ወያኔ የትግራይን ህዝብ የማይወጣው ዘላለማዊ ጦርነት ውስጥ እንዳይከተው (ተፈሪ ደምሴ)

ወያኔ ለትግራይ ህዝብ የጠቀመ እየመሰለው የወልቃይትን፤ የአፋርን፣ የወሎን፣ የጋምቤላን፣ ሌሎችንም መሬቶችንም ቀስበቀስ የተቀራመታቸውንም ይሁን ለሱዳን የሸጣቸውን እነዚህ ሁሉ ህዝቦች መሬታቸውን ለማስለመስ ሀይለኛ ፍልሚያ ያደርጋሉ እንጂ ዝምብሎ መሬቱን ተቀምቶ እጁን አጣምሮ የሚቀመጥ ህዝብ የለም።
ምናልባትም ወያኔ የትግራይን ህዝብ የማይወጣው ዘላለማዊ ጦርነት ውስጥ እንዳይከተው የሚል ስጋት አለኝ….

 በዛሬው ቀን የትግራይና አማራ ክልሎች ወሰን ማካለል ተግባር መከናወኑ የሁለቱም ክልሎች ሚድያዎች እየነገሩን ነው። መካለሉ ጥሩ ነው፤ ለአስተዳደር ይጠቅማልና። ከአማራና ከትግራይ በኩል የሚነገረን ግልፅ መሆን አለበት። ሁለቱም በየፊናቸው የፃፉት እነሆ።

Amhara Mass Media Agency

“ሰበር ዜና

በአማራ ክልል እና ትግራይ ክልል መካከል ሳይፈታ የቆየው የወሰን ጉዳይ በህዝብ ተሳፎ እና በስምምነት በዛሬው እለት ተፈታ ፡፡
በአማራ ክልል ጠገዴ እና በትግራይ ክልል ጸገዴ ወረዳ መካከል የነበረው ለረጅም ዓመታት ሳይፈታ የቆየ የወሰን ጉዳይ በዛሬው እለት በጠገዴ ወረዳ ቅራቅር ከተማ ላይ የአማራ ክልል እና የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በተገኙበት በተደረሰ ስምምነት ተፈቷል ፡፡
በዚህም መሰረት ለረጅም ዓመታት ሲያወዛግቡ የነበሩት በግጨው በረሀ የሚገኙት የማይምቧ ፣ ሰላንዴ እና የአየር ማረፊያ ሰፋፊ የእርሻና ኢንቨስትመንት ቦታዎች ወደ አማራ ክልል ጠገዴ ወረዳ ተከልለዋል፡፡ እንዲሁም በግጨው እና በጎቤ የሚገኙ የትግሬኛ ተናጋሪዎች ያሉባቸው ሁለት የመኖሪያ መንደሮች ደግሞ ወደ ትግራይ ክልል ጸገዴ ወረዳ ተከልለዋል፡፡ ወደ ትግራይ ክልል ጸገዴ ወረዳ በተካለሉት ሁለት የመኖሪያ መንደሮች ዙሪያ የሚገኙ ሳፋፊ የእርሻ እና የኢንቨስትመንት ቦታዎች በአማራ ከልል ውስጥ እንዲካለሉ ተደርጓል፡፡
በዚህም መሰረት ለረጅም ጊዜያት ሲያወዛግቡ የነበሩት ሳፋፊ የእርሻ እና የኢንቨስትመንት ቦታዎች ሙሉ በሙሉ ወደ አማራ ክልል የጠገዴ ወረደ እዲካለሉ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
ወደ አማራ ክልል በተከለሉ ቦታዎች ላይ የሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች የሚያከናውኗቸው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሙሉ በአማራ ክልል ህግ የሚተደዳዳረሩ መሆኑ በስምምነተት ላይ ተደርሷል፡፡”

Tigrai Communication Bureau

“ሰበር ዜና

የፀረ ሰላም ሃይሎች ህልም የውሃ ሽታ ሆነ ቀረ!
በትግራይና በአማራ ክልል ድንበር ላይ በፀረ-ሰላም ሃይሎች ተፈብርኮ ሰላማችን ስያውክ የቆየው ህገ-ወጥ የማንነት ንግድ ስራ በቁጥጥር ስር ገብተዋል፡፡
ግጨውን ጨምሮ በሌሎች የትግራይ ቦታዎች የነበሩ የይገባኛል ጥያቄዎች በማያወላዳ መልኩ የትግራይ ክልል መሆኑን በማረጋገጥ ጥያቄው የአማራ ህዝብ ጥያቄ እንዳልሆነ ጭምር ስምምነት ተደርሰዋል፡፡
በትግራይና በአማራ ክልሎች መሀል በጸገዴ ወረዳና ጠገዴ ወረዳ መሀል የነበረው ወሰን ዛሬ እልባት አግኝቷል። የግጨው እና ጎቤ ቀበሌዎች ወደትግራይ የስላዲንና የማይእምቧ ቀበሌዎች ወደአማራ ክልል ተከልለዋል። የወሰን ጉዳዩ የአካባቢውን ሰላምና ግንኙነት መሰረት ባደረገ መልኩ በህዝባዊ ውይይቶች መቋጨቱን ለመረዳት ተችሏል።
የሁለቱም ክልል ፕረዚዳንቶች በተገኙበት ስምምነቱ ተከናውነዋል፡፡
መጪው ዘመን የኢትዮጵያ ከፍታ ነው!
በ2010 የድንበር ጥያቄ በኢትዮጵያ ከነ አካቴው ደርቋል!”

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. ወደ ውጭ ሸሹ says:

  የኦሮሞን ሕዝብ እንደመሥአለን እያሉ ሲዝቱ የነበሩት እኚህ ሰው ባለበታቸው በታሰሩ ግዜ የተለያዩ ጀኔራሎች ዘንድ በመደወል “አድኑኝ” እያሉ ሲማጸኑ እንደነበር ውስጥ አዋቂዎች ተናግረዋል።የውጩን ንግድ በሞኖፖል ይዘውት የነበሩት አስራ ሁለቱ የአባይ ጸሃዬ ልጆች ወደ ውጭ እንዲሸሹ ተደረገ
  September 7, 2017 -.
  አባይ ጸሃዬEMF- በሙስና ወንጀል ውስጥ እጃቸው አለበት እየተባለ የሚነገረው አቶ አባይ ጸሃዬ ልጆቻቸውን በሙሉ ወደ ውጭ እንዲሸሹ ማድረጋቸውን ከታማኝ ምንጮች የተገኘ መረጃ ለማረጋገጥ ችለናል።የውጩን ንግድ በሞኖፖል ይዘውት የነበሩት የአባይ ልጆች በአሁን ሰዓት በአሜሪካን ሃገር ውስጥ እንደሚገኙ የተጠቆመ ሲሆን ከሚኖሩበት ስፍራ ሰው በቀላሉ እንዳያጘኛቸው ማህበራዊ ገጾቻቸውን እና ስልኮቻቸውን አጥፍተዋል።የአስራ ሁለት ልጆች አባት የሆኑት አቶ አባይ ጸሃዬ ከኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን 77 ቢሊየን ብር በማባከን የሚጠቀሱ ሙሰኛ ቢሆኑም እስካሁን ተይዘው ሊጠየቁ ግን አልተቻለም። አቶ አባይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በፌደራል ጉዳዮች እና በስኳር ኮርፖሬሽን ውስጥ በሃላፊነት ሲሰሩ የዘረፉትን የሀዝብ እና የሃገር ገንዘብ በልጆቻቸው እና በሚስታቸው ስም በህገወጥ ንግድ ላይ ማዋላቸውንም የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።ከአባይ ጸሃዬ ልጆች ውስጥ ትንሽዋ፣ ቤቢ የተባለችው ልጃቸው በአዲስ አበባ ብቻ 7 ሕንጻዎች ያላት ሲሆን፤ በዱባይ እና በአሜሪካም ትላልቅ ህንጻዎች እና የንግድ ተቋማት እንዳላት ምንጮቹ ገልጸዋል። ጤፍ፣ በርበሬ፤ እንጀራ፣ ወዘተ ወደ አውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ የሚላኩ የእርሻ እና የባልትና ውጤቶች በሙሉ የተያዙት በአባይ ጸሃይ ልጆች መሆኑንም ካገኘነው መረጃ ለመረዳት ችለናል።ባለቤታቸው ሳሌም ከበደ ከወር በፊት በሙስና ተጠርጥራ መታሰርዋ የሚታወስ ሲሆን በእስር ላይ የሚገኙ ባለሀብቶችም ከአባይ ጸሃዬ ጋር ስላላችሁ የዝርፍያ ግንኙነት ለፖሊስ እና ፍርድ ቤቶች እየተናገሩ ይገኛሉ።

  በአሁን ሰዓት በህወሃት አመራር መካከል በተፈጠረው የከረረ ክፍፍል እና ያለመግባባት ሳብያ ስጋት ውስጥ የገቡት አቶ አባይ ጸሃዬ የተዘረፈውን የሃገርን ሃብት እና ልጆቻቸውን በሙሉ ከሃገር ማሸሹን እንደአማራጭ መውሰዳቸው የሳቸው ቡድን ህልውና አስጊ ሁኔታ ላይ መድረሱን ያሳያል።

  ከአቶ አባይ ጸሃዬ ውጪ ጄነራል ሳሞራ የኑስ፣ አቦይ ስብሃት ነጋ፣ አርከበ እቁባይ፣ ደብረጽዮን ገብረ ሚካአኤል፣ እና ባለ ማእረግ የህወሃት ወታደሮች በቢሊዮን የሚቆጠር የሕዝብ ገንዘብ እና ዘመድ አዝማዳቸውን በማሸሽ ላይ እንደሚገኙም የተጠቆመ ሲሆን አቶ ብርሃኔ ገብረ ክርስቶስ ከምኒስትር ድኤታ ወርደው የቻይና አምባሳደር እንዲሆኑ የተደረገው ለባለስልጣናቱ የመጨረሻ የማምለጫ አማራጭ ለማበጀት መሆኑን የፖለቲካ ታዛቢዎች ይናገራሉ።

  በትግራይ ህዝብ ስም እየነገዱ ያሉት እነዚህ ጥቂት ሰዎች፣ ሃገሪቱን ለማስተዳደር ያልቻሉበት ደረጃ ላይ እንደደረሱ አለም አቀፍ ሜዲያም እየተናገሩ ይገኛል። የህወሃት ሰዎች በሁለት ጎራ ተከፍለው አሁን የማይወጡበት ችግር ውስጥ ስለገቡ ያላቸው አማራጭ ሃብት እና ዘመዶቻቸውን ማሸሽ በመሆኑ ይህንን ተያይዘውታል። በስሙ ሲነግዱበት የነበረውን የትግራይ ሕዝብ ከሌላው ወገኑ ጋር ሆድና ጀርባ ሆኖ እንዲጫረስ አድርገው እነሱ እግሬ አውጭኝ ማለታቸውን የትግራይ ሕዝብ ከወዲሁ ሊያወግዘው እንደሚገባ በርካታ ሃገር ወዳዶች ሃሳብ እየሰጡበት ነው።

 2. waw says:

  በነዚህ ክልሎች በሕወሃት የሰፈሩ ሰዎች ፡ ጣራቸው ላይ ለበረራ የተዘጋጀ ሂሊኮፕተር ፡ ሕወሃት እንዲገዛላቸው ሊጠይቁ ይገባል!

  “የማን ቤት ፈርሶ የማ ሊበጅ
  ያውሬ መኖሪያ ይሆናል እንጂ!”

  ይህ የሕወሃት የዛሬ ጉልበት በቅርቡ እንደ ጤዛ መጥፋቱ አይቀሬ ነው! ሕወሃት የዘራውን የጥላቻ ምርት ፥ ተገዶ ይፍሳል!

 3. ስላም ነኝ says:

  እየሩሳሌም የእረቦች እንዳልሆነች ሁሉ ይህም መሆን አይችልም !!

 4. ጆኒ says:

  ወዮለት ትግሬ_ዛቻ
  ጎበዝ ትግራይ ማለት የኢትዮጵያ አካልነች?
  እኔ በበኩሌ አንድ ክልል ወዴትም ይካለላል ኢትዮጵያ ክልል ዉስጥ እስካለ ድረስ ለምን እንደሚያንገበግባቸው አይገባኝም።ትግራይ የኢትዮጵያ አካል ካልሆነች ግን አፄ ዮሐንስ እንዳሉት እፍኝ አፈርን አንሰጣቸውም ከዚህ ዉጪ ያለው ትርፍ ነው።ሜንኛዉም አካል በፈለጉበት ቦታ የመኖርና ሐብት የማፍራት መብቶች በሕገ መንግሥት ከተረጋገጠ የትኛውም ክልል ወዴትም ቢካለልም የሚያመጣው ለዉጥ ምንድነው ?በአካባቢው ገበሬዎች ቢያመርቱ፣ካምፓኒ ቢያመርቱም ለገበያ እስካቀበሉን ድረስ ምንድነው ችግሩ?ለምን ከትግራይ ሕዝብ ጋር እንዋጋለን ለዛዉም እንደናንተ አባባል የማያባራ ጦርነት።ለመሆኑ ከጥንት ከጠዋቱ ክልሎች የተካለሉ የየዘመኑ አስተዳደር በፈለጉጊዜ የፈለጉትን ቅርፅ እየሰጡ አካለሉት እንጂ ።እግዚአብሔር ከዚህ መልስ የአማራ ከዚህ መልስ የትግሬ ያልከለለዉን በምን ሒሳብ ነው አንዱ በቸከለዉ ችካል ሌላው የሚሞተው።የልላ ባዕድ ሐገር ከሆነችው ግን አይቀጡ ቅጣት እንቀጣለን።ኮሚቴ አቋቁሙ መልስ በቶሎ ንገሩኝ ትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊያን ናቸው አይደሉም ?አይደሉም ካላችሁ አሁኑኑ ጫካ መግባቴ ነው ።ኢትዮጵያዉያን ናቸው ካላችሁ ግን ።ተንጋለህ ተኩስ እልሀለሁ።

  • ዝምታ ወርቅ አይደለም says:

   ይሄንን የማጭበርበርያ ቃልህ ” ሁላችንም ኢትዮጵያዊነን” ሊሰራየሚችለው የወልቃይትን ህዝብ የአማራነት መብት ስታከብር እና ጋዝህን ጠቅለህ ወደትግራይ ስትመለስ ብቻ ነው ።

 5. Anonymous says:

  what about tgrea setteled 1.4 million in amara land there is extreme sever farm land shortage in the so called amra kilil we need our land back and remove tgrea settlers now or we must hunt them .metkele the amra must go back all amraland we need it now

  • selam says:

   Are you threatening people? Haven’t the people of Tigray always been in war while you in the center been sleeping tightly? Haven’t they lost their natural resources due to wars to protect you? You ungrateful animal! Haven’t the Amhara prospered by robbing the south? What is new? Is it odd when it comes to Tigres?

 6. Dan says:

  There was never been a Woreda called Tsegedie. It’s original name is Tegedie. TPLF has devided Tegedie into Tegedie and Tsegedie ( an area taken by TPLF). They did this to confuse the international community. Wolkait Tegedie and Tselemt has never been part of Tigrai. My question to President Gedu is how could he declared the two states had solved the border issue without getting back Wolkait Tselemt and the whole Tegedie. We have the natural boundary Tekezie river. It is not a deal at all if the Amhara state is not getting back all the territories south of Tekezie.

 7. Anonymous says:

  When the national interest Ethiopian are one
  that is what history tell.
  Ethiopians ,All Eritreans liberation Army , Afar Liberations ,
  Kunama Resistance , all will stand as one . Forget the handful
  Gurages bandas .

 8. ስላም ነኝ says:

  ያልተነካ ግልግል ያውቃል አንዲሉ ! እንዴት ነው ነገሩ ! የዘር ማፅዳት: የዘር ጭፍጨፋና የዘር ማምከን: አፅመ እርስቱን መሬቱን ተቀምቶ ስድብና ውርደት የደረስበት ብቻ ነው: ጉዳቱና ህመሙን ሊያውቅ የምችለው: እናም ! የዘረኝነት ወይም ጎስኝነት ሳይሆን ዘሩ እንዲቀጥል የህልውናና ጨርሶ ያለመጥፍት ትግል ነው ! ትክክል ነው አንድነት ቆንጆ ነው: ግን ሕይወትን ካተሩፉ በኃላ ከሌሎች ጋር በመምከር የሚፈፀም ይሆናል ማለት ነው: ምክንያቱም አንድነት ፈጣሪው በህይወት መቀየት አለበት ና !

 9. Death of Woyana's in 2010 for real says:

  Death of Woyana’s in 2010 for real says:
  September 7, 2017 at 6:45 pm
  Dr. Yirga Debela says:
  September 7, 2017 at 1:33 am
  September 5, 2017 at 9:49 pm
  በጋሻው says:
  September 5, 2017 at 4:48 am
  September 4, 2017 at 9:38 pm
  I proud of Negussu Oromo-Ethiopian Hero groups working hard.
  ****************************
  Breaking news ተባበሩ for all!!! says
  *****************************
  September 4, 2017 at 9:22 pm
  ኢትዮጵያውያን በአገር ወስጥ እና ወጪ በተከታታይ የወያኔን ሚስጥር አጋልጠናል፣ አሁን ቁርጥ ያለ አንድነት የግድ ነው ዛሬ እያንዳንዱ ዜጋ አገርህን አድን። በውጪ ያላችሁ ሻንጣችሁን አዘጋጁ ጥሪ ሲደረግልህ በክተት ወደ ሐገረ እግዚአብሔር የተባረከች የቀድሞ ክርስቲያን እና በኋላ የእስልምናም ተከታዬች በፍቅር የሚኖሩባት ኢትዮጵያ! ዛሬ ኢትዮጵያዊነት የፈረስክ ደም እምባ አልቅሰህ ትመለሳለህ። ባለህበት ቦታ ከአሁን ጀምሮ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ተያይዛችሁ በግልፅ ፍቅር ተረዳዱ የአንድነት ሃይሎችን ብቻ እርዱ። ኢሳትን፣የአቶ ኦባንግ ድርጅት፣ግንቦት 7 ጥምር፣ የሙሑራኖች አንድነት ጥምረት እርዱ።
  1.አሁን ዜጎቻችን ከምንግዜውም በላይ ስቃይ ላይ ነው። አረመኔዎቹ ወያኔ ትውልዱን በእዳ ዘፍቀው ሊበታተኑ ነው። ሰለዚህ በአስቸኳይ የሽግግር የሙሁራኖች ቡድን እውቅና አግኝቶ በአቶ አባንግ አይነት ድርጅት ውስጥ ገብቶ እንደ መንግሥት ተወከይ ለተባበሩት መንግስታት ያሳውቅ፣ ማንኛውም ከወያኔ ዘረፈ ቡድን ጋር የተደረገ ውል የረሃብተኛው መሬት የዘረፉት አደጋ እንደሚገጥማቸው አሳውቁ ምክንያቱም ትግራይ ውስጥ የተሸጠ መሬት የለም። ዜጎቻችን ጦም አያደሩ ከድል በሃላ መሬት ቅድሚያ ለዜጎቻችን ብቻ ነው።
  2. የእንግሊዝ የቀድሞ ጠ/ሚ መሪዎች መለስ እና ኣባ ጳውሎስን አስገድደው የአለም የሴይጣኖች ማህበር ውስጥ አስፈርመው፣ የሴይጣን ኮከብ ምልክት በባንዲራ ላይ አስገቡ ቃል የገቡት ገንዘብ መጉረፍ እና ህዝባችን ሲንጫጫ አለም ትኩረት እንዳይሰጠን ሸረቡብን። ይህ የሴይጣን ምልክት ሕዝባችንን እንዳይደማመጥ አረጉን፣ በተከታታይ የእድሜ ባለፀጎች እንዳሉት በኢትዮጵያ ላይ ግፈ ከጀርባው የፈፀመ ሁሉ በእሳት ጎሞራ ይቃጠላሉ ተረት አይደለም ፣በኃይማኖት አባቶች በክርስትናበእስልምና መሪ ነብዩ መሐመድ ቀደሞ የተመስከረ ነው። ሰዎች ይሞታሉ እንጂ የእግዚአብሔር ቃል አይሞትም የተለያያ ነገር በዜና ላይ በታዪ አትናወጡ ሁሉም ከፈጣሪ የታዘዘ ነው።
  3. ወያኔ አረመኔዎች በኢትዮጵያውያንና በኛዎቹ ኤርትራዊያን ላይ ብዙ ግፈ ፈፅሟል። አሁን ደግሞ በአንድ አመት ውስጥ የኤርትራ መረዎችን ገድለው የራሰቸውን አራጋቢ አስቀምጠው ሕዝባችንን ቀጥቅጦ ለመግዛት እና ከጁቡቲ፣አልበሸር፣ ቻይኖች ጋር አዲስ የረቀቀ ሴራቸውን አጋልጠናል ሰለዚህ ኢትዮጵያኖች እና ኤርትራዊያኖች ዛሬ ቅደም በአንድነት አረመኔ ወያኔዎችን መጣል አለብን። አልበሽር እና አጃቢ ጠንቋዮቹ ጋር በትግራይ እስከ ትግረኛ መማር ደርሰዎል።
  4. ለዶ/ር ብርሃኑ ቡድን እና በውጪ በቅርቡ ለሚመረጠው ለተባበሩትሙሁራን መሪዎችን እውቅና ስጡ እና በ6ወር ውስጥ በአንድነት ድል ላይ እንድረስ ይህ እድል ካመለጣችሁ የራሳችሁ ትውልድ ወደፊት ሲረግሟቹ ይኖራሉ።
  5. ዶ/ር ብርሃኑ ቡድን ቀጥተኛ ሃላፊነት በመውሰድ በአድስ አመት 2010 ዋዜማ ለህዝባችን ሁሉም ትግሉን በአስቸኳይ እንዲቀላቀል ጥሪ አርጉ። VERY URGENT TO DO LIST FOR ETHIOPIAN UNITY. JUST DO IT RIGHT AWAY!!!
  6. 2010 ሁሉም ኢትዮጵያዊ ንፁህ አረንጓዴ፣ብጫ፣ቀይ ምልክት ስናይ ብቻ ነው የኛ መሆናችሁን የምናቀው፣ አሁን ሁሉም በአንድነት የኢትዮጵያ ወታደር እና አምባሳደር ነህ።
  7.የባለሥልጣኖች የተዘረፈ ገንዘብ ታረክ ሁሉ በእጃችን ስላለ ከድል በኋላ ከዘር ዘራቸው አንድ በአንድ አናስመልሳለን።
  8.የጠ/ሚ አራጋቢ የአገር ስሜት የሌላችሁ ፔንጤ ከፈፈይ ፓስተሮች ማን ምን አንደሆነ የ26 አመት የገንዘብ ሆድ አማላኪዎች እያንዳንዱን አጭበርብራችሁ የሰበሰባችሁት ከአገር ውጪ እርዳታ ድርጅቶች እና ከአገር ውስጥ እያዘገናቹ ህዝቡን ለወንጌል ስርአት ውጭ ከእያንዳንዱ 10% ስትዘርፉ እና የአጋዚ ደሞዝ ስትከፍሉ፣ እንደ አሸን ፈላቹ መረጃው ሁሉ በእጃችን ስለሚገኝ አጭበርብረህ የከበርክ ሁሉ እንክርዳድ ሁሉ ትተፈታለህ ፣የጥላቻ መርዛቹን እንደ እባብ እናስተፈቸዎለን። ቅሌታም የሲኦል ወረዶች፣ ሁለቴ ማሰብ የማይችሉ ጭፍን ጭንቅላት ክምችት ናችሁ። ሌላው ነጭ እንኳን እምነቱ ስተት መሆኑን አውቀው ወደ ካቶሊክ ደረጃ ተመልሰዎል፣ የኛዎች ለኢትዮጵያ አንድም ቀን አስበው አይቁም ከጥቅስ ጋጋታ ግን የስውር ተግባራቸው ወያኔ ጉዳዬች ነፍሳቸው ለሲኦል የተዘጋጀ ገና እየሱስ ክርስቶስ የማርያም ልጅ ያለወቁ በፍልስፍና እየሱስ ብለው ቁልፍ መያዝ የፈጠሩ ሆዳሞች በእውነት ለሕዝባችን ጋር ዛሬ ካልቆምክ በምድርም ሆነ በፈጣሪ ዘንድ ወየውልህ። ጫልቱ የተባለች ቤተክርስቲያን የፈረስች በእስልምና የተከለለች ፔንጤ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ። በፔንጤ ስም እርዳታ የተቀበልክ ትተፈለህ።
  9.ኮማንደሮቻችን በአየር መንገድ፣ሃይል፣ እና ከወያኔ ጠባቂዎች ጋር ከምንግዜውም በበለጠ በአጉሊ መነፅር ተከታተሉ፣ ለማንኛውም ቅፅበታዊ እርምጃ ተዘጋጁ።
  በኢትዮጵያ ዘረኞች ከአሁን በኋላ ለአንዴና እና ለመጨረሻ ግዜ በአንድነት ወደ መቃብር!!!
  ንጉሡ ሞቱማ
  የአምቦ ኮር የኦሮሞ – ኢትዮጵያዊነት ሰንስለት ዋና አዛዥ።
  ግልባጭ
  ለኮማንደር ግርማይ እና 44 ቅርንጫፍ ክፈል ኃላፈዎች ባላቹበት።
  Share√√√ share√√√share√√√
  URGENT ACTION All Oromo and Amhara Activist; If you are not support Ethiopian unity stay away from poltics. Watch out your mouth has immediate reaction after this no more tolerance or playing game on poor Oromo and Amhara blood.
  If you are in negative effect on our unity anywhere in western countries will follow the consequences. No more foolsh our people and you working for evil EPRDF.

  Reply VIVA Victory Fredoom in 2010!!! Last New year day and year for EPRDF Mafia group

  Reply

 10. Fearless says:

  Now you have done it, you two (tplf and andm) raise your glasses of champagne in celebration, shake hands or even make out. But before you do that, you read my history lesson. Before WWII British prime minister Chamberlain went to Hitler and literally gave him Czechoslovakia to him to save his little island. And he declared the world famed phrase “peace in our time. A few months later the entire world was a vicious and brutal war. If it weren’t for Churchill who stood up against a mad man such us Hitler, there was a high we might be here. This peace is phony. Is gotta be someone who can stand up a mad man like abay weldu.

 11. waw says:

  መቼም የትግራይ ነገር አሳዛኝ ነው!

  አያቶቻቸውና አባቶቻቸው የጣሊያን ባንዳ ሆነው ፥ ኢትዮጵያውያንን ያስጠቁ ፡ ሰዎች አጽም ፡ ፈርሶ ሳያልቅ፥
  ከነዚህ እርኩሶች የተወለዱ ልጆች ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ሲውተረተሩ ከርመው ፡ አሁን የራሳቸው መፍረሻ ተቃርቧል!

  በአገራችን ታሪክ ውስጥ ይህን ሁሉ ቆሻሻ
  ትግራይ በመሸከሟ አዝናለሁ !

 12. Waralata says:

  This issue has been commented on it several times.Wayane/TPLF needs the ethnic politics for it’s reign of terror.The sad thing is it is doing it in the name of Tigrai people though it clear that under wayane’s dictatorial rules all Tigres are not treated equal.It like the history in the animal farm that states all animals are equal but some are more equal.
  So there is a concern that all the dust Wayane leaves behind when it dies may hunt the Tigrai people for years to come and it is sad.Let is not a foregone memory that Wayane named every one Amharas including those even didn’t cross Abbay wanze.This was the concern most of us who believe that ethnic politics is degeneration and is not good for any one except for Wayane and trouble for the innocent Tigrai people unless they join the opposition.Wayane is like a cancer to the Tigrai people for it may create animosity with some ethnic members for years to come.I hope it will not come that far.
  As Ethiopians let us stand together and get rid of the enemy Wayane and solve our problems around table.Wayane is not good for Ethiopia and even more dangerous for the Tigrai people.

 13. ፍርየት ነኝ says:

  ነገርነው ነገርነው እንቢ ካለ: መቼስ ምን ይደረግ ጊዜው ወደኛ ሲጋድል መሬታችንን ብቻ ሳይሆን ጭነው የወስዱቱን ሀብታችንና ከህፃናት አንባ የጫኑትን የህፃናቶቻችንን አልጋና ፍራሽ ሳይቀር ተሳስበን እናስመልሳለን: አውቀው ካልመለሱ መቸስ ተዘርፈን እንቀር: አንጡራ ሀብትን ማስመለስ የግድ ይላል ! እንድንሄድላቸ ወይም እንድንቀር ምርጫው በነሱ እጅ ነው !

 14. ገረመው says:

  የምታወሩት ከተከዜ ወዲያ ነው ወይስ ከተከዜ ወዲህ ፡ የሁለቱ ትግሬወች ወግ ሊገባኝ አልቻለም ፡ እነዚህ ህወሃትና ብአዴን የሚባሉ ደንቆሮ ትግሬዉች የሚያወሩትን የሚያውቁ አይመስለኝም ፡ ደንበራችን ተከዜ ነው ፡ ደንበራችን ተከዜ ነው ፡ ልሰልሰዉ ደናቁርት ፡ ደንበራችን ተከዜ ነ ው !!!!!!!!!!!!!!!

 15. ሶማ says:

  ደጉም ሆነ ሌሎች እውነቱን በደንብ ያውቁታል፡፡ በጎንደርና በትግራይ መካከል ድንበሩ የተከዜ ወንዝ ነው፡፡ ትግሬ የኢትዮጵያን ለምና ሰፊ መሬት ለሱዳን የሚሰጥበት ምክንያትም የሚታወቅ ሲሆን ሱዳንን ወዳጅ ለማድረግና በወንጀሉ ለመቀጠል በጉቦ መልክ ነው፡፡

  ይሁንና ላለፉት 26 አመታትም ሆነ ዛሬና ወደፊት ትግሬ በራሱም ሆነ ቅጥረናውን ብአዴንን ጨምሮ የሚሆነው ሁሉ አንዱም ተቀባይት የለውም፡፡ በጉልበት በመጠቀም የሚሰሩት ወንጀል ጉልበት በመጠቀም ሁሉም ይስተካከላል፡፡ የተከዜ ወንዝ ድንበርነትና የራያ አዘቦ ወሎየነት በደምም ሆነ በህግ ይከበራል፡፡ ነገ ሌላ ወቅትና ሁኔታ ነው፡፡ በአድዋ የማፍያ ቡድን የሚመራ አረመኔ ትግሬ በዚህ መልክ ሆኖ እንደማይቀጥል ይታወቃል፡፡

  ስለሆነም ዛሬ የአድዋ ትግሬና የነሱ ቅጥረኛ ብአዴን በጎንደርም ሆነ በወሎ ወይም በየትኛውም ቦታ ለትግሬ ጥቅም ሲሉ በማይገባው ቦታ የፈለጋቸውን መሬት ለትግሬ ቢሰፍሩና ቢጥፉ አንዱም ግን ተቀባይነት የለውም፡፡ ከተመረጠና ከተመረቀ ከፍተኛና ለም ቦታ የሚኖር አማራ ታሪኩንና ማንነቱን ለይቶ ያውቃል፡፡ መብቱንም በሰላም፣ በህግ ወይም በጉልበት ያስከብራል፡፡ ወልቃይት ጠገዴ የጎንደርና ራያ አዘቦ የወሎ ጥንታዊና ታሪካዊ ቦታዎች ስለመሆናቸው እስከ አለም ድረስ የሚታወቅ ሲሆን የትግሬ ወረራ ላለፉት 22 አመታትና ቦታ ለመያዝ ሆን እየተባለ የሚፈጸም የትግሬ ሰፈራ ይህን እውነታና ሀቅ ምን ጊዜም አይለውጠውም፡፡ ህዝቦች እንደ ዜጋ ሰላማዊ ሆነው የትም መኖር ይችላሉ፡፡ ቦታው ግን በጭራሽ የትግራይ አካል መሆን አይችልም፡፡ ይህም ሀቅ ነገ በጉልበት ይለይለታል፡፡

  በመሆኑም የአድዋ ወንበዴ ትግሬና ቅጥረኛው ብአዴን የሚጫወቱት መሬት መቆራረስ እቃቃ ጨመዋታ በተከዜ ወንዝ ድንበርነት መከበር ብቻ የሚወሰን ነው፡፡ በትግሬ እና አማራና አፋርን ጨምሮ በሌሎች ህዝቦች መካከል ግን በተለይም ተከዜን ተሻግረው በወልቃይት ጠገዴና በራያ አዘቦ ወረራ ማካሄድና በአፋር ቅኝ መግዛት ሊፈታ የሚችል በጦርነት ብቻ ነው፡፡ ጦርነቱም ፊት ለፊት በመሳሪያ ብቻ ሳይሆን ህዝቦች አንድነት በመፍጠርና በጋራ በመነሳት በተለያየ መንገድ በሀገር ደረጃ ትግሬዎችንና ንብረታቸውን ኢላማ በማድረግም ጭምር ነው፡፡

  በረጅም ወደፊት ግን ወራሪ፣ ሌባና ዘራፊ ትግሬ ወይም ተወራሪ፣ ተሰራቂና ተዘራፊ ህዝብ ማን ተጎጅ እንደሚሆን የሚታይ ነው፡፡ ወልቃይት ጠገዴንም ሆነ ራያ አዘቦን ግን በጭራሽ ትግሬ የትግራይ አካል ለማድረግ አይችልም፡፡ መሬቱም ለጊዜው ተወረራ እንጂ ከቦታው የትም አይሄድም፡፡

  ከሱዳን ጋር በመስማማት ከተከዜ ምላሽ በጎንደርና በቤሻንጉል የጦር ሰፈሮችን ለመመስረት አረመኔ ትግሬ በእቅድ ላይ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ይሁንና ዳርፉርን፣ ብሉ ናልን፣ ኮረዶፋንና ቀይ ባህርን ጨምሮ በሰሜን ምስራቅ ጭምር ላለፉት 14 አመታት በጦርነት የምትታመስና ከ407 በላይ ብሄረሰብ ያላት ሱዳን ለትግሬ ቀርቶ ለራሷም ከአሰጊ ሁኔታ ላይ ነች፡፡ የትግሬዎች ጌታ የሆነ የሱዳን ፐሬዚደንት ባሸር በመንግስት ግልበጣ በ1989 ስልጣን ከያዘ 28 አመታትን ያስቀቆጠረ ሲሆን በሽተኛ ስለሆነ በቅርብ መሞቱ ወይም መወገዱ የማይቀር ሀቅ ነው፡፡ ስለሆነም ትግሬ በሱዳን በኩል ላለፉት 43 አመታት የሚያገኘውን ግልጋሎት ወደፊትም የሚያገኝ መስሎት ከሆነ ተሳስቷል፡፡

  ወልቃይት ጠገዴና ራያ አዘቦ ግን ለጊዜው ከትግሬ ወረራ ውጪ በጭራሽ የትግራይ አካል መሆን አይችሉም፡፡

 16. Sam says:

  Teferi, your prediction that TPLF will push Tigray to have continuous war with its neighbors, principally with the Amharas, is not objective. True, ethnic politics breeds suspicion of “others.” Ethnic politics appeals to emotion, not sound reason. That the EPDRF politicians worship ethnic politics does not mean Ethiopians as a whole do too. Ethiopians have survived ethnic politics for the last twenty-six years and they will continue to survive it. No, Teferi, the people of Tigray will not be in constant war with their neighbors.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: