አንድ የቻይና ድርጅት በጣና ኃይቅ ዙሪያ ሆቴል ለመገንባት ያቀረበው ጥያቄ የብአዴን ባለስልጣናትን አወዛገበ

አንድ የቻይና ድርጅት በጣና ኃይቅ ዙሪያ ሆቴል ለመገንባት ያቀረበው ጥያቄ የብአዴን ባለስልጣናትን አወዛገበ

BBN  – በቻይናውያን ባለሀብቶች የሚመራ አንድ የንግድ ድርጅት፣ በጣና ኃይቅ ዙሪያ ሆቴል ለመገንባት ያቀረበው ጥያቄ የክልሉን ባለስልጣናት ለሁለት ከፈለ፡፡ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገሮች ጭምር በንግድ፣ በቱሪዝም እና በሌሎች ስራዎች ላይ የተሰማራው ድርጅቱ፣ ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ በማዞር በባህርዳር ከተማ ትልቅ የኢንዱስትሪ ዞን ለመገንባት ጥያቄ ማቅረቡ ታውቋል፡፡ ድርጅቱ በባህርዳር የኢንዱስትሪ ዞን ለመገንባት ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ቢያገኝም፣ በጣና ኃይቅ ዙሪያ ትልቅ ሆቴል ለመገንባት ያቀረበው ሃሳብ ግን የአማራ ክልል ባለስልጣናትን አወዛግቧል፡፡
ማክስተር ኢንተርናሽናል ግሩፕ የተባለው ይኸው ድርጅት፣ በጣና ኃይቅ ዙሪያ ትልቅ ሆቴል ቢገነባ፣ ከሆቴሉ የሚወጣው ቆሻሻ ኃይቁን ሊበክለው ይችላል የሚል ስጋት ባደረባቸው የብአዴን ባለስልጣናት መካካል እና ሆቴሉ በኃይቁ ዳር ቢገነባ ምንም ዓይነት ብክለት ሊያስከትል አይችልም በሚሉ አመራሮች መካከል አለመግባባት መፈጠሩን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በዚህም የተነሳ በኃይቁ ዙሪያ ሆቴል ለመገንባት በድርጅቱ የቀረበው ጥያቄ ለጊዜው እንዲቆይ መደረጉንም ምንጮቹ አክለው ገልጸዋል፡፡
የብአዴን አመራሮችን ለሁለት የከፈለው የቻይናው የንግድ ድርጅት ጥያቄ አሁንም ድረስ ምላሽ አላገኘም፡፡ ድርጅቱ ጥያቄውን ካቀረበ ሳምንታት ቢቆጠሩም፣ እስካሁን ድረስ ከአማራ ክልል ባለስልጣናት የመጨረሻ ውሳኔ አልተሰጠውም፡፡ ባለስልጣናቱ ድርጅቱ በጣና ኃይቅ ዙሪያ ሆቴል ለመገንባት ካቀረበው ጥያቄ ውጭ፣ በሌሎች የባህርዳር አካባቢዎች የኢንዱስትሪ ዞን ለመገንባት ያቀረበውን ጥያቄ ተቀብለውታል፡፡ ሆኖም ከጣና ኃይቅ ጋር የተያያዘው ጥያቄ እስካሁን ድረስ ምላሽ አለማግኘቱን ከምንጮች ገለጻ ለመረዳት ተችሏል፡፡
ማክስተር ኢንተርናሽናል ግሩፕ የተሰኘው የቻይና ተቋም፣ ለመገንባት ባቀደው ግዙፍ የኢንዱስትሪ ዞን ውስጥ የተለያዩ ማዕከላት እንደሚኖሩ የተገለጸ ሲሆን፣ የኤሌክትሪክ የኃይድሮ ጣብያ፣ የፋይናንስ ተቋማት፣ የባህል ተቋማት፣ የቴሌቭዥን እና የፊልም ማዕከላት በኢንዱስትሪ ዞኑ ውስጥ ይካተታሉ ተብሏል፡፡ ድርጅቱ ይበልጥ አተኩሮ የሚሰራው በቱሪዝም ዘርፍ ላይ መሆኑም ታውቋል፡፡ በዚህ ረገድ በአማራ ክልል የሚገኙ የቱሪዝም መስህቦችን ለመጠቀም ማቀዱም ተነግሯል፡፡ ማክስተር ኢንተርናሽናል ግሩፕ አፍሪካን ጨምሮ በአውሮፓ እና በእስያ ትልልቅ የንግድ ተቋማት አሉት፡፡

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. Mk says:

  That was a good India. All over the worlled around the leak there is so meny hotels. So what is gownon ?think Ithe tplf mafia group insid BEaden they don’t like this kind of Evestment in Amhara soil.

 2. Anonymous says:

  china have been in ethiopia so long now they choose hard working and clean people that is amra they want work with amra unfotunetly amra under sige and facing genocide by the mercenery tgrea

 3. ሳኒያ ነኝ says:

  እሱን እማራው በትግሉ ህልውናውን ካስከበር በኃላ: ወደልማት ፍቱን ሲያዞር የሚጠቅመውን ሙሁራን ልጆቹ መክረው ይወስናለሉ ምን እንዳለውም ጠንቆ ያውቃል! ግን ይቅርታ ጊዜው የትግል እንጂ የተፈጥሮ ህብት ጥናት ክፍለ ጊዜ አይደለም !

 4. Anonymous says:

  Abeshaw bqi capital
  Slelielw zelo kiray
  sebsabi new yemihonw.
  However, We should identify the track
  history of the investor. Otherwise
  go for it.

 5. Anonymous says:

  Yemtlebsw yelat
  yemtkenanebw amarat.
  Amhara=Anti civilization.

 6. Turfate says:

  ችግራችን ሆቴል ማጣት ሳይሆን ትግሬ ወያኔ ነው፡፡ ትግሬ ያመጣብን የዘር ፖለቲካና የትግሬን ጥቅም የሚያስጠብቅ በህገወጥ መንገድ የሚከናወንና በወንጀል የተጨማለቀ ክልል ነው ችግራችን፡፡ ችግራችን በሆቴል ብቻ ሳይሆን በየቤቱ የሚላስና የሚቀመስ ከመወደድ አልፎ መጥፋት ነው፡፡ ችግራችን ከ9 ሚሊዮን ሀዝብ በላይ ትግሬ በረሀብ እየቀጣው በአሁኑ ሰአት መገኘት ነው፡፡ በተፈጥሮ የተጎዳና በድርቅ የሚታወቅ ትግራይ ሳይሆን ሌላው ቦታና ህዝብ መራብና መጠማት መንስኤው ሰው ሰራሽ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ነው፡፡

  ቻይና በእውነት ከትግራይና ከትግሬ ውጪ ገለልተኛ በመሆን ለሌላም ለመስራትና ለመጠቀም የሚፈልግ ከሆነ ተራራማና ቀዝቃዛ ቦታ ስለለመደና ማልማት ስለሚችል ለሙከራ ያህል ሁለት ቦታዎች ዘንድ በልማት ቢሳተፍ መልክም ነው፡፡ እነሱም

  1. ጮቄ- ጎጃም፡፡ ይህ ቦታ ከፍታው ተራራ የሚያስመስለው ቢሆንም አቀማመጡ ግን ለግብርና ስራ ምቹ ነው፡፡ አራት መከራከርን ጨምሮ ጮቄ ቀዝቃዛ ስለሆነ በጣም ጥቂት ሰው የሚኖርበትና አረንጓዴ ነው፡፡ ይሁንና ጮቄ ለብቻው ከ18 በላይ ወንዞችና ከ137 በላይ ምንጮች የሚመነጩበት በጣም ለም ቦታ ነው፡፡ እንደ አፕልና ሌሎችም በቀዝቃዛ አውሮፓ ለሚበቅሉት ፍራፍዎች፣ አትክልቶች፣ የእህል ዘሮችና እዕዋቶች እጅግ ተስማሚ የሆነ ቦታ ሲሆን አንድ በመቶ የሚሆን አቅሙ እንኳን ገና ለጥቅም አልዋለም፡፡ ለበግና ለላም ወተትም ምቹ ነው፡፡ አመቱን ሙሉ መስኖ ሊጠቀሙበት የሚያስችል ድግል መሬትና የውሃ ምንጭ ነው፡፡

  አንድ ኦሮሞ አርበኛ ከወለጋ መጥቶ ከነበላይ ዘለቀ ጋር በመቀላቀል ፋሽስትን በሚዋጉበት ጊዜ ጮቄንና አራት መከራከርን ጨምሮ በክረምት ወቅት በሚዘዋወሩበት ሰአት ከተናገረው ውስጥ “የበላይ ሀገር ቅቤ ያደርቃል፤ ንፍት ግን ያቀልጣል” ያለለት ከወባ ትንኝና ዝንብ ጀምሮ የሚጎዳ ነፍሳት የማይራባበትና የሞቃት በሽታ የሌለበት ነው ቦታው፡፡

  2. ጉና ተራራ በጎንደር፡፡ ይህ ቦታ የጣና ብቻ ሳይሆን የአባይ ውሃ ዋነኛው ምንጭ ነው፡፡ ከ3300 ሜትር በላይ ድረስ ከፍታ ያለው ሰፊና በደን የተሸፈነ ቦታ ሲሆን እየተራቆተና በጎርፍ እተሸረሸር የሀይቁን ብቻ ሳይሆኝ የአባይን ወንዝ ህልውናም ከአደጋ ላይ እየጣለው ይገኛል፡፡

  ስለሆነም የተራራማና ከፍተኛ ቦታ ልምድ ያላትና ይህን ቦታ ለእድገት መጠቀም የምትችል ቻይና ከዚህ የውሃ ምንጪና ለም ከሆነ ቦታ ላይ በእድገት ቢሳተፉበት መልካም ነው፤ በጣና ዙሪያ ሆቴል ለመገንባትና ተፈጥሮውን ለመጉዳት ከመፈለግ፡፡ አንበጣ ለቃሚ የሆነ አረመኔ ትግሬ ግን ከኋላቸው እንዳይኖርበት ሁሌም መጠርጠርና እርግጠኛ መሆን ግድ የሚል ነው፡፡ እነሱ ስለምንም የማይታመኑና የማይፈለጉ ጠላቶች ናቸው፡፡ የአካባቢው ሰዎች የሚገነቡት ሆቴል ከበቂ በላይ ነው፡፡ ቻይናን ጨምሮ በውጪ ባለሀብት የሚገነባ ሆቴል የሀገር ባለሀብቶችን የሚያከስራቸው ነው፡፡ በምርት ዘርፍና በመሰረታዊ ልማቶች ብቻ ነው መሳተፍ ያለባቸው፡፡

  በጎጃም ጮቄን ጨምሮ አራት መከራከርንና በጎንደር ጉና ተራራንና ዙሪውን በዘመናዊ መንገድ ለልማት ማድረግ ቢቻል በብዙ ሺህ ለሚቆጠር ዜጋ ስራ የሚፈጥር፣ በሀገር ቀርቶ በአፍሪካም ሊመረቱ የማይችሉ የተለያዩ የቀዝቃዛቀው አውሮፓ ምርቶችን በስፋትና በጥራት አመቱን ሙሉ ማምረትና በዚህም መልክ ተፈጥሮን በመጠበቅ ብዙ ጥቅም የሚሰጥ ነው፡፡ ከአንኮበር ጀምሮ በመላው ሰሜን ሸዋና በወሎ የሚገኙ የውሃ ምንጭ የሆኑ ከፍተኛ ቦታዎችና ተራሮች ቅዝቃዜያቸውና ዝናባቸው ስለሚፈራና ትግሬ አማራን ለመጉዳት ሊጠቀምበት የፈጠረው ብአዴን ጠላት ስለሆነ ትኩረት ባለማግኘታቸው እንጂ በሚሊዮን ለሚቆጠር የስራ እድል መፍጠርና ብዙ መጥቀም የሚችሉ ናቸው፡፡ አረንጓዴ ለብሰው፣ ውሃ እየፈለቀባቸውና በበጋ ወቅት ምቹ አየር እያላቸው ነገር ግን እንደ ምድረ በዳና ዋጋ የሌለው ቦታ ሆነው እስካሁን ይገኛሉ፡፡ የሚሰራና የሚያሰራ ሳይሆን የማይሰራና የማያሰራ የትግሬ ቅጥረኛ ብአዴን ከዚህ የተለየ ቢሆን ኖሮ ግን እነዚህ ቦታዎች ገና ድሮ ለጥቅም ውለውና ደህንነታቸው ተጠብቆ ነበር፡፡

  ስለሆነም በትግሬ ውሸት፣ ሴራና ተንኮል ተጠምዳ እየተሸወደች ለትግሬ ሞግዚት የሆነች ቻይና ከበስተጀርባዋ ከትግሬ መሰሪና ተንኮል ነጻ በመሆን በእድገት ለመሳተፍ ከፈለገች ከሆቴል በፊት ግብርውና ከውሃ፣ ነፋስና ጸሀይ ሀይል ማመንጨትን ጨምሮ በሌሎች የምርት ዘርፎች በአማራ መሳተፍ ቢችሉ መልካም ነው፡፡ ከደብረ ማርቆስ በጥቂት እርቀት የሚገኝ 275 ሜ.ዋ የሚያመርት የጨሞጋ ሀይል ማመንጫ የታቀደ ከ9 አመታት በፊት ሲሆን ቻይናዎች ይሰሩታል ነበር የተባለ፡፡

  የትግሬ ሞግዚት ስለሆኑ ግን ከትግራይ በስተቀር ከሌላው ቦታ በተለይም በአማራ ይህም ግድብ ጨምሮ እስካሁን ምንም አልተሰራም፡፡ ከደብረ ማርቆስ በ25 ኪ.ሜ እርቀት በሚገኝ ጀደብ የሚባል ሌላ ወንዝ ከጨሞጋ የበለጠ ሀይል ማመንጨት ይቻላል፡፡ ይህም ግን ሊሆን አልቻለም፡፡ ብር፣ ተምጫ፣ ሱሀ፣ ሙጋና ሌሎች በመቶዎች የሚቆጠሩና በአማካኝ 300 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችሉ ወንዞች ጎጃም ውስጥ ብቻ የሚገኙ ሲሆኑ ለጥቅም ሳይውሉ ሁሉም ወደ አባይ ይፈሳሉ፡፡ ቦታው የውሃ ምንጪ፣ ለግድብ መስሪያነት በአለም ተወዳዳሪ የሌለውና ከአየሩ ጀምሮ ሁሉም ምቹ ነው፡፡ በጎንደር፣ ወሎና ሸዋም ለጥቅም ሳይውሉ የሚፈሱ ወንዞች በመቶዎች የሚቆጠሩ ናቸው፡፡

  ስለሆነም ቻይናም ሆነ ሌላ ጃፓንንና ሩሲያን ጨምሮ የውጪ ባለሀብት በእድገት ለመሳተፍ ከፈለጉ ሀይልን ከውሃ ማመንጨት ጀምሮ በግብርናና በምርት ዘርፍ ነው መሆን ያለበት፡፡ የውሃና የመልካም አየር ምንጪ የሆነን ተራራማና ከፍተኛ ቦታ የተጎዳ ጤንነቱን በመመለስ እየተንከባከቡ ለእድገት መጠቀም እንደሚቻል ማስተማርና በጋራ ለትልቅ ጥቅም መስራት ነው የምንፈልጋቸው፡፡

  በነገራችን ላይ በአሁኑ ክረምት በከፍተኛው ቦታ ከአማካኙ እጅግ የበዛና የረዘመ ዝናብ ስለሆነ ነው በዚህ አመት በካረቢያንና በአሜሪካ ማእበል የበዛና የከፋ፡፡ የሰሜን ተራሮችና ከፍተኛው ቦታ በካረቢያንና አሜሪካ ለሚከሰት የአትላንቲክ ውቂያኖስ ማህበል ብቸኛው ምክንያት ነው፡፡ የማእበሉ የመወለጃ ቦታ ነው፡፡ ከዚህ ቦታ ነው በነፋስ መልክ እየተነሳ በሰሀራ በርሀ አድርጎ የውቂኖስን አሳና እጽዋት ከሰሀራ በሚሸከመው ንጥረ ነገር እየመገበ ሀይሉን አጠናክሮ ማእበል በመሆን የሚጣኛጫጫቸውና የሚጎዳቸው፡፡ ከከፍተናው ቦታ ክረምት ሲከብድና ሲረዝም ማእበሉ ይደጋገማልና ይከፋል፡፡ የክረምቱ ዝናብ ሲቀንስና ክረምቱ አጭር ሲሆን ማእበል የለም እስከሚባል ድረሰ አይከሰትም ወይም ቀላል ይሆናል፡፡ ባለፉት ሁለትና ሶስት አመታት በሀገር ድርቅና በከፍተኛው ቦታ የዝናብ ማነስ ምክንያት የባህር ማእበል በዘኒህ ቦታዎች ዝቅተኛና ቀላል ነበር፡፡

  ቁም ነገሩ የጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎና ሸዋ ተራሮችና ከፍተኛ ቦታዎች ተፈጥሯቸው ከአካባቢውና አፍሪካም አልፎ በሌላ አህጉር የዚህን ያህል አቅም ያላው ስለሆነ በተጠናና እውቀት ባለበት ሁኔታ ደህንነታቸው እየተጠበቀ ለጥቅም መዋል አለባቸው፡፡ ቻይናም ሆነ ሌሎች የውጪ እንቨስተሮች የአበባ እርሻን ጨምሮ የጣና ሀይቅና አካባቢው በሚበክል መሳተፍ እንደማይችሉ ግን ማወቅ አለባቸው፡፡ በእኛ አቅም ለማምረት የማንችለውን ለማምረት በምርት ዘርፍ ብቻ የሚሰማራንና ተፈጥሮን የማይጎዳን ጠቃሚ ነው የምንፈልግ፡፡

 7. ገረመው says:

  አሁን አንድ የውነት ኢትዮጵያዊ ኢንበስት ላድርግ ብሎ ቢጠይቅ ህወሃትና ብአዴን የሚባሉ ምቀኛ ትግሬወች ፈቃድ ባልሰጡት ነበር ፡ ምቀኛ የሰው ትሎች !!!!!!

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: