የሮሒንግያዎች ሥቃይ

ዓለም አቀፉ ድርጅት ያነጋገራቸዉ ስደተኞች እንደሚሉት የምያንማር ወታደሮች የሮሒንግያ ሙስሊሞችን በጥይት ይገድላሉ፤ ይደበድባሉ፤ መኖሪያ ቤታቸዉን ያቃጥላሉም። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ በሮሒንግያ ሙስሊሞች ላይ የሚፈፀመዉ ግፍ የአካባቢዉን ሠላም እና ፀጥታ ሊያዉከዉ እንደሚችል ባለፈዉ ማክሰኞ አስጠንቅቀዉ ነበር።

► ሙሉውን ጽሁፍ ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

► To receive breaking news and important updates from Mereja.com, please subscribe to our email newsletter. CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ

► Post your comment below


የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. Anonymous says:

    berma doing exellent job.look the gallos what they doing to ethiopian

1 Pings/Trackbacks for "የሮሒንግያዎች ሥቃይ"
  1. […] ዓለም አቀፉ ድርጅት ያነጋገራቸዉ ስደተኞች እንደሚሉት የምያንማር ወታደሮች የሮሒንግያ ሙስሊሞችን በጥይት ይገድላሉ፤ ይደበድባሉ፤ መኖሪያ ቤታቸዉን ያቃጥላሉም። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ በሮሒንግያ ሙስሊሞች ላይ የሚፈፀመዉ ግፍ የአካባቢዉን ሠላም እና ፀጥታ ሊያዉከዉ እንደሚችል ባለፈዉ ማክሰኞ አስጠንቅቀዉ ነበር።… የሮሒንግያዎች ሥቃይ […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment:

Loading Facebook Comments ...