የራህ ናይል ሆቴል በባለቤትነት ከባለስልጣናት ጋር የተያያዘ ነው በሚል የተላለፈው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጹ

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 1/2009) በባህርዳር ከተማ የራህ ናይል ሆቴል በባለቤትነት ከባለስልጣናት ጋር የተያያዘ ነው በሚል የተላለፈው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ቅርበት ያላቸው ምንጮች በሰነድ አስደግፈው በላኩልን መረጃ አመለከቱ። በባህር ዳር ቀበሌ 05 ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ የሚገኘው ራህናይል ሆቴል የተገነባው ለ20 አመታት በምህንድስናና የማማከር አገልግሎት እንዲሁም በዲዛይን ስራና በግንባታ ዘርፍ ሙያ በተሰማሩና አቶ አበበ ይመኑ በተባሉ አርክቴክት አማካኝነት […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: