የቴወድሮስ ካሳሁን የኢትዮጵያ አልበም ለምን ወያኔን አስፈራ? ( መንግሥቱ ሙሴ ) ከድጡ ወደማጡ የተጓዘው የዘረኝነት የመጨረሻ ውሳኔ ሲገመገም

የቴወድሮስ ካሳሁን የኢትዮጵያ አልበም ለምን ወያኔን አስፈራ? ( መንግሥቱ ሙሴ )
ከድጡ ወደማጡ የተጓዘው የዘረኝነት የመጨረሻ ውሳኔ ሲገመገም
===================================

አንድ ሰው ሌሎች ወዳጆቹን መጋበዝ እና የልጁን የራሱን የስራ ውጤት እንዲመርቁለት ማድረግ ኢትዮጵያ ውስጥ አይቻልም። የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ጠባብ ብሄርተኞች ግን የአስገንጣይ እና የክህደት ዘመን የፈጠረውን ሁል ግዜ በዳንኪራ እና በስካር ያከብሩታል። ደጉ ነገር ዘመን የሚሻገር ሳይሆን ይህችው ጠባብ ቡድን ስትከስም አብሮ እንደጉም የሚበን ታሪክ ነው እና ግድ የለም።

ቴዲ አፍሮ የስራ ውጤቱን በእርግጥም አለምን ያስጨበጨበ ስራ ነው በሀገሩ እንዲመረቅለት ነበር የጠየቀው። ሆኖም በነስብሀት ነጋ እና አባይ ጸሀየ ቀጭን ትእዛዝ እና የከተማው የከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተብየው አሰግድ ጌታቸው ባልደረባው የሰላማዊ ሰልፍ ፈቃድ ሰጭ እና ነፋጊ የሆነው ቢሮ እረዳት ተጠባባቂ ተስፋ ዋቅጅራ የዝነኛው የቴወድሮስ ካሳሁንን (የኢትዮጵያ) አልበም ማስመረቅ አይችልም ብለው ዝግጅቱን ማስቆማቸውን ሰማን። ጉዳዩ ለሰሚ መቸም ግራ ቢሆንም በዘመነ ወያኔ የማይሰማ ነገር የለም። በተለይም ኢትዮጵያ ለሚል ማንኛውም ጉዳይ አለርጅክ የሆነችው ወያኔ የቴዲን ኃያል ድምጽ በመዲናችን እንዲስተጋባ እና ቅጥቃጤ እዲይዛት አልፈለገችም። የኢትዮጵያን ተንሳኤ ለሚያነሳም ሆነ ስለ ኢትዮጵያ የሚዘመር ማንኛውም ልሳን ሕወሐት እንዲኖር ፈጽሞ አትፈልግም መዘጋት አለበት። ለዚህም ነው ስለኢትዮጵያ በኃያል ቃላት ያስተጋባ የነበረውን እስክንድር ነጋን እስር ቤት ለአመታት ያስቀመጠችው። እስክንድ እንደ ወያኔ ሹሞች አልሰረቀም፣ ወይንም በሀገር እና በሕዝብ ላይ ክህደት አልፈጸመም። አንዱአለም አራጌ፣ መረራ ጉዲና፣ በቀለ ገርባ ወዘተረፈ። የኢትዮጵያን ተንሳኤ ሊሰብኩ ይችላሉ ያለቻቸውን ደግ እና ታጋይ ዜጎች ሁሉ አፍና በልታለች። የኢሕአፓን መሪወች እነ ጸግየ ገ/መድህንን፣ ውብሸት ፍስሀን፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ የዘረኛዋን ስርአት ተቀናቃኝ ብላ ያሰባቻቸውን አሰፋ ማሩን፣ ተሰፋየ ታደሰን ዳብዛቸውን አጥፍታለች። ማሰር መግደል፣ አፍኖ ዳብዛ ማጥፋት ሁሉ በብርቅ እና ድንቅ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈጽሟል ግን ወያኔ እንዳሰበችው እና እንዳለመችው ሰጥ እና ለጥ አድርጋ ተቃውሞን ጠራርጋ በሰላም መንበሩን ከትውልድ ትውልድ ለማስተላለፍ የጀመረችው ሁሉ እውሃ በልቶታል።

ቴወድሮስ ካሳሁን እና ዘፈኑ ላይ አይደለም የሕወሐት እና የባንዶች ችግራቸው። ዘፈኑ ያካተተው ስንኝ የኢትዮጵያን ግርማ እና ሞገስ ከፍ አድርጎ የሚያነሳ በመሆኑ ነው። ሕወሐት ያሰበችው ትውልዱ ተቀይሮ እንደአውሮፓ ጅብሲወች፣ እንደ ፍልስጤማውያን አረቦች፣ በሀያኛው ክፍለዘመን በኩርዶች እንደደረሰው መበታተን ወይንም በእጽ እንደደነዘዘው የአሜሪካ ቀይ ህንዶች ወይንም የአውስትራሊያ አቦርጅኖች ሁሉ ሕወሐት ከመጣችበት ዘር ውጭ ያለው ሁሉ እንዲሆንላት እንደነበር መለስ የተባለው የዘረኞች ቁንጮ ባንድ ወቅት ከወርቅ መፈጠሩን ነግሮን ነበር። በውጭም ሆነ በውስጥ የሚኖሩን የሕወሐት አባላት እና ደጋፊወች የተለየ ሀሳብ የላቸውም። ቴዲ አፍሮን ከሕዝብ መነጠል ብዙ የፕሮፖጋንዳ እና የቅናት ብላክ ሜል አድርገው ሞክረዋል። ሌላም ሌላ በአንድ ሰው ላይ ሊሰራ የማይገባ ስራ ሰሩ። ይህ ሁሉ የከፈቱበት የዘረኞች ዘመቻ አለመሳካቱን ሲያውቁ ደግሞ አልበሙን ለማስመረቅ እንኳን መብቱን ነፈጉት። ያልተረዱት ነገር ቢኖር ሕወሐት እና አፋሽ አጎንባሽ ባንዶች የሚሉትን ሁሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተጻርሮ እንደሚያየው አለመረዳታቸው ወደፊትም ይጎዳቸዋል።

ኢትዮጵያን ቦዶሊዮም/ግራዚያኒ/ሞሶሎኒም ሞክረውም ተመኝተውም አላጠፏትም። አዲስ አበባን በመያዙ በሚያዚያ 27 ቀን 1928 አም የፋሽስቱ ጀኔራል ኢትዮጵያ አበቃች ብሎ ነበር። ሞሶሎኒም ከፕላዛ ቬነዚያ ሮም ላይ ለ26 ሚልሊኦን ሕዝብ ድሉን አብስሮ ኢትዮጵያን መጨረሱን ተናግሮ ነበር። ኢትዮጵያ ሁሌም ከወደቀችበት ትነሳለች። ስትነሳ ልክ እንደሞሶሎኒ ጠላቶቿን በአፍ ጢማቸው ደፍታ ትነሳለች። ይህ እርችት አሁንም በወያኔ በዘረኛዋ የኢትዮጵያ ጠላት ላይ ይደገማል።
ለመደምደም በክፋት ይሁን በፍርሀት ተጨምድዳ የተያዘችው ሕወሐት የቴዲን አልበም ምረቃ ብትከለክልም የቴዲ አልበም እና የኢትዮጵያ ድምጽ እስከ ቢቢሲ እና መላ የምእራብ የዜና አውታሮች አስተጋባ። አተርፍ ባይ አጉዳይ ይባላል የሕወሐት ስራ ነው። የበለጠ ዝናውን “ኢትዮጵያ” አልበም ይበልጥ በአለም የዜና አውታሮች አስተጋባ እንጅ ጠባብ ብሄርተኞች እንደምኞታቸው አልተዳፈነም።
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. ጋሜ says:

  ፈይሳው ካሳ፦ መሃይም ካድሬ መሄንህን በስምህ ነገርከን እኮ የኔ ግማታም ፈይሳው ካሳ የሚባል የለም። “መይሳው ካሣ” ነው። ደግሞ መቼ አባክ ነው ህግ የወጣው? ዘፈን ለማስመረቅ ደግሞ ህግ አወጣችሁ አራሞች እናንተ ምን ህግ ታውቃላችሁና ነው ህግ የምታወጡት የባንዳ ልጅ ሁሉ። ከቁልቋልና ከኩንቲ ሌላ ምን አባታችሁ ታውቃላችሁ? መሃይሞች። ቀናችሁ ደርሷል ባለጌዎች።

 2. Addus says:

  The funny and good thing is that you got,damn,nothing to do against it, except shouting in diaspora. As usual the government is under total control and we just love it. Happy New year though. በከፍታ ላይ ነን አትንጫጩ።ለአዝማሪው የሚገባውን የህግ ትምህርት ይሰጠዋል።

 3. Addus says:

  The funny and good thing is that you got,damn nothing to do against it, except shouting in diaspora. As usual the government is under total control and we just live it. Happy New year though. በከፍታ ላይ ነን አትንጫጩ።ለአዝማሪው የሚገባውን ይህግ ትምህርት ይሰጠዋል።

 4. ፈይሳው ካሳ says:

  ሰዎችቴድሮስ ግለሰብ ዘፋኝ ነው ህጉ አልተከተለም ተከለከለ አበቃ ከሌላ ሰው የተለየ መብት የለውም ሰውየው ከሌላ ሰው የተለየሁኝ ሰው ነኝ ብሎ እንዲያስብ አታድርጉት እሱ ኖረ አልኖረ ዘፈነ አልዘፈነ በሀገራችን ምንም ለውጥ የለውም መልካም አዲስ አመት

 5. ዝምታ ወርቅ አይደለም says:

  ወያኔ በየግዜው አቅጣጫ ማስቀየርያ አርስት እያነሳ በአሁኑ ስአት በሀገር ቤት እያደገ ያለውን ፀረወያኔ ትግል ትኩረት እንዳያገኝ እያደረገ ነው ። ከዚህም አርስት መሀል የቴዲ አፍሮ አንዱ ነው።

 6. Anonymous says:

  tgrea people are pure evil .no the evil said i learn bad sins from tgrea .in britain and arabs country no evil because the people are worst than evil

 7. hanon says:

  It is worthy reading.

  Copy:

  “ትግሬ በደመነፍስ አየተንቀሳቀስ ሀገር እየከለለ ለማጥፋትና ህዝብ እየከፋፈለ ለማጣላት ሲል ከመጣ ጀምሮ የተሰማራበት ወንጀል ሞልቶ በመፍሰስ የእግር እሳትና በእራሱ ላይ እባብ መጠምጠም እየሆነበት ነው፡፡ ትግሬዎች ምን አይነት አረመኔዎች፣ ክፉዎች፣ ጨካኞች፣ ውሸታሞች፣ አጭበርባሪዎች፣ የአሸንድየ፣ ሻደይና ሶለል ሀይማኖታዊ ባህልን ጨምሮ ሁሉንም ሰራቂ ሌባዎች፣ ዘራፊዎች፣ ኣሳሪዎች፣ ገዳዮችና የተከዜን ወንዝ ያህል ትልቅ ድንበር ጥሰው በመምጣት በወልቃይትና የወሎ አካል በሆነ በራያ አዘቦ ወረራ እያካሄዱ መሆናቸውን መላው አለም አውቋል፡፡

  ሰሞኑን በታላቅ፣ ታታሪ፣ ጎበዝ፣ ብርቅየ፣ ፍጹም ኢትዮዊያዊና ፍቅር የሆነን የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ እያለ የሚያዜምን አልበም እንዳያስመርቅ ጊዜው እስኪደርስና ወጪ እስኪወጣ ድረስ ሆን ብለው ጠብቀው ሰአቱ ሲደርስ መሳሪያ በመያዝ በቦታው ተገኝተው መከልከላቸው ከአለም ፖለቲከኞችም አልፎ በአለም ሙዚቃ አፍቃሪ ህዝብ ዘንድ እርቃናቸውን ያጋለጣቸው፣ መሳቂያና መሳለቂያ የሆኑበት ነው፡፡ ከናጀሪያ እስከ ደቡበ አፍሪካ፣ ከአረብ እስከ ቬትናም፣ ከፈረንሳይ እስከ ሩሲያና ከብራዚል እስከ ካናዳና አሜሪካ ድረስ በመላው የአለም ሙዚቃ አፍቃሪ ዘንድ መሳቂያና መሳለቂያ ሆነውበታል፡፡ እነሱነታቸው ከታች ወድቆ ከአራዊት ጋር ተመድበው ማንም የሚንቃቸውና የሚተፋባቸው ቆሻሾች ሆነውበታል፡፡ በማህበራዊ ገጾች የሚያነበውን፤ የሚሰማውንና የሚመለከተውን ባለማመን ለማረጋገጥ ሲል የአለም ሀዝብ የቴዲን ዘፈኖችና ራሱን ቴዲን የበለጠ ለማወቅ ችሏል፡፡

  ስለሆነም ቴዲ አፍሮ ያጣው አንዳችም ነገር የሌለ ሲሆን ለሱም ሆነ ለሀገር ትልቅ ውለታ ነው ደደብ ትግሬ የሚጎዳ እየመሰለው በሰራው ወንጀል ሳያውቀውና ሳይፈልግ ጥሩ ስራ የሰራላቸው፡፡ መቼም ስብእና የላቸውና በዚህ ሁኔታቸው የተጋለጡ፣ የተዋረዱና የተጣሉ ትግሬዎች ግን ሆን እያሉ በሚያስርቡት ህዝብ ስም ትግራይን ለመገንባት እርዳታ ለማግኘቱ ሲሉ አሁንም እንደ ሁልጊዜያቸው ስለዲሞክራሲ፣ ሰባዊ መብት፣ ተቃዋሚ ፓርቲ፣ ምርጫና ሌላም ለማውራት ይቃጣቸው ይሆናል፡፡ ሰብእና ስለሌላቸው ማፈርም ሆነ ሰው ምን ይል ወይም አዙሮ ማየት የሚባል በውስጣቸው የለም፡፡ የዲያብሎስ ጨለማ ነው ውስጣቸውን የሞላው፡፡ በቴዲ ሰበብ ህዝብን ለመጉዳት ሲሉ የሰሩት ታሪካዊ ወንጀል ስመሆኑም የሚታያቸው አይደሉም፡፡ ምክንያቱም ታሪካዊ ወንጀል መስራት ለነሱ ችሎታቸውና ለዘመናት የሚፈጽሙት የቀን በቀን ድርጊት ነው፡፡

  ኢትዮጵያን በመልካም የሚያነሳ ዜማዊ ሙዚቃ አታስመርቅም ብሎ መከልከል ያውም ገዢ ነኝ በሚል ዘረ ባንዳ ለማኝ ትግሬ ምን ያህል የታሪክ ስህትት እንደሰሩና ከልጅ ልጅ እየወረደ የሚያጠቃቸው ስለመሆኑ መረዳት የማይችሉ ደንቆሮ ናቸው፡፡ ለሀገር፣ ለህዝብና ለቴዲ ግን በዚህ ሰበብ ከሀገር እስከ መላው አለም ድረስ ራሳቸውን ትግሬዎችን በወንጀላቸው በማጋለጥ ትልቅ ስራ ነው የሰሩ፡፡

  ደደቦች፤ የተከዜን ወንዝ ያህል ትልቅ ወንዝና ሸለቆ ተሻግረው በጦር በመምጣት የዘር ማጥፋት ወንጀል እየሰሩ ኗሪዎችን እጥፍተውና የተረፉትን መብት ረግጠው በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ራያ አዘቦን ጨምሮ ወረራ በማድረግ ቦታውን የትግራይ አካል እናደርጋለን ብለው በጭራሽ ሊሆን የማይችልን የሚያስቡና በዚህም ሰበብ ወንጀል በመስራት ላይ የሚገኙ ዲያብሎሶች ናቸው፡፡ በትግራይና በጎንደር መካከል ግን ምን ጊዜም ድንበሩ የተከዜ ወንዝ ነው፡፡ ይህን የተፈጥሮ ወሰን ደሞ ማንም ሰው ያልሻረውና አሁንም ሆነ ወደፊት ሊሻር የማይችል ነው፡፡ ቦታውን ለመውረር አቅደው በሰፈራ መልክ ሚሊዮን አንበጣ ለቃሚ ትግሬ ቢያሰፍሩበት ይህ ግን በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በጭራሽ አይሰራም፡፡ ከተከዜ ምላሽ ሁሉም ቦታ ምን ጊዜም የጎንደር አካል ነው፡፡ ህዝቡ ማን ነው ሳይሆን መሬቱ በተፈጥሮና በታሪክ ከማን ነው የሚለው ነው ወሳኙ፡፡ ባድመም ለኤርትራ የተወሰነ በዚህ መልክ ነው፡፡

  ደንቆሮ ትግሬዎች ግን ለመጉዳት ሲሉ በሰሩት ወንጀል ትልቅ ውለታ ነው ለቴዲ፣ ለህዝብና ለሀገር የዋሉላቸው፡፡ የኢትዮጵያን ህዝብ የዚህን ያህል እየጎዱት ስለመሆናቸው የአለም ህዝብ በማስረገጫ ትግሬዎችን የተረዳበትን ወንጀል ነው የሰሩ፡፡”

 8. hanon says:

  Watch:

  “የመለስ ዕራይ ኑዛዜን ማን ተረከበ ድንቅ መረጃ ያዳምጡ ይጠንቀቁ .ክፍል 1”

 9. Taddu says:

  No one is above the
  law. Even the President of the Federal State.
  Let alone an ordinary
  person.

  • hanon says:

   This is you.

   የመለስ ዕራይ ኑዛዜን ማን ተረከበ ድንቅ መረጃ ያዳምጡ ይጠንቀቁ .ክፍል 1

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: