ከኢርማ አውሎ ንፋስ ጋር በተያያዘ 10 ሰዎች ሞቱ

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 2/2009) የሰሜን ካሪቢያ ደሴቶችን እየመታ ባለው ኢርማ አውሎ ንፋስ እስካሁን 10 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። በአደግኝነቱ በ5ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ኢርማ አውሎ ንፋስ የደሴቲቱን አብዛኛውን ክፍል ከጥቅም ውጪ ማድረጉን መረጃዎች አመልክተዋል። አውሎንፋሱ እሁድ ወደ ደቡባዊ ፍሎሪዳ ይሻገራል መባሉን ተከትሎ በአካባቢው ውጥረት ነግሷል። ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ተነስቶ የሰሜን ካሪቢያን ደሴቶችን እየመታ ያለው ኢርማ አውሎ ንፋስ እስካሁን […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: