የሶማሊያ መንግስት ኦብነግን በአሸባሪነት መፈረጁን ግንባሩ ህገወጥ ፍረጃ ሲል አጣጣለው

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 2/2009) የሶማሊያ መንግስት ኦብነግን በአሸባሪነት መፈረጁን የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር ህገወጥ ፍረጃ ሲል አጣጣለው። የሶማሊያ ፓርላማን ስልጣን በመጋፋት በፕሬዝዳንት ፋርማጆ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክርቤት ውሳኔውን ማሳለፉ የሀገሪቱን ህገመንግስት የጣሰ ነው ሲልም ኦብነግ አስታውቋል። በቅርቡ ለህወሀት መንግስት ተላልፈው በተሰጡት የኦብነግ አመራር አባል አብዲካሪን ሼህ ሙሴ ምክንያት በሶማሊያ ከፍተኛ ቁጣ የተቀሰቀሰ ሲሆን ትላንት የፕሬዝዳንት ፋርማጆ መንግስት […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: