(ቅማንትንና ግጨውን በተመለከተ መዐሕድ ኦፊሻል መግለጫ ሰጠ)

(ቅማንትንና ግጨውን በተመለከተ መዐሕድ ኦፊሻል መግለጫ ሰጠ)

ጳጉሜ 3 2009 ዓ.ም

በወቅታቂ ጉዳዮች ላይ ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ የአቋም መግለጫ
አንድ ስንዝር መሬት ከዐማራው ታሪካዊ ቦታዎች ላይ ለማንም ተላልፎ አይሰጥም!
ወልቃይት ጠገዴ-ራያ-መተከል ትናንትም ዛሬም ዐማራ ነው!

የዐማራ ሕዝብ እና የቅማንት ማህበረሰብ ለዘመናት ሳይነጣጠሉ ማህበራዊ እሴቴቶቻቸውን እየተጋሩ አብረው ኖረዋል። በደስታቸው ወቅት አብረው ተደስተው በሃዘናቸውም ጊዜ አብረው አዝነዋል። እርስ በርሳቸው የጋብቻ ትስስርን ፈጥረው ልጆችን በጋራ አፍረተዋል። አገራቸውን በህብረት ከጠላት ወረራ ተከላክለዋል። ለዚህ ማስረጃ ከቢትወደድ አዳነ አባደፋር ጎን ተስልፎ ጣልያንን የወጋው የፊታውራሪ አየለ አባጓዴ የአረበኝነትን ተጋድሎ መጥቀስ በቂ ነው። የዐማራ ሕዝብ ያለውን ባህላዊ እሴቶች ሁሉ የቅማንት ማህበረሰብ ይጋራል። ዐማራን ዐማራ የሚያሰኙት ነገሮች ሁሉ በቅማንቱም ላይ አሉ። የቅማንት ማህበረሰብ ትናንት በትግሬ መራሹ አገዛዝ አልተፈጠረም። የቅማንት ማህበረሰብ ትናንትም አለ ነገም ይኖራል። የአማራ ሕዝብ ለቅማንት ማህበረሰብ የዘመናት አጋሩ ወንድሙና አብራኩ እንጅ ጠላቱ ሆኖ አያውቅም።

“የቅማንት የማንነት ጥያቄ” ስያሜን የተሰጠው ስውር ሴራ “የታላቋ ትግራይ” ምስረታ ሂደት አንዱ አካል ነው። ያ ማለት ግን ቁጥራቸው ጥቂት የማይባል ስልጣን ፈላጊ የቅማንት ተወላጆች ከጉዳዩ ጀርባ የሉም ማለት አይደለም። ከማንነቱ እና ከግዛት ይገባኛል ጥያቄው ጀርባ ካድሬዎችን ከማሰልጠን እስከ የአማራን ጥላቻ መዝራት ሌት ተቀን የሚታትሩ የትግሬ ተስፋፊዎች አሉበት። ከማንነቱ ጥያቄ የቅማንት ማህበረሰብ የሚጠቀመው አንዳች ነገር የለም ብለን እናምናለን። በስተመጨረሻ ያለምንም ኪሳራ ተጠቃሚነቱን የሚወስዱት የትግራይ ተስፋፊዎች ናቸው። የዐማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ማንኛውንም ሕዝብ አልበደለም። ከአንዳንድ በህወሃት በሰለጠኑ ስልጣን ፈላጊ የቅማንት ተወላጆች የሚናፈሰው የበደለኝነት ስሜት ከሃቅ የራቀና ከህወሃት የአዕምሮ እጥበት ጋር የሚያያዝ ነው። የህወሃት አላማው አንድ ነው፤ እሱም በፍኖተ መርሁ በግልጽ እንደተቀመጠው በዐማራው መቃብር ላይ “የታላቋን ትግራይ” መመስረት ነው። ይህ ለቅማንት ማህበረሰብም አደገኛ ነው። ዛሬ ላይ አጋር መስለው የቀረቡ ቢመስሉም ኋላ ላይ ግን የተንቤን አገዎችን፣ የሳሆዎቹን፣ የኩናማዎችን እጣ ፋንታ በቅማንቱም ላይ መጫናቸው አይቀርም።

ለቅማንት ማህበረሰብም ሆነ ለዐማራ ሕዝብ የሚበጀው ልክ እንደበፊት ወንድማዊነቱን አጠንክሮ መቀጠል እና ውጫዊ ጠላትን በጋራ መከላከል ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ በህወሃት መሪነትና ጥቂት በማይባሉ የቅማንት ተወላጆች አባሪነት ከ10 አመት በላይ የሕዝባችን ዘላቂ ሰላም ለማናጋትና በሚፈጠረውም አለመግባባት ህወሃት የበላይነትን ይዛ ለመቀጠል በማሰብ ብዙ የፀረ ዐማራ ድርጊቶች እንደተፈፀሙ የሚታወቅ ሲሆን በተቃራኒው የዐማራ ህዝብ ይህን ሴራ ተረድቶና ታግሶ ዛሬ ላይ መድረሱ ይታወቃል። ህወሃት ካለው የገንጣይ አስገንጣይ አጀንዳ አንጻር እንደውጭ ወራሪ የሚቆጠር ስለሆነ የቅማንት ማህበረሰብ የዚህን የወራሪ ቡድን እኩይ ተግባር ከወገኑ የዐማራ ሕዝብ ጎን ተሰልፎ ሊዋጋው ይገባል። ከዚህ ባለፈ በህወሃት አቀጣጣይነት የሚነሳ የሁለቱ ወገኖች ግጭት ጉዳቱ ለሁለቱም ነው።

ይህ አልበቃ ብሎ የትግሬ አፓርታይድ አገዛዝ ልሳን በሆኑ የሀገሪቱ የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እና በአገልጋዩ ብአዴን በኩል ግጨውና ጎቤ የተባሉ በሰሊጥና በማሽላ ምርት የሚታወቁ አካባቢዎች ተላልፈው ለትግሬ መሰጠቱ ተነግሯል። እነዚህ አካባቢዎች በነዋሪዎች ተጋድሎ እስካሁን የዐማራ ሆነው ቢቀጥሉም “በዐማራ ክልል” የህወሃት ስራ አስፈጻሚ በሆነው በብአዴን ይሁንታ ተላልፈው ተሰጥተዋል።

የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) በዐማራው ሕዝብ ላይ የሚከናወኑ ሴራዎችን በሙሉ በአንክሮ ይከታተላል። እነዚህንና መሰል የትግሬ-ወያኔ እኩይ ተግባራት በጥብቅ በማውገዝ ድርጅታችን የሚከተለውን አቋም ወስዷል።

፩) ዐማራው በምንም አይነት መልኩ በአባቶቹ ርስት ላይ በትግሬ ወያኔ አጋፋሪነትና “በቅማንት የማንነት ጥያቄ” ስያሜ ሊካሄድ የታሰበውን የመሬት ዝርፊያ ሊያከሽፍ እንደሚገባው መዐሕድ ያሳስባል። በማንኛውም መልኩም ከሕዝቡ ጎን ይቆማል!
፪) ምንም እንኳን በጥቅማጥቅም ተታለውና የትግሬ-ወያኔን መሰሪ ተንኮል በውል መረዳት የተሳናቸው የቅማንት ተወላጆች በስህተቱ እየተሳተፉ እንዳሉ ብናውቅም፤ ይህ የጥፋት አጀንዳ በዋነኝነት ትግሬ-ወያኔ “ታላቋን ትግራይ” ለመመስረት የሚያካሂደው የመስፋፋት እቅድ አካል መሆኑን አበክረን እንረዳለን።

፫) ትግሬ-ወያኔ ትግራይን ለማስፋፋትና እኩይ አላማውን ለማሳካት የዐማራን መሰረታዊ ጥቅሞችና ሃብቶች መዝረፍና አማራውን ማዳከም ስልቱ እና በፍኖተ መርሁ ላይ በግልጽ የሰፈረ አላማው እንደሆነ ይታወቃል፤ ይህ ቅማንትን እንደ መሣሪያ ተጠቅሞ የዐማራን ህዝብ ውስጣዊ አንድነት በማናጋት መረጋጋት እንዳይኖር ለማድረግ የሚያካሂደው ሴራ በዐማራ ህዝብ ላይ የሚከተለው የጠላትነት ተግባር አካል መሆኑንም መዐሕድ ይገነዘባል።
፬) ስለሆነም መላው ዐማራ እያንዳንዷን የትግሬ ወያኔን የጥፋት ሴራ በአንክሮ መከታተልና በለመደው ራሱን የመከላከልና ጥቅሙን የማስጠበቅ ወኔ እየተመራ ራሱን በተፈላጊ አደረጃጀቶችና ድርጅቶች እያደራጀ የህወሃትን የአፈናና የስለላ መዋቅር በቁርጠኝነት እንዲፋለም መዐሕድ በትጋት ይሰራል።

፭) በጎንደርና አካባቢው እየተደረገ ያለው የፀረ ዐማራ እንቅስቃሴ ከአማራ ህዝብ ባላነሰ የቅማንት ማህበረሰብንም እንደሚጎዳ እናውቃለን፤ ባንጻሩ በእኛ ኪሳራ አትራፊው ትግሬ ወያኔ ብቻ ነው። ስለሆነም በተለያየ ምክንያት ተጠልፋችሁ ትግሬ-ወያኔ ጉድጓድ ውስጥ የገባችሁ የቅማንት ተወላጆች ከአድራጎታችሁ በአስቸኳይ ወጥታችሁ ከሕዝባችሁ ጥቅምና ዘላቂ ሰላም ጎራ በመሰለፍ የትግሬ-ወያኔን ሴራ ለማክሸፍ በሚደረገው ረድፍ እንድትገቡ በጥብቅ ለማሳሰብ መዐሕድ ይወዳል።

፮) ትግሬ-ወያኔ ለፊታችን መስከረም 7 2010 ዓ.ም በሕዝበ ውሳኔ ሰበብ የጎንደር ዐማራን ለምና ጠረፋማ መሬቶችን ለመውሰድ የሚያካሂደው ሩጫ መላ ሕዝቡ በየአቅጣጫው ተንቀሳቅሶ ሴራውን ማክሸፍና ሕዝበ ውሳኔውን ፍጹም መፍቀድ እንደሌለበት መዐሕድ አበክሮ ያሳስባል።

፯) አሁን ባለው ፋሺስታዊ አገዛዝ የዐማራ ሕዝብ የመረጠው ህጋዊ ተወካይ ስለሌለው በስሙ የሚደረጉ ማንኛቸውም ስምምነቶች ሁሉ ከፈቃዱ ውጭ የሆኑ መሆናቸውን ልናስገነዝብ እንወዳለን። ስለሆነም በህወሃት የተሰየመው ብአዴን ለትግሬ አሳልፎ የሰጠውን መሬት ከሌሎቹ የወልቃይት-ጠገዴ-ቃብትያ-ሁመራ እና ራያ አዘቦ መሬቶች ጋር ሕዝባችን የሚያስመልስ መሆኑና በትግል ሂደቱም ከሕዝባችን ጎን መሆናችን እናሳውቃለን።

፰) በመጨረሻም የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ራሱን በአገር ውስጥና በውጭ፤ መላው አማራን በማደራጀት፤ ትግሬ-ወያኔ በሕዝባችን ላይ የደቀነውን የህልውና አደጋ በመቀልበስ የአማራውን መብትና ጥቅም ለማስከበር በቁርጠኝነት እየሰራ ያለ የህዝብ ድርጅት ነው። ድርጅታችን በተለይም ትግሬ-ወያኔ የቅማንትን ማህበረሰብ እንደ መጠቀሚያ በመውሰድ ሊፈጽም ያሰበውን ሴራ በቅርበት እየተከታተለ ከሕዝባችን ጋር በመሆን የጥፋት እቅዱን ለህዝባችን ያገኘውን አጋጣሚ ሁሉ በመጠቀም ርስቱን ከነጣቂዎች ይከላከላል ያስጥላልም።

ድል ለዐማራ ሕዝብ !

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. እንቢ እንበል ለዳያስፖራ ፓለቲካ ድርጅት says:

  የድርጅት አርማ አሳምሮ በሀገር ቤት ውስጥ ፀረ ወያኔ ስራ ባዶ።

 2. Eishohn be-ishoh says:

  Offense is the best defense.

 3. መጽሔት ከበደ (waw) says:

  ለማፈሪያው አቶ ጉዱ (ገዱ) አንዳርጋቸው!

  ለከርስዎ አድረው ፡ ለሕወሃት በባርነት መገዛትዎ ፡ በጣም አሳዛኝ ነው!
  በዚህ ማዘናችን ሳያንሰን ፡ መሬትን የሚያህል ነግር ፡ ከጎንደር ቆርሰው ፡ ለሕወሃት ማስረከብዎት ግን ፡ የቁም በድን አድርጎዎታል። ይብላኝ በዚህ ለሚሸማቀቁ ቤተሰቦችዎ! መሬቱስ ቀኑን ቆጥሮ ይመለሳል!

  መቼም ባርያ ለጌታው ባዕል ሲደርስ ስጦታ ማበርከቱ የተለመደ ነው፡፡ ሆኖም ግን በዚህ መልኩ ሊሆን አይችልም!

  ከእስር ቤት የወጡ ሚስጥሮች እንደሚያሳዩት ፡ ሕወሃት ብዙ “ፍናፍንቶች” በውስጡ አሉበት። እናም ሱሪዎን ዝቅ አርገው የዓዲሱን ዓመት ስጦታዎትን አቅርቡላቸው፡፡ እስከዛሬ ያላቀረቡ ከሆነ!

  አዲሱ ዓመት የብዙ ሕዝብ ሕይወት አጨልመዋልና ፥ እርስዎም ሆኖ ጌታዎችዎ ፡ ጨለማ የምትለብሱበት ይሁንላችሁ!

  • ሙሌ ነኝ says:

   ለቅማንት ማንነት ጥያቄ ሙሉ ያማራን ህዝብ ያንገበገበው ምኑ ይሆን? በቅማንት ህዝብ ላይ የበላይነትን ማጣቱ ወይስ ተሸጠ ለምትሉለት መሬት መቆርቆር መሆኑ ነው ፡፡ ቅማነት የጠየቀው ማንነትን እንጅ ከክልል ክልል መዛወርን አይደለም ፡አስመሳይ ሁሉ

 4. Anonymous says:

  no more talk fight for your freedom .first the slave amra means the bandas they are not represntative they tgras paid agent

 5. DN says:

  ጥሩ ነው ቅማንት የማንነት ጥያቄ ጠይቅ ማለት ከአማራ ተልየ ማለት ነው ይህ አመለካከት መስተካከል አለበት እስኪ ኦሮሞና አማራ ቡምበበሄር ቢለያዩ እብረው ተዛምድው እይኖሩ አይድል? ሥለዚህ ያልሆነ ነገር እያላቹ አብሮ የኖረን ህዝብ አታጋጬ ያለፍው ይበቃል።

 6. Girma says:

  The first thing we have to make is organize an assassin group and kill the leaders of bhere amara democrasiawi niknakie which does’nt represent the Amhara people.

 7. Addus says:

  Accirding to the news released yesterday the border demarcation between Tigray and Amara regions is solved amicabley for once and for all. ስለዚህ ምንድነው ይህን ሁሉ መንጫጫት። በተለይ በአሁኑ የክፍታ ሳምንት።

 8. Guest says:

  Until the time comes to make it right, savage and cruel Tigres can continue occupying Wolkait Tegede in Gonder crossing the Tekeze River which is the natural as well as historical border Gonder has on its Northern border. They also can do the same thing in Wollo occupying Raya Azebo.

  But everyone knows including the international community that liar and thief Tigres are occupying these two fertile and huge lands since 1994 by force and committing all sorts of crimes against humanity Targeting the natives with goal to make these lands part of Tigry.

  However, they will never ever make these occupied lands part of Tigry. They will never succeed that. They are occupiers and everyone knows that.

 9. ርብቃ ነኝ says:

  ዘራችሁ እንዲጠፍ የተፈረደባቹሁ : መከራና ግፍ የውረደባችሁ ታሪክ ካጅ: ሀገር ሻጭ: ባንዳ ሆናችሁ ሳይሆን: ሀገሬን ወገኔን በማላታችሁ መሆኑን በታፈነ ሁኔታ ውስጥ ሆነን ከሚግባው በላይ እናውቃለን ! የደምና የአጥንት ክፋያችሁ ብቻ ሳይሆን የእናታችንን የኢትዮጵያ መፍረስ ውድቀትና ልቅሶዋን ሳይሆን ደስታዋን የምንሻ: ሚሊዮን በሚሊዮን የምንቆጠር ሕዝቦች ከጎናችሁ ነን: የማርያም ልጅ ትንሹ ክትግላችሁ ጋር ስላለ ቀኙ የናንተ ነው ! ድል ለአማራው ሕዝባችን !!

 10. ሱራፌል ነኝ says:

  Addus. እየኽ ! የጅግናውን አርማና ማስጠንቀቂያ ስታይና ስትስማ: ከቁጥር ውጪ በመሆን ወደ ጫካ ስብዕናህ ወደ ስድብ ተመለስክ አይድል ! ቁጣ እኮ የሚያስብቅ ነገር አለው ! በግልፅ ለመነጋገር አማራው ክተት ስራዊት: ምታ ነጋሪት ዝመት ወታደር ኮማንድ ፓስት ማሳውጁን: ጳጳና ሽማግሌ ድንጋይ አሽኮሞ መላኩን: አጋዚን ማርሽ በማስቀየር ማሽናቱን ከኛም አልፎ ዓለም ያወቀው ጉዳይ ነው: ዛሬም ነገሮች ከቁጥጥራችሁ ስር እንደወጡና ምን እየተደረገ እንዳለ ብትደብቁም የወጪ መንግስታት ለህዝቦቻቸው ወደዚያ አካባቢ ድርሽ እንዳይሉ ማስጠንቀቂያ በየቀኑ እየተነገረ መሆኑን የምታውቁት ነው: ይህ ማለት አማራው በህልውና ታጋዮቹ በትጥቅ ትግል እየተፋለመ ነው ማለት እኮ ነው : ታዲያ ያኔ እናንተ ጫካ በነበራችሁ ጊዜ ሞቃዲሾ ሊቢያ ሱዳን የተለያዩ ቦታዎች: የሞተው የናንተ ጠ/ሚኒስቴር ሲቀመጥ ነበር: ያው የድርጅታችሁን ስራ እንደሚስራ ነበር የሚታወቀው: እና የአማራው የፖሎቲካ አመራሮች የትም ቦታ ተቀምጠው ስራቸውን ቢስሩ ምኑ ነው ችግሩ: የታጋዮቹ አዋጊ አዛዥ የሆኑት የጎበዝ አለቆች የውጊያ ሞያ ስራቸውን በሚገባ እየስሩ ነው: ለስድብ አትቸኩል 18 አመታት እንደናንተ አላስቆጠረም ! ነጌና ተነጌ ወዱያን በትእግስት ጠብቅ !! በአማራ ባህል መሽነፍ ክልክል ነው !! የአባቴ ልጅ ነኝ !!

 11. ሮቤል ነኝ says:

  ቆርጦ ከመነሳትና ታግሎ ከመጣል ውጪ የወያኔ ትግሬዎችን መለመን ( መማፀን ) እድሜ ስጥቶ ትግራይን በመገንጠል ኢትዮጽያን እንዲበታትኑ መፍቀድ ነው! የትግሬ ወያኔን ከተከሻችን ላይ አሽቀንጥሮ ከመጣል ውጭ: በመሬት ላይ ያለው እውነት ሌላ አማራጮችን አያሳይም !!

 12. ሶማ says:

  የአሜሪካ መንግስት በትግሬዎች ላይ ማእቀብ ለመጣል የጀረው ሂደት ሁለቱን ደረጃዎች አልፎ ሶስተኛውን በቅርቡ ይወስናል፡፡ ከዚያም በኋላ ፕሬዚደንቱ ይፈርምበትና ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ አሜሪካን ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት፣ ካናዳና አውስትራሊያ ተመሳሳይ እርምጃ እንደሚወስዱ ጥርጥር የለውም፡፡ ሁኔታው በዚህ መልክ ስለመሆኑ አረመኔ ትግሬወች በደንብ ያውቃሉና በዚህም ምክንያት ቅዘን በቅዘን ሆነዋል፡፡

  ለዚህም ነው አዲስ አመት ማክበር በሚል ስም ለሀዝብ አሳቢ ለመምሰልና ህዝብም በነሱ ደስተኛ እንደሆነ ለማስመሰል ውስጣቸው መርዝና ክፋት ተሞልቶ ነገር ግን ባልሆኑበት መስለው ለመታየት ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት ሆነው የሚሞክሩ፡፡ አሜሪካና ምእራባዊያን ግን በትግሬዎች ላይ ማእቀብ ጣሉ ማለት ትግሬ በሙሉ አበቃለት ማለት ነው፡፡ እየዘረፉ በውጪ ሀገር ያስቀመጡትም ሆነ የገዙት ቤትና ቦታ ሁሉም የሚታገድባቸውና የሚጋለጡበት ነው የሚሆን፡፡ ሚስቶቻቸው፣ ልጆቻቸውና ትግሬ የሆነ ሁሉ የፖለቲካ ችግር ስለሌለበት በውጪ ሀገር ለመኖር ችግር የሚገጥመው ነው የሚሆን፡፡ ይህን ተከትከሎ ቻይናም የኢትዮጵያን ህዝብ መምረጥ የሚያዋጣት እንደሆነ የምትገደድ ነው የምትሆን፡፡

  የስዊድን ፓርላማ ተወካዮች ወያኔ ትግሬ በተጋበዘበት ስብሰባ አንገኝም በማለት በአለም ፊት ማውገዛቸው ለወያኔ ትልቅ ክሰረት ሲሆን የዚህ አይነት ጎጅ ክስተት ሲደርስባቸው የመጀመሪያ ነው፡፡ የዚህም አይነትና ሌላ ተቃውሞ ወደፊት በስፋትና በብዛት የሚቀጥልባቸው ናቸው፤ ዝምታው አብቅቶለታል፡፡ አንዴ ሲጀመር ሁሉም በሁሉም አቅጣጫ የሚነሳባቸው ነው የሚሆን፡፡ 9 ሚሊዮን ህዝብ ተራበብኝ እያለ ትግራይን ለመገንባትና ሀዝብን ለመግደል ሊጠቀምበት በሚጠብቀው እርዳታ ተብዮ ገንዘብ ላይ የሚጣልበትን ማእቀብ እንዴት እንደሚቋቋመው ወደፊት የምናየው የትግሬዎች መጥፊያ ፍዳቸው ነው፡፡

  ቁም ነገሩ ግን ህዝቦች አንድነት በመፍጠር በተቀናጀ መልክ በውጪም ሆነ በሀገር ቤት በጋራና በተቀናጀ መልክ መስራት መቻል ትግሬዎችን ድባቅ የሚመታቸው ስለሆነ በዚህ ላይ ማተኮር ግድ የሚል ነው፡፡ ኢትዮጵያን በተመለከተ የአሜሪካ ፖለቲካ ግን በውጪ በሚገኙ ኢትዮጵያን እጅ በመያዝ በወያኔዎች ላይ ተወስኖ የሚቋጭና ድባቅ የሚመቱበት ትግል ነው፡፡

 13. እንቢ እንበል ለዳያስፖራ ፓለቲካ ድርጅት says:

  በአውሮፓ፣ አሚሪካ ተቀምጦ ሰው መስማት የሚፈልገውን መግለጫ እየረጩ ድርጅት ነኝ ማለት ቀላል ነው። ሀገር ቤት ውስጥ የሚካሄድውን ፀረ-ወያኔው ትግል በvpn ከውጭ ሆኖ መምራት ግን በፍፁም የማይቻለ ነው።

 14. Addus says:

  ጉራ ብቻ። No body will really care whether you shout, cry, curse፡ or your empty akaki zeraf as usual. ከፍታ ላይ ነን አትንጫጪ። ሽንታሞች።

 15. ከልክ አለፈ says:

  ጎንደር ህብረት ከትልቅ ፈተና ላይ ነው፡፡ ፈተናውን በማለፍ በክብርና በታላቅነት ለመቀጠል ወይም ፈተናውን በመውደቅ ጠፍቶ ለመቅረት ግን ሁለቱም ቀላል ሲሆኑ ምርጫው ለነሱ ነው፡፡ ህብረቱ በእውነት ለጎንደር ክፍለ ሀገር የሚሰራ ከሆነ ግን በትንሽ ጥረት ወሳኝ የሆነ ውጤት በማምጣት ተስፋፊ ትግሬ መጠቀሚያ ሊያደርገው ላለፉት 10 አመታት በድብቅ ሲሰራበት የኖረን የቅማንትን ህዝብ ከጠላቱ ከትግሬ መሳሪያነት ማላቀቅ አለበት፡፡ የቅማንትን ህዝብና ተወካይ ነን ባዮችን ጭምር ስለወያኔ ድብቅ ሴራ፣ ተንኮልና የጥፋት አላማ በማሳመን ሁሉም ጎንደር በጋራ ጠላቶች በትግሬዎች ላይ የሚነሳበትና የተከዜን ወንዝ ድንበርነት አስከብሮ ሁሉም የጎንደር ህዝብ በጋራ ተጠቃሚ የሚሆንበትን ለማረጋገጥ ከመስከረም 7 በፊት ይህ ጉዳይ በጎንደር ህብረት ትልቅ ተሳታፊነት መሰራትና መረጋገጥ አለበት፡፡

  እንዴት ወንጀል የተጨማቀ ተራ ሽፍታ የሆነ ትግሬ ቦታው ባልሆነ የዚህን ያህል እድል በጎንደር ህዝቦች መካከል ይሰጠውና ራሱንም ሊጎዳ በሚችል የቅማንት ህዝብ መተቀሚያው በመሆን የሀር ጠላት ለሆነ ትግሬ ሀገር ስለሚያጠፋ አላማው አገልጋይ ይሁን፡፡ የቅማንት ህዝብ ግን እውነቱን አያውቅምና ይህ እውነታ ሊነገረውና በጋራ ጠላቶች በትግሬዎች ላይ ፊቱን ከማዞር አልፎ ሊፋለማቸው ይገባል፡፡

  ትግራይ ውስጥ በተምቢየን ለሚኖር አገው፣ በሽሬ ለሚኖር ኩናማ በአጋሜ ለሚኖር ኢሮብ ጠላት ሆኖ ሁሉንም ከመንፈግ ጀምሮ በተለያየ መንገድ እየጎዳቸው የሚገኝ ትግሬ በጎንደር ለሚኖር የቅማንት ህዝብ ያስባል ብሎ የሚገምት ካለ ራሱን ያጣና ሞኝ ብቻ ነው፡፡ ታላቋን ትግራይ ለመገንባት የግድ የተከዜን ወንዝ በመሻገር ለም ቦታ መውረርና ከሱዳን መዋሰን እንዳለበት ከጅምሩ ጀምሮ ያቀደውን ሲሆን አማራ ብቻ እንደማስችለው ስለሚውቅ ነው አሁን ቅማንትን በመጠቀም አማራን ከፋፍሎና አዳክሞ ለመተግበር እየሰራ የሚገኝ፡፡

  እውነታው ግን አረመኔ ትግሬ እሱ እንዳቀደው ሆኖ በፍጹም አንዱም አይሳካለትም፡፡ ከቅማንትም ጋር ያስተዛዝባል እንጂ ለትግሬ ግን አማራ ለብቻው ከበቂ በላይ ነው፡፡ ነገ ከዛሬ እንደሚለይ ግን ማንም መጠራጠር የለበትም፡፡

 16. Ras Dejen says:

  ፫) ትግሬ-ወያኔ ትግራይን ለማስፋፋትና እኩይ አላማውን ለማሳካት የዐማራን መሰረታዊ ጥቅሞችና ሃብቶች መዝረፍና አማራውን ማዳከም ስልቱ እና በፍኖተ መርሁ ላይ በግልጽ የሰፈረ አላማው እንደሆነ ይታወቃል፤ ይህ ቅማንትን እንደ መሣሪያ ተጠቅሞ የዐማራን ህዝብ ውስጣዊ አንድነት በማናጋት መረጋጋት እንዳይኖር ለማድረግ የሚያካሂደው ሴራ በዐማራ ህዝብ ላይ የሚከተለው የጠላትነት ተግባር ነው::

 17. ከልክ አለፈ says:

  ዘረ ባንዳ ትግሬን የሚያቆመው የህዝብ አንድነትና ሀይል ብቻ ነው፡፡ ስለሆነም ህዝቡን በነሱ ላይ ማስነሳትና የተነሳ ህዝብ
  እንዲያጠቃቸው በሚያስችል መንገድ ሆኖ እየለየ እነሱን የሚያጠቃበትና ወራሪ ትግሬዎች የሚጎዱበት አሰራር እንደ አለት ጠንቶና እንደ ብረት ጠንክሮ መገኘት ወሳኝ ነው፡፡ ሴቶችን ጨምሮ የትግሬ ሰላዮች አማራ ክልል ብሎ በፈጠረው በብዛት ስለሚገኙ እንደ አይጥ እያደኑ እነዚህን ሌቦች ማጥቃትና የነሱ ሙሉ በሙሉ መጥፋት የመጀመሪያውና ዋነኛው ስራ ነው፡፡

 18. ሰላም ለኢትዮጵያ says:

  ሰላም ወዳዱ የአማራ ህዝብ ተገፍቶ ወደ አልፈለገው ጦርነት እንዲገባ መደረጉ ያሳዝናል። ለአገርም አይጠቅምም ለትግሬም አይጠቅምም ለአማራም አይጠቅምም ግን ነገሮች በዚህ ከቀጠሉ ጦርነት መጀመሩ አይቀርም። ወያኔ ሆይ እባክህን ራስህንም አገሪቱን አድን። ከህዝብ ጋር ተወያይ እኔ ብቻ አውቃለሁ አትበል። ወያኔ ሆይ እባክህን ህዝብን አትናቅ ናቂ ወዳቂ ነውና። ወያኔ ሆይ ሁል ጊዜ እያታለሉ መኖር አይቻልም ካልታመመ በቀር የሰው ሞኝ የለውም።

 19. Tasso says:

  AMEN. There is nothing to add. Just make it in reality.

  Tigres are cancers.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: