በእሬቻ በአል በግፍ ለተገደሉት ሰዎች በአገዛዙ የቆመው የሰማእታት ሀውልት እንዲነሳ ኦፌኮ ጠየቀ

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 3/2009) በእሬቻ በአል በግፍ ለተገደሉት ሰዎች በአገዛዙ የቆመው የሰማእታት ሀውልት እንዲነሳ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ጠየቀ። ኦፌኮ የእሬቻ በአል መቃረብን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳለው የሰማእታት ሀውልት ችግሩን ባደረሱትና ተጠያቂ ሊሆኑ በሚገባቸው አካላት መገንባቱ ከመሰረቱ ትክክል አይደለም። ከመንግስት የሚጠበቀው የሟቾችን ማንነት በገለልተኛ አካል ይፋ ማድረግና የደም ካሳ ወይም ጉማ መክፈል እንዲሁም ገዳዮቹን ለፍርድ ማቅረብ ነው ብሏል።ኦፌኮ […]

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. Anonymous says:

  That is fine. we will see what will happen.

 2. Fearless says:

  Whom are you asking Ofeco? “Endinessa teyeke” is the murderous tplf supposed to remove it? How about the querros romving or destroy this parody. Is the monument visible? Yes. Is it in bisheftu as supposed to mekele? Yes. I understand it would be hard to remove it if it’s in mekele. But the hawlit can be found locally. So destroy it for the victims sake. If you can’t do that, at least vandalism would be your second choice. I know that your civil and peaceful resistor. Nevertheless, disproving this mockery can be effective struggle that 100 protests and empty chants. “You agazian and tplf murderers should know that you will never get away with murder. In due time, we will hunt you down”. That is the title of the vandalism. It’s time for action.

 3. Waralata says:

  Who is running this website?

 4. Anonymous says:

  የበርማ ሙስሊሞች በርማውያን ሳይሆኑ መጤወች ናቸው ተብለው ነው መከራ እያዩ ያሉት። እኛ ሀገር ደግሞ መከራ እያወረደ ያለው መጤው ኦሮሞ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ዜጋ አድርጎ የተቀበላቸው ኦሮሞወች ጥጋብ ሲነፋቸው ጊዜ ነባሩን ህዝብ እያፈናቀሉ ኦሮሚያን እንመሰርታለን በማለት እየዛቱ ነው። ኦሮሞ ከስህተቱ መማር ካልቻለ እኛ ከበርማወች ትምህርት እንወስዳለን። ደግሞም በሶማሌ በኩል ተጀምሯል። አርፎ የተቀመጠውን ሰላማዊ ህዝብ ጤና መንሳት በራስ ላይ መከራ መጥራት ነው። የኦሮሞ ድርጅቶች ጦር ጠማን እያሉ በራሳቸው ላይ መከራ እየጠሩ ነው። ቢገባቸው ስለአንድነት መከራከር የነበረበት ኦሮሞ መሆን ነበረበት። ምክንያቱም ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ሀገር ስለሌለው። መከፋፈል ከመጣ መሬቴን ልቀቁ ብሎ ኦሮሞን የማያሳድድ ብሄር ብሄረሰብ አይኖርም።

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: