using religion to divide the people. They are savage animals must be destroyed before affecting more Young oromos that would lead them to savagery Islamic terrorism. This is what jawar Mohhamed is working for and CIA and MI6 or England are happy to use him as they did with Bin laden, IS and all terrorists to destroy nations.

 21. ፈይሳው ካሳ says:

  አሜሪካ ቤተክርስቲያኖች በዘር የተከፋፈሉናቸው ይባላል ይህን መስተካከል ያልቻለ ጉረኛ ዲያስፖራ ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ሲያወራ ይውላል ሀገር ቤት ቤተክርስቲያን ዘር አይለይም የጋራ ነው ማነው የሰለጠነው ሀገር ቤት ያለው የዲያስፖራ ድንቁርና አያልቅም

 22. ዘመነ ገረመው says:

  ግርም ይለኛል !
  ስንት ኩሩ ኢትዮጵያውዊ ምሁራን የኦሮሞ ተወላጆች እያሉ ጃዋር ለተባለ አንድ ምንነቱ ላልታወቀ ዲቃላ ቦታ ሠጥቶ መንጫጫት ? አየ ጊዜ “

 23. Mekit says:

  ግርማ ካሣ፣
  አንድ መጨመር የምፈልገውና የረሳሁት ነገር ቢኖር – ለኢህአዴግ ኦርምኛን በግእዝ መሰጠት ማለት በራስ ላይ ገመድ እንደማጥለቅ ነው። ስለዚህ ሲያምርህ ይቅር እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ኦርምኛ በግእዝ የሚሰጠው በኢህአዴግ መቃብር ላይ ነው። ተስፋ ቁረጥ!

  • Abel says:

   Agame banda, your repetitive drippity-drop and depthless comments makes me believe that you are suffering from dementia. Hmmmm, let’s see if you can better express your thoughts in gullah/galla qubee, slave scripts.

 24. Fiker Yashenfal says:

  Why are the Amhara’s are
  so sensational
  in all issues
  be it political
  or historical issues. For the most part most of them have no enough knowledge on the topic
  they are talking
  about and so stubborn not ready to learn.

 25. Yetewega Ayresam says:

  Iwnet lemenager
  beye teqoamatu
  Amhara indixela
  Yasderegun timkhtegna Gonderiewoch nachew. Idmie likachewun lielaw Amara beyalelbt serto indaybela 11000
  Tigrayochin afenaqlewal.
  Ye Tigray hizb yichin bedel lezelalm ayresatm.

 26. Mekit says:

  ግርማ ካሣ፣
  ዛሬማ ብሶብሃል፡፡ መቼ ነው የምትማረው ስንል ጭራሽ ኤክሰፐርት ነኝ አልከን እኮ፡፡ ትልቁ ችግርህ ያለማወቅህን አለማወቅህ ነው፡፡

  “አንድ ፓልቶክ ክፍል እንግዳ ሆኜ ቀርቤ ነበር። አዲስ አበባን ያካተተ ሸዋ የሚባል አዲስ ክፍለ ሃገር/ክልል አስፈላጊነት ዙሪያ ሐሳብ እንድሰጥ ነበር የጋበዙኝ። ኦሮሞዉም፣ አማራው፣ ሁሉም እኩል የሆኑባት ፣ አማርኛና አፋን ኦሮሞም የሥራ ቋንቋ የሆነበት ክልል መኖር የበለጠ ኦሮሞዉን እንደሚጠቅምም ነበር ለማሳየት የሞክርኩት።”

  ከላይ የጻፍከው ሀሳብ መልሰህ ስታነበው አይገረምህም ግርማ? ኦሮሞና አማራ እንደ ማንኛውም ሰው ዕኩል ናቸው፡፡ ግን አማርኛ በኦሮሚያ እንዲነገርልን ኦሮሚያን መልሰን እንደናዋቅርና እኛው ራሳችን ተጠቃሚ እንደምንሆን ታስረዳናለህ፡፡ የኦሮሞ ልጀች ኦሮሞንና ኦሮሚያን እንደይጎዱ አንት የእባብ ዘር እፉኝት መካሪ ሆነህ ትቀርባለህ፡፡

  “የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያረቀቀው … ፡፡ የሚያስገረመው ግን ሌላው ማህበረሰብ እንደ ጃዋር ያሉትን ሰዎች ማወቅና መረዳት አለመቻሉ ነው። … ሊገባኝ አልቻለም።”

  ግርማ ከሣ፣ ሌላው ማህበረሰብ እንደ አንተ ያሉትን ደደቦችና ኃላ ቀር አስተሳሰብ አቅራቢዎችን ነው መረዳት ያለበት፡፡ ቀድሞ ነገር ኦሮሞን ለመምክር ያንት legitimacy እንዴት ተገኘ? አንተ ኦሮሞ አይደለህ፡፡ ጉዳያችንም እንዲሁ አይመለከትህም፡፡

  I think you are willfully ignorant person who pretends genuine politician. The fact is you are least educated, poorly predicative and irrelevant to Ethiopia’s political solution.

  Sorry I am re-posting because I found some missing letters in the former comment. In fact it happens because of Amharic incompetence with modern technology (computer).

 27. Mekit says:

  ግርማ ካሣ፣
  ዛሬማ ብሶብሃል፡፡ መቼ ነው የምትማረው ስንል ጭራሽ ኤክሰፐርት ነኝ አልከን እኮ፡፡ ትልቁ ችግርህ ያለማውህን አለማቅህ ነው፡፡

  “አንድ ፓልቶክ ክፍል እንግዳ ሆኜ ቀርቤ ነበር። አዲስ አበባን ያካተተ ሸዋ የሚባል አዲስ ክፍለ ሃገር/ክልል አስፈላጊነት ዙሪያ ሐሳብ እንድሰጥ ነበር የጋበዙኝ። ኦሮሞዉም፣ አማራው፣ ሁሉም እኩል የሆኑባት ፣ አማርኛና አፋን ኦሮሞም የሥራ ቋንቋ የሆነበት ክልል መኖር የበለጠ ኦሮሞዉን እንደሚጠቅምም ነበር ለማሳየት የሞክርኩት። “
  ከላይ የጻፍከው ሀሳብ መልሰህ ስታነበው አይገረምህም ግርማ? ኦሮሞና አማራ እንደ ማንኛውም ሰው ዕኩል ናቸው፡፡ ግን አማርኛ በኦሮሚያ እንዲነገርልን ኦሮሚያን መልሰን እንደናዋቅርና እኛው ራሳችን ተጠቃሚ እንደምንሆን ታስረዳናለህ፡፡ የኦሮሞ ልጀች ኦሮሞንና ኦሮሚያን እንደይጎዱ አንት የእባብ ዘር እፉኝት መካሪ ሆነህ ትቀርባለህ፡፡

  ” የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያረቀቀው … ፡፡ የሚያስገረመው ግን ሌላው ማህበረሰብ እንደ ጃዋር ያሉትን ሰዎች ማወቅና መረዳት አለመቻሉ ነው። … ሊገባኝ አልቻለም።”

  ግርማ ከሣ፣ ሌላው ማህበረሰብ እንደ አንተ ያሉትን ደደቦችና ኃላ ቀር አስተሳሰብ አቅራቢዎችን ነው መረዳት ያለበት፡፡ ቀድሞ ነገር ኦሮሞን ለመምክር ያንት legitimacy እንዴት ተገኘ? አንተ ኦሮሞ አይደለህ፡፡ ጉዳያችንም እንዲሁ አይመለከትህም፡፡

  I think you are willfully ignorant person who pretends genuine politician. The fact is you are least educated, poorly predicative and irrelevant to Ethipian’s political solution.

 28. Darewos says:

  What ato Girma has missed is one clear fact. All political and economic powers in Ethiopia are under the exclusive and tights controls of the TPLF. The TPLF has further consolidated its power through its declaration of state of emergency and imposition of direct rule. This means its ethnic based servants and panderers like the OPDO and ANDM have become less trustworthy and valuable in their roles. The OPDO is the servant of the TPLF and does not have any power to suggest and issue any bill or rule. The TPLF uses its servants like the OPDO to issue these kinds of laws to divide and rule.

  • Abel says:

   ANDM & OPDO are spinless agame concubines, who are addicted to woyane’s molasses and would do anything to please their banda pimps. It is time to hunt down each and everyone of them.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: