የኦብነግ አመራር አባልን የሶማሊያ መንግስት አሳልፎ መስጠቱ ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጻረር ነው ተባለ

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 3/2009) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር /ኦብነግ/አመራር አባል አብዲካሪን ሼህ ሙሴን የሶማሊያ መንግስት አሳልፎ መስጠቱ ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጻረር ነው ሲል አፍሪካ ራይትስ ሞኒተር አወገዘ። በጄኔቫ አውሮፓ የሚገኘው አፍሪካ ራይትስ ሞኒተር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ የኦብነጉ መሪ ያለፍላጎታቸው ለኢትዮጵያ ተላልፈው መሰጠታቸው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1954 የወጣውን የተባበሩት መንግስታት ስምምነት የሚጣረስ ነው። አፍሪካን ራይትስ ሞኒተር […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: