የአምባሳደር ግርማ ብሩ ልጅ አሚን ግርማ የአጎቷን ልጅና በቤቱ ውስጥ ኗሪ የሆነችውን ግለሰብ አሳሰረች።

የአምባሳደር ግርማ ብሩ ልጅ አሚን ግርማ የአጎቷን ልጅና በቤቱ ውስጥ ኗሪ የሆነችውን ግለሰብ አሳሰረች።

ለጉዳይ ቅርበት ያላቸውና በፍርድ ቤቱ አካባቢ ካገኘነው መረጃ  የተገንዘብነውን ሁኔታ እዚህ ላይ በአጭሩ አቅርበናል።

አሚን ግርማ ብሩ ሠርጓ ላይ እስክስታ ስትወርድ።

የማን አለብኝነት የሚሰማት በአባቷ  ስልጣን በጅጉ  የምትመካ፣ ዘመዶቿን ሳይቀር እስከማሳሰር ደርሳለች። እንደሚታወቀው ብዙ የወያኔ ባለሰልጣን ልጆች

ጥጋባቸው ፈር የለቀቀ እንደሚሆን እያየን ነው። ለዛሬው ያቀረብናት ከዘመኑ ባለስልጣናት ልጆች አንዷ የሆነችውን አሚን ግርማን ነው።  በግንቦት ወር 2009 ዓ.ም. መጨረሻ በአሜሪካን የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ግርማ ብሩና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሊድያ ጌታነህ የልጃቸው የአሚን ግርማ ሠርግን ምክንያት በማድረግ ወደ ኢትዮጵያ ሄደው ነበር። ታዛቢዎች እንደሚሉት ከሆነ: “ሙሽሪት አሚን ግርማ ኢትዮጵያ በቆዩበት ወቅት ለድግስ የተዘጋጀ ውስኪ ከመኖሪያ ቤት ውስጥ ጠፋ በሚል ሰበብ አልፎ ፍርድቤት ደረሰ።  የጫጉላ ሳምንቷን በዉስኪ ጠፋ ክስ ላይ ሙሽሪት አሚን ግርማ እንደለመደችው የስልጣን ኃይል ማንንም የማትምር ከአባቷ የባሰች እንደሆነች ዘመድን ሳይቀር በማሳሰር አሳይታለች።”

ይህ ሁኔታ የተለመደ እና ከዚህ በፊት አምባሳደር ግርማ ብሩ በሚኖሩበት አሜሪካን አገር በአምባሳደሩ መኖርያ ቤት የኢትዮጵያውያንን አዲስ አመት በሚያከብሩበት ወቅት በአገራችን ላይ ንጹሀን ወገኖቻችን እያለቁ ሰለሆነ በእርሶ በኩል ምን ይሰማዎታል ብለው ለመጠየቅ የሄዱትን ሰላማዊ ወጣቶች በድብደባ  ያባረሩት ግርማ ብሩና ከልጆቻቸው አሚን ግርም ግንባር ቀደም ተደባዳቢ ነበረች።  በወቅቱ የነበረውን ድብደባ የሚቀጥለውን ሰንሰለት ይጫኑ። [ አምባሳደር ግርማ ብሩ ሰው ደብድበው ታሰሩ።]

ጉዳዩን ለማጣራት የጠየቅናቸው አንዳንድ ግለሰቦች: ”ይህ የተለመደ አድራጊ ፈጣሪነት አምባገናናው አስተሳሰብ ትንሹን የቤተሰብ ችግር በዉይይት ከመፍታት ይልቅ ዱላ መምዘዝ ወይም የወያኔን እስርቤት መጠቀም እንደሚቀናቸው አሳዩን” ብለዋል። አምባሳደር ግርማ ብሩ ከአንድ ሺህ (1000) ሰው በላይ በተገኘበት ሠርጉ የካሄደ ሲሆን፣ ነገር ግን ጥቂት ጠርሙስ ዉስኪ ጠፋ ተብሎ ጉዳዩን ማጣራት ይገባል። ያጠፋም ካለ መገሰፅና እንዳይደግም ማድረግ ኢትዮጵያዊ ባህል ነበር።  

የዲክታተርና ዘመነኛ  መሆን ከሚያመጣው ነገር አንዱ የገዛ ዘመዶቻቸውን ሳይቀር የሚያሳስሩ፣ ለማንም የማይመለሱ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው።  በመጨረሻም የታሰሩት ግለሰቦቹ ለጊዜው በዋስ ቢለቀቁም ምን እንደሚጠብቃቸው ስላላወቁ፣ ከተከሳሾቹ አንደኛዋ ግለሰብ የባሰውን ስቃይና መከራ  በመፍራት የተሰወረች መሆኑንም በአካባቢው ያሉ ታዛቢዎች ገልጸዋል።

 

 

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. gaffonignatte says:

  For instance road-facing saleable complexes with large open area and floor area to accommodate number of commercial undertakings be located the latest drift in Pune.Write good content in your emails. Yo digo que usted fue quien manej? el ecoendoscopio y que, con o sin movimiento de ella, le perfor? el es?fago.S.S.Power in the case of rifles refers to the objective lenses. Por lo anterior, para mi es claro que su mano movi? el ecoendoscopio y perfor? el es?fago de mi esposa. [url=http://www.wholesalejerseyscheaper.com/]Cheap NFL Jerseys[/url].[url=http://www.wholesalejerseyscheaper.com/]Wholesale NFL Jerseys Cheap[/url]. Email marketing campaigns have become the current wave of solid internet marketing.comFollow us on twitter: https:twitter.[url=http://www.wholesalejerseyscheaper.com/]Cheap Jerseys[/url]. Notice boards which are suitable for outdoor applications and fantastic value for money.firstpuneproperties. You can chop the ginger and boil it in water for few minutes.Visit my site:http://www.wholesalejerseyscheaper.com/

 2. Hulum zero zero says:

  Amin Girma husband is body guard of ambassader girma biru. Heis adigrat borned and grown up in sddis abebs

 3. ቀጀላ says:

  I know her very well. She was my school girl friend. She is dictator but have good እ*ስ.

  • xx says:

   “መሻፈድ ብቻ ነው ፡ መብ*ት አያውቅም!”

  • Anonymous says:

   is her husband tgrea because he is very short . most tgrea are addited homosexuality he is f.her ass

  • መሸ በከንቱ says:

   እኔም ኢሀዴግ አይነት መርዘኛና ዘረኛ አገዛዝ ቢወድቅ እመርጣለሁ። ግን ማን ይተካው?? እንደ እናንተ አይነት መሀይምና ቦቅቧቃ!! በዚህ መድረክ በስነ-ስርአቱ የሀሳብ ልዩነትን ማንሸራሸር የማትችሉ ጋጠ-ወጦች ትበዛላችሁ:: የምትነታረኩበትም አጀንዳ የምንደር ወሬ ነው። በዚህ ብስለታችሁና ማስተዋላችሁ እንኳን የታጠቀን መንግስት ቀርቶ የተሰጣ ልብስ አታወርዱም።

 4. መላኩ የውሸት ሙገሳ አልፈልግም says:

  አብዬ አረሩ ዘበኛቸው ነህ እንዴ ጅል ተረትና ሌላ እንኳን ለይተህ የማታውቅ ወንጀሉን የሸፈንክ መስሎህ ከሆነ በጣም ማሞ ቂሎ ሆነሃል ዝምብለህ ስራህን ስራ የታሰረችው እኮ በህይወት አለች በዋስ ብትፈታም ገና ምን እንደሚጠብቃት አታውቀውም ምን አልባት አሁን ነገሩ አደባባይ ስለወጣ ተጋለጥን ብለው ካልተው በስተቀር በዋስ ቢለቀቁም እንደገና መቅረባቸው አይቀርም ግን በጣም አሳፋሪ ነው እነሱም ቢሆን ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በሚዘረፍ ገንዘብ ነው የገዙት ምን አለ ሌላም ሌባ አለ እንዴ? ብለው ቢተዎት ኖሮ።

 5. ላሜ-ቦራ says:

  “መሰደብ ያማረው አበሻ ድረ-ገጽ ላይ አስተያየት ይሰጣል።” አሉ የተማሩት ሲተርቱ። አደራ እኔንም እንዳትሰድቡኝ። አስተያየት መስጠቴ አይደለም።

 6. አብዬ አረሩ says:

  “ተረት ተረት፤ የላም በረት!”

 7. Tefera says:

  From what I heard from people close to Ambassador Girma most of the whisky that was delivered to the wedding by the Ethiopian Foreign minster employees was not real whisky but fake whisky contaminated with methanol, which can cause comas and blindness, as well as severe abdominal pains and breathing problems. It looks like the real whisky even smells and tastes similar but the liquid was in a forged counterfeit bottle and sealed with glue like substance. Ambassador Girma did tried to divert the spotlight from the issue of why foreign minstry was paying for the wedding and also tried not to accuse the foreign Minstry employees for counterfeiting the whiskies, a criminal act which might cause international scandal criminal charges by the real whisky manufacturers and Ethiopian foreign Minstry ,that is why Ambassador Girma and the foreign minster decided to chose to blame the innocent family members who received the counterfeit Whiskies from the counterfeiters and put the blame on them.

 8. ቦረና says:

  የክሱ ደብዳቤ

  ለህዋሃት ከፍተኛ የሌብነት ደረጃ
  አስጠባቂ ፍርድ ቤት

  ጉዳዩ ፡ የሌብነትን ሞያን ስለማዋረድ

  ከላይ ስማቸው የተጠቀሰው ተልካሻ ሌቦች “ሕዋሃት” በብርቱ ጥንቃቄና ሃያ ስድስት ዓመታት በተለፋበት ፡ የታጋዳይ መልስ ዘራዊ ቆራጥ መሪነት ፡ የገንባውን “የሌብነት ሞያ ጥራት ከፍ የማረግ ተሃድሶ” በማዋረድ “የማይረባ ወስኪ” ሲሰርቁ ተገኝተዋል።

  በመሆኑም ይህ ተግባር የሕዋሃት ከፍተኛ ሌቦችን የሚያዋርድ ስለሆነ ፡ እንዲቀጡልን እንጠይቃለን።

  ፊርማ
  የሕዋሃት ሌቦች የውጭ ጉድይ ሚንስትር ፡ ልጅ
  በቺቺኒያ

 9. ሰላም says:

  ጋሜ
  ከታሰራ = ከታሰረ
  እይዳላም = አይደለም ተብሎ ይነበብለት! ችግርሽ ገብቶናል ግሞ !

 10. ግርማ says:

  ጆኒ መጀመርያ የተጻፈውን በደንብ ብታነበው ይገባህ ነበር መጀመርያ ለመሰረቁ ምን ማስረጃ አለህ መታሰሯ ያስደሰተህ ደግሞስ እነሱ የህዝብ ገንዘብ አየዘረፉ አይደለም እንዴ የሚኖሩት የወያኔ ባለስልጣን በሙሉ ከየት እንደመጡና ምን እንደነበሩ እኮ የታወቀ ነው ሌባ መታሰርም ሆነ መቀጣት እንዳለበት እኔም አምንበታለሁ ታድያ አንተና አንተ የምታጎበጉብላቸው የወያኔ ተላላኪዎች ለምን አልታሰሩም ለሰልፉ ችግር የለውም አንተ ለመታሰር ያብቃህ እንጅ ያንተ ቢጤዎች ይሰለፉልሃል የዲሲው ሰልፍ የሚጠራው በንጹሃን ወገኖቻችን ላይ ለሚፈጸመው ግፍ ለመቃወም ነው ገባህ ደንቆሮ ስለሆንክ ግን የሚገባህ አልመሰለኝም።

 11. ሰናይት says:

  ኤርምያስ ምነው አንጨረጨረህ መቼም ወያኔ ያፈለፈለው ዲቃላ ሆድ አደር የለም ግንቦት ሰባት እንደ አንተ ባንዳ ሳይሆን ለአገሩና ለወገኑ የሚታገል የጀግና ስብስብ ነው አንተ እና ግብረአበሮችህ ዘርፋቹ ባገኛችሁት ገንዘብ ሀብታም የሆንክ መስሎህ ሌላውን ድሀ ልትል ይቃጣሀል ሌባ ድሮስ ከእናንተ ምን ይጥበቃል ቆማጣነትህንም ማወቅህ ጥሩ ነው

 12. ጆኒ says:

  የምዕራቡ ዓለም ኑሮ ያናወዘዉ የሚለውን ቢያጣ ሌባ ለምን ታሰረ ብሎ ይጮሃል።በል እንግዲህ ብጤዎችሕን ሰብስብእና ዲሲ ሰልፍ ጥሩን።
  እኔግን እልሀለሁ እንኳንም አሣሠረችዉ።የናንተ ብጤ ነው።እስቲ አንዲት ከረሜላ ከምትኖርበት ምዕራባውያን ዓለም የገበያ ማዕከል ዉስጥ ስረቅና ዉጤቱን ንገረኝ።

 13. Ermias says:

  Senait anchi Ye g7 mabreja nesh .
  Yeseaw habt stqoxru nuru .
  dha miqegnet ke qomataw abatsh
  yewersshiw new .

 14. መላኩ የውሸት ሙገሳ አልፈልግም says:

  የነ ግርማ ተላላኪዎች አለቦታችሁ ገብታችሁ አትንጫጩብን እውነት ሲነገር እንደሚያማችሁ የታወቀ ነው እናንተ እያጎበደዳችሁ ቢላችሁን ስለሚከፍልላችሁ ምን ሀሳብ አለባችሁ ያልከፈሉላችሁ ጊዜ ግን በየ ድረገጹ አየገባችሁ ትነዛነዛላችሁ ተልካችሁ እንደምትመጡ የታወቀ ነው ተነቅቶባችኋል ባለጉዳዮቹም ቢሆን ስም ቀይረው እንደሚጽፉ የታወቀ ነው እውነቱን ግን አይቀይረውም መጀመርያ ነበር አርፎ መቀመጥ ነበር አሁን እዚህ ገብታችሁ የምትንበጫበጩ ሰዎች ቦታችሁን ፈልጉ። በአገር ውስጥ በወገኖቻችን ላይ የሚፈጸመው ግፍ በሙሉ መነገሩ አይቀርም

 15. ግርማ says:

  እሳት በጨርቄ አሁንም ልታስተባብል ትሞክራለህ እንዴ አንተ ዝምተኛ ሳትሆን ዘገምተኛ ነህ እንደ አንተ አይነቱ በጣት የምትቆጠሩ የምትፈልጉትን የማታውቁ እራሳችሁንም አታምኑ እንኳን የተነገራችሁን እዛው ባላችሁበት ተዘግታችሁ በተቀመጡ ማጣራት ከፈለግህ ባሉበት ኤምባሲ ሂድና ጠይቅ እዚህ አትሟዘዝብን

 16. አብዬ አረሩ says:

  እኔ ይህንን ድረ-ገጽ የምጎበኘው የሰከነ የሀሳብ ልውውጣችሁን ለማንበብ ሳይሆን የተለመደው ተራ አሉባልታችሁና ስድድባችሁ ስለሚያዝናናኝ ነው። ቤት ኪራይና ቢል ያስመረረው ሁሉ በዚህ ቁጭቱን ይወጣል።

 17. ሰናይት says:

  እሳት በጨርቄ ለራስህ ጥሩ ስም አውጥተሀል እሳት በምላሴ ብትል አይሻልህም እንዴት ነው የአገር ጉዳይና የጔደኞችህን ብልግና አንድ የምታደርገው በደንብ አንብበሃል የተባለውን ነፈዝ ጽሁፉ የሚናገረው በገዛ ወገኗ ላይ ስለሰራችው ጭካኔ ከቤተሰብዋ የወረሰችው መሆኑን እና እንዴት በየሄዱበት የማን አለብኝነት ስራ ይሰራል ነው ይህች አረመኔ ቢመቻት እንደመለስ ልጅ ስምሃል መለስ መሳርያ ይዛ ፉከራ ትጀምር ነበር መቼም ይሄን አይነት ጭካኔ ሰርታ እዛች አገር ተመልሳ ገብታ ከዘመዶችዋ ጋር የምትቀላቀል አይመስለኝም የወያኔ ጀሌዎች አይን አውጣዎች ስለሆኑ ታደርገው ይሆናል ውሸት ከሆነ ለምን በወያኔ እሬድዬ ወጥታ አትናገርም አባትዋ እየወጣ በሚቀደድበት የፕሮፓጋንዳ ማስተላለፊያቸው እንደው ግን እንዴት ባለጌ ሆና ብታድግ ነው በቤተሰብ ውስጥ እንዲህ አይነት ድፍረት የሰራችው መቼም ከወላጆቿ ፊት ሳታገኝ ይሄን አታደርግም ስለአገሩ ምን የምታውቀው ነገር አለና መቼም መጨረሻውን መስማታችን አይቀርም እባካችሁ እየተከታተላችሁ አሳውቁን

 18. እሳት በጨርቄ says:

  የኢሀዴግን መርዘኛ ዘረኛ ፖለቲካ አጥብቄ እጸየፈዋለሁ። እንዲህ አይነቱ ርካሽ የተቃዋሚ ተራ የመንደር ወሬ ግን ያሳዝነኛል። እንደኔ አይነቱን በሚሊዮን የሚቆጠር “ዝምተኛ አብላጫ” ልትስቡ ያልቻላችሁት በዚህ የተነሳ ነው። አሁን እንዲህ አይነቱን በማስረጃ ያልተረጋገጠ አገራዊ ፋይዳ የሌለው አሉባልታ አውጥቶ ማነታረክ ምን ይባላል??

 19. ገነት says:

  እነኝህ ሰዎች በየሄዱበት ግፍ አለመስራት ስራ የላቸውም ሰውን እንኳን ባይፈሩ ምነው እግዚአብሔርን ቢፈሩ የሚያውቁት ከሆነ ደግሞስ ለመስረቋ ምን ማስረጃ ኖሯቸው ነው እስከ ማሳሰር የደረሱት ኧረ ግፍ በዛ ምነው ማስተዋል ተሳናቸው እነሱስ በየትኛው ገንዘባቸው ገዝተውት ነው ዘርፈው ያገኙት እንጅ በጣም ያሳዝናል እነኝህ የወያኔ ባንዳ ልጆችማ በጣም ጠግበው የሚሰራቸውን ነው ያሳጣቸው እግዚያብሄር የሚያበርደውን ያምጣላቸው እውነት ወስዳም ከሆነ ምነው እህቴ ለምን ትወስጃለሽ የቸገረሽ ነገር ካለ በምን አይነት መንገድ ልረዳሽ እችላለሁ ብላ መጠየቅና ችግሩን በቤተሰብ መፍታት ሲቻል ለማይረባ ነገር እስከ ማሳሰር መድረስ በጣም አሳፋሪ ነው አሁንስ ምን ይጠብቃት ይሆን እግዚያብሄር ይድረስላት ሌላዋ መደበቋ ጥሩ አድርጋለች አሳደው አግኝተው ሌላ መከራ እንዳያመጡባት እንጅ። አኖኒመስ ብለህ የጻፍከው ድንጋይ እራስ እውነተኛ ከሆንክ እራስህን ለምን ደበቅህ ዘለህ አግ ሰባት ላይ እና ዲሲ ግብረሃይል ላይ ምን አንጠለጠለህ እነሱ እንደ እንተ ሌቦች የሌባ ተቦባሪ ሳይሆኑ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻቸው የሚቆረቆሩ ናቸው እንጅ እንደ አንተ ፍርፋሪ እየተወረወረላቸው የሚልከሰከሱ አይደሉም ጽሁፉ ስለ አምባገነን አባትና ልጅ ነው የሚያወራው ያንተ አጻጻፍ ግን ውሻ በበላበት ሆነ ከንቱ ፍጥረት ነህ

 20. እውነቱ ይውጣ says:

  በዛብህና እሳት በጨርቄ የጥቅም ተካፋዬች ናችሁ መሰለኝ ተንበጫረቃችሁ እሳ እውነት ነው ወያኔ ተራ ነገርም ቢሆን ስለሚለቃቅም ሁሉም እንደ እናንተ ይመስላችኋል ሰውን ማስሰርና ፍርድ ቤት እስከማቅረብ የደረሰው ታድያ ለምንድነው ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው ሆነና ነገር እንጅ ለመሰረቁስ ምን ማስረጃ አለ እነሱ ሌቦች ስለሆኑ በደም ገንዘብ ስለሚኖሩ ሌላውም እንደ እነሱ ስለሚመስላቸውና በሄዱበት ሁሉ አምባገነን ሆነው መኖር ስለሚፈልጉ ያደረጉት ነው ያውም በዛሬ ጊዜ አጋዚ እጅ የገባ ሰው በሰላም ለመውጣቱ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው እነሱ ግን ጥጋባቸው ከልክ ስላለፈ በኢትዬጵያ ህዝብ ገንዘብ ስለሚንደላቀቁ ዘላለማዊ የሆኑ ይመስላቸዋል ወያኔ ሲወድቅ እሚሆኑትን እናያለን።

 21. እሳት በጨርቄ says:

  ይሄ የወረደና የዘቀጠ ተራ አሉባልታ ነው። የአገር ጉዳይን እቃ እቃ የልጆች ጨዋታ አደረጋችሁት።

 22. Anonymous says:

  ግርማ ብሩ የሰረቁትን የኢትዮጲያ ብር መልሱ።

 23. በዛብህ says:

  የሰረቀን ማሳሰር ምኑ ላይ ነው ስህተቱ የባለስልጣን ልጅ ትሁን አትሁን ከሆነ ማለቴ ነው፡፡ ነገሩ ተራ አሉባልታ መሆኑ ይገባኛል ፡፡

 24. ጋሜ says:

  ከአንድ ወያኔ ልጅ ቤት ውስኪ ተሰረቀ ተብሎ ሰው ከታሰራ ለምን ከመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚሰርቁት ወንበዴዎች እይታሰሩም?ይሄው በየባንኩ የውጭ ምንዛሪው እጥረት የመጣው በነዚህ የወያኔ ሌቦች። ምክንያት እይዳለም እንዴ ቆሻሾች የባንዳ ልጆች።

 25. zeyede says:

  Mr. Zergaw,

  This seems rubbish if it was some ordinary person. Girma is not ordinary and is not a public servant rather leaves on the blood of the Ethiopian people. That is why I do not have any objection to posting of such information on this website.

 26. xx says:

  ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ፥ ምን ይደንቀው!

 27. Zergaw says:

  Please stay away from such rubbish news collegues. This is ordinary rumor or allegation. Don’t undermine the website by posting rubbles.

 28. Merdassa says:

  The Embassy in Washington DC is the office of the Tigray People`s Liberation Front and only Tigreans are responsible for it. Girma Biru is there simply as a cover,puppet and errand boy. The real ambassador is the Tigrean who makes decisions,runs the Embassy and its affairs. The non-Tigreans in the TPLF embassies are posted as diplomats but their real status is to function as simple messengers. Their Tigrean bosses in the respective embassies evaluate and can dismiss them.

 29. አሹ says:

  ሀራ የማን ልጅ ነህ ፡ ትግሬ ላለመሆንህ ምን መተማመኛ አለ ?

 30. Anonymous says:

  AG 7 Ye DC gbere hayl abaloch bemulu yetawequ record
  yalebachew LEBBOCH nachw.
  Ring leaderu
  Tabor Beyene new. YeTamagn
  Wendem new.
  Lezih new Lebnet
  yemidegfut.

 31. Anonymous says:

  So where is the big deal?
  Those who have stolen should be accountable?
  Why are defending theives ? theave

 32. Tsedey says:

  Amin was not born by choice and we could forgive her to crimes that her father commits but her arrogance and dictatorial attitude is not acceptable.

 33. Kidu says:

  amor abmbulance,

  what are you talking about?

 34. amor ambulance says:

  well i hate tplf so much.but i do not support stealing if they stole they must go jail period .again hes relative think this money is belongs to ethiopian and took power by thire hand they are right .girma beru injoing by looting ethiopias money thanks for tgrea peole .in ethiopia only tgrea was begging and stealing now the curse tgrea thought all ethiopians cheating and begging ,as well homosexuality

 35. ዘሩ says:

  እኔ አልውቅም ወይስ አሁን በ አምባሳደር ግርማ ብሩ ሀይማኖት ጭፈራ የተለመደ ሆኗል? ወይስ አምባሳደሩ ለይስሙላ ነው ፕሮቴስታንት ነኝ የሚለው?

 36. xx says:

  ንጉሥ አይከሰስ ፥ ሰማይ አይታረስ!

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: