ኢትዮጵያ ያልተረጋጉ ሐገራት ምድብ ውስጥ ደረጃዋ ማሽቆልቆሉን አንድ ጥናት አመለከተ

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 2/2009) ኢትዮጵያ ያልተረጋጉ ሐገራት ምድብ ውስጥ ደረጃዋ ማሽቆልቆሉን በአሜሪካ የተካሄደ ጥናት አመለከተ። የምስራቅና የማእከላዊ አፍሪካ ሐገራት በአለም ላይ ካሉና ጥናቱ ካካተታቸው 178 ሐገራት ያልተረጋጉና ሰላም የደፈረሰባቸው ከተባሉ ሀገራት በመጀመሪያው ረድፍ ላይ ተቀምጠዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት አባላት ከአፍሪካ የሰላምና የደህንነት ካውንስል ጋር በጣምራ ሆነው በአፍሪካ የሰላም ችግር ላይ ለመምከር ትላንት ረቡእ …

The post ኢትዮጵያ ያልተረጋጉ ሐገራት ምድብ ውስጥ ደረጃዋ ማሽቆልቆሉን አንድ ጥናት አመለከተ appeared first on ESAT Amharic.

► ሙሉውን ጽሁፍ ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

► To receive breaking news and important updates from Mereja.com, please subscribe to our email newsletter. CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ

► Post your comment below


የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. Anonymous says:

    the last 100 years tgrea speakers declared total the destraction of ethiopia and amara tribe

  2. Anonymous says:

    Ye Shabia ina
    Ye Gim 0 tnat new.

1 Pings/Trackbacks for "ኢትዮጵያ ያልተረጋጉ ሐገራት ምድብ ውስጥ ደረጃዋ ማሽቆልቆሉን አንድ ጥናት አመለከተ"

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment:

Loading Facebook Comments ...