በቅማንት ላይ በሚሰጠው ሕዝበ ውሳኔ ተጽእኖ ለማድረግ የስርአቱ ካድሬዎች የአካባቢውን ነዋሪዎች እየደበደቡና እያንገላቷቸው መሆኑ ተነገረ

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 2/2009)የአማራና ቅማንትን ማህበረሰብ ለመለያየት በሚሰጠው ሕዝበ ውሳኔ ተጽእኖ ለማድረግ በሕወሃት የሚመራው አገዛዝ ካድሬዎች የአካባቢውን ነዋሪዎች እየደበደቡና እያንገላቷቸው መሆኑ ተነገረ። በሕዝቡ ውስጥ አማራና ቅማንት አይለያዩም በሚሉ የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች ላይ የግድያ ዛቻ እየተፈጸመባቸው መሆኑን የጎንደር ሕብረት ገልጿል። የሕብረቱ ስራ አስፈጻሚ አቶ አበበ ንጋቱ እንደገለጹት መስከረም 7/2009 የሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ውጤቱ ምንም ሆነ …

The post በቅማንት ላይ በሚሰጠው ሕዝበ ውሳኔ ተጽእኖ ለማድረግ የስርአቱ ካድሬዎች የአካባቢውን ነዋሪዎች እየደበደቡና እያንገላቷቸው መሆኑ ተነገረ appeared first on ESAT Amharic.

► ሙሉውን ጽሁፍ ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

► To receive breaking news and important updates from Mereja.com, please subscribe to our email newsletter. CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ

► Post your comment below


የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. Anonymous says:

    Don’t thrust Eri-TV
    (ESAT)

1 Pings/Trackbacks for "በቅማንት ላይ በሚሰጠው ሕዝበ ውሳኔ ተጽእኖ ለማድረግ የስርአቱ ካድሬዎች የአካባቢውን ነዋሪዎች እየደበደቡና እያንገላቷቸው መሆኑ ተነገረ"

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment:

Loading Facebook Comments ...