“ዳር ሲፈርስ መሀሉ ዳር ይሆናል” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ማስታወሻ፤ “ዳር ሲፈርስ መሀሉ ዳር ይሆናል” በሚል ርዕስ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የተዘጋጀ መጣጥፍ ከዓመት ተኩል ገደማ በፊት አቅርበልን ነበር። ጽሁፉ የሚያተኩረው ወያኔ ጫካ በነበረበት ጊዜ ከባዕዳን ጋር የዶለተውን የአገር ድንበር የመሸጥ መሰሪ ድርጊት ለሱዳን መሬት ማስረከብ በጀመረበት ወቅት ያጋለጡበትና ከመጽሐፍ ቅዱስ ስለድንበርና ወሰን የተገለጸውን ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ያዛመዱበት ነበር።  በመጽሐፍ ቅዱስ ጠቢቡ ሰሎሞን በወሰን አፍራሾች ርኩስ ሕሊና የሚጸነሰው መርገም የሚያስከትለውን መዘዝ “አብያተ ጸአልያን ያንህል እግዚአብሔር ፤ ወያጸንእ ወሰነ ለመበለት” (ምሳሌ 15፡25) እያለ ተናገረ። ይህም ማለት፤ ተታለው ድንበር የሚጥሱና ወይም ጊዜ በሰጣቸው ጊዜአዊ ኃይልና ገንዘብ  የሰዎች መፈስ አዳክመው በየሚፈጥሩት ዘዴ የጎረቤቶቻቸውን ድንበር በመውሰድ ለጊዜው ቢከብድም፤ መከራና ሥቃዩ በህይወት እያሉ ተንኮሉን በሰሩት በራሳቸው ላይ ይመጣባቸዋል። ከሞቱ በኋላ ደግሞ በልጆቻቸውና በሚዛመዳቸው ላይ የማታ ማታ መፈንዳቱ አይቀርም። አጋጣሚ አገኘን ብለው በግፍ የወሰዱትን የጀግኖች ድንበር ይቅርና፤ መዋጋት አቅም የሌላትን የደካማዋን ድንበር ሳይቀር እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ እንደሚመልስላት ይገልጻል።

ጥበበኛው ሰሎሞን በድንበር አፍራሾች  ላይ የሚደርሰውን መከራ ከተናገረ በኋላ፤ መስማትና ማስተዋል ለሚችሉት ሰዎች “ወኢትንስት ሥርአተ ዘለዓለም ዘአንበሩ አበዊከ“ (ምሳሌ 22፡28)ብሎ መከረ። ይህም ማለት፦ “መርገም ባንተ ላይ እንዳይደርስ፤ ካንተ በፊት የነበሩ አባቶችህ የሰሩልህን ድንበር ጥሰህ የጎረቤት ወሰን አትንካ፤ ካባቶችህ የተሸከምከውን የውርስ እዳ የምትከፍለው፤ ለሚመጣው ትውልድ በማውረስ ነውና፤ ውርሱን የበላ ዘረ ቆርጥም ተብለህ በራስህ ልጆች ላለመወቀስና ላለመረገም ያንተንም አታስደፍር” በማለት ቀሲስ አስተርአየ ባንድምታው አስተምረውናል። ባንድምታው ብቻ አይደለም፤ ላንድምታው ትምህርት መክፈቻ ቁልፍ በሆነው በሰምና ወርቅ ቅኔ አስተምረውናል። በቅኔውና ባንድምታው ትምህርት ብቻም የተወሰነ አይደለም። ከዚህ በታች እንደምንገልጸው ህሊናችንን ሰብስበን ራሳችንን እየፈተሽን ከህሊናችን ጋራ በማዛመድ የድንበራችንን ነገር ለፈጣሪ እንድናቀርበው ከእለታዊ ጸሎታችን ጋራ አዛምደው አውርሰውናል በሚል  ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያናችን ድንበርን ወሰንን በተመለከተ ለካህናቶቿ የምታስተምረውን ቀሲስ አስተርአየ አቅርበውልናል።

“ዳርድ ድንበር ሲፈርስ መሀሉ ዳር ይሆናል” በሚል ያቀረቡት በሱዳን በኩል ድንበሩ ፈረሰ ለባእድ ተሸጠ እየተባለ በሰፊው ይነገር በነበረበት ወቅት ነበር። ዛሬ ደግሞ  በቅጥረኞች ወይም በጥቂት በጎሰኝነት በሰከሩ የትግራይ ሽማግሌዎች ያማረው ምድር ፈርሶ  ወደ ትግራይ ተከለለ የሚባል ነበረ እየተነገረ ነው። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ካህናት ነን የምትሉ ከዚህ በታች የቀረበውን አንቡትና ራሳችሁን ታዘቡ። ለመሆኑ ባብነቱ ትምህርት ነበራችሁበት ወይ? ለሁለት ሽህ ዘመን የኖረች ይህች ቤተ ክርስቲያን የምትለውን ለተረዳ ከወያኔ ጋራ መተባበርና “ያባትህ ቤት ሲበዘበዝ አብረህ በዝብዝ” የሚለው ጭንብል ዓይነ ካልተሸፈነ በቀር የወያኔዎችን ደባ ለማወቅ ፖለቲካ ሳይንስ መማር የሚያስፈልግ አይደለም። በተለይ አወደ ምሕረት ላይ የምትቆሙ የዘመናችን ካህናት ራሳችሁን እንድትታዘቡ አቅርበንላችኋል። ሙሉውን ጽሁፉ ለማንነብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ድንበር-ሲፈርስ፤-መሐሉ-ዳር-ይሆናል

 

 

 

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. Anonymous says:

  Heruy you are not
  Amhara you are shabia
  Cadre Gimat 0.

 2. Heruy says:

  Not only that. TPLF means not all Tigres as they are claiming but the Adwa and few criminal Tigres.

  Criminals and savages like Meles Zenawi, Debretsion Tekelmichael, Arekebe Equbay, Sebhat Nega and his criminal brothers and sisters, Mohammed (samora) yunus, Berhane Gebrechristos and all punch of criminal Tigres are from Adwa. Abay Tshay wife is sebhat Nega’s sister. Arkebe, Brhane and the likes are connected also with marriage. Go to the military and look the primitive Tigre so called generals and high officials. All of them are from Adwa and few are from Axum and shire.

  Shire is the ancestry land to Kunama, Agwe/Amhara. Tembien is totally an agew/Amhara ancestry land. Agame provice belongs to the Irob people that are ancient in this area together with Saho in Eritrea. The people of Enderta have lots in common with Amhara/agew than the savage Tigres from Adwa. The queen of Sheba called Maqeda is an Agew. So, she has nothing to do with the savage Tigre. Raya is Raya belongs to wollo. Wolkait is within the Tekeze river boundary and belongs to Gonder.

  So, it is about time the savage Adwa gang Tigres will be gone. They are the worst creatures ever walked on earth. They are savages, cruel and evils have no humanity in them at all. But they must be confronted all sides politically in the international community, with force in the country targeting them and their servants and interests including boycotting everything has to do with them. Only internal military force, social isolation, fear and external pressure including sanction against the savage Tigres and their family members by the west will send them to hell as it will be their forever rest place.

  • Anonymous says:

   [to heruy] == you forgot it or what in gojjam the demon claim he learn all bad things from tgrea .so tgrea are bad than demon

 3. Anonymous says:

  I

  IWNETM AMHARAW AKERKARIW INDETEMETA
  AHUN NEW YEGEBAGNE.
  SEFIW AMARAN
  BEMAYWEKLU YE GONDEREWOCH YEZER
  XLACHA Sefiw Amhara
  angetun asdefut.
  Sirachw yawetachw.

 4. Fearless says:

  Usually, invasion is required to steal someone’s land. The invader sacrifices human life and property to steal it. Our world is full of them. Egyptian , Assyrian, Babylon, Medo- persian, Greece, Roman, Ottoman, Great Britain, France, German tried to build empire by stealing land. Ironically, we study them thru history as a benovelent empire builders and conquerors. But if they lived today in the 21st century, we could bring them to hague as war criminals. The demon possessed trouble maker tplf wants to duplicate this in Ethiopia because it sensed that its end is fast approaching. Thanks to andm, their ain’t no fight required to steal any land. The problem here is though, tplf can get it without a fight, but to keep it or maintain it would be a headache. If the Gonderes mean business and fight it, it would be a disaster for tplf. Andm can’t secure tplf’s interest indefinitely. Eventually, tplf must fight its own fight. That is when thing become very interesting. So far andm, opdo, sepdf are unabashed, unaplogetic, loyal fighters of tplf’s interest against the people of Ethiopia. Once these are neutralized pretty soon, tplf would be alone and starts to fight its own fight. Well, I am here to announce that tplf have neither the will nor the tenacity to fight its own battle. Comfort and luxury are litargic and lazy to the point of opening their own door. Forget about fighting.

 5. Semay says:

  People keep up exchanging ideas and exposing the savage Tigre crimes and their slave servants such as ANDM.

  But what is going on in Gonder within the Tekeze River boundary including the savage Tigre occupation in Wolkait is a temporary one will never ever accepted by Gonderes, Amhara, Ethiopia or the international community. They can occupy it behaving savagery and cruel and continue stealing, looting and denying the surviving natives rights from the Tigre massacre and crimes against humanity in order to occupy wolkait Tegede crossing the Tekeze river which is the natural as well as historical border between Gonder and Eritrea and Gonder and Tigry.

  But, but, but Savage Tigres will never ever make it part of Tigry. There is no any historical document, natural connection or practical justification allows Tigry having even an inch of land in Gonder crossing the Tekeze River and its canyon. Tiges will never make it part of Tigry and get recognition for it. That is not going to happen. The only thing they can do is what they are doing since 1994 savagely occupying for the time being. The Adwa lead savage Tigres will pay the price when the time comes; worst than the Nazis, fascists and all other criminals did. Tigres are worst than all of them together.

  Fuck the English establishment and its servants including their embassy, so called agencies, NGO, charities and whatever name they are having to be in our country coming from that far away cancer tiny country causing so many hardships against our country by bringing and standing with the savage Tigres as we speak because of they are using them to implement the Illuminati and other criminals policy in our country against our citizens except Tigres who has protection from the savage Tigre rulers appointed by foreigners like the English. USA and others are just following that racist criminal Tiny country called England not UK doing in our country.

  Why are they continuing sleeping with the savage Tigres knowing their savagery and cruelty nature is reaching beyond any imagination? Why are they not taking initiatives not just to condemn but expose the savage Tigre crimes including crimes against humanity in Wolkait and ask for independent investigation? Why are they not asking the international community to impose sanction on the savage Tigres after England exposing the Tigres savages crimes such as their secret wealth in England?

  The International community must impose sanction on the Tigre savages and their families that are in USA, Australia, Canada and Western Europe living lavishly using the stolen money. Fake doctors such as Debretsion Tekelmichael, Arekebe Equbay, Theodros Adhanom and others, Abay Tshay, Sebhat Nega and his entire criminal family, Seyoum Mesfin, Berhane Gebrechristos who is an Ambassador in china, , Abay Woldu, Azeb Mesfin and few others with their families that are the leading savage Tigre crimes in our country. The international community must impose sanction on these savage Tigres from Adwa and their entire criminal family members including wives.

  Fuck the English. They are part of the Tigre crimes from the start including when they were engaging with civil wars against our country in order to implement the crimes they are doing ever since they took power by force with the English and CIA blessings and supports which is continuing as we speak. They are using them to destroy an ancient African country they couldn’t do in the past but defeated repeatedly.

  But the people will win in the end. England is making another big and worst historical mistake against our country by continuing standing and defending the savage Tigre criminals that will be soon gone with or without the racist and greedy English help to them in order to keep them on power to do the crimes they are doing freely and happily for decades with no rumors or feelings at all but acting savagely and cruelty which is the liar, thief and looter Tigres known nature. The international community is now keeping eyes on them and getting to know their evil and inhuman dangerous nature.

  Fuck the English embassy, so called aid agencies, NGOs, charities, medias, Journalists and whatever name they are having when they are coming in our country working as spies and criminals using the savage Tigres to implement their damaging policy and agenda in our country against our people.

  • Anonymous says:

   the so called andm is tgreas people paid agent .to be free amara must start war over this mercenery amara .andm get paid by tgreas people for the genocide of amara .there is extremely shotage of land in amra people are dying by starvation it is better to kill and die against the enemy

  • amor ambulance says:

   we must divided tgrea province according to thier ethinc it will happen as they are evil to us we will do it them . even mekelliea is part of afar it was for afar tgrea took it by force

 6. ደረሶ says:

  ቄሶች ሳይሆኑ የትግሬ ካድሬዎችና በገንዘብ የሚገዙ የአማራ ሆዳሞች ናቸው ቄስ መስለው ሀዝብን ለማሳሳት በዚህ መልክ እየሆኑ ለትግሬ የወንጀል አላማ መሳካት ሲሰሩ የሚታዩ፡፡ የተከዜን ወንዝ ድንበር ተሻግረው ጎንደር በመምጣት በዋልድባ ገዳም ጭምር የቆሎ ተማሪ፣ መነኩሴና ባህታዊ እየመሰሉ የትግሬ ሰላዮች የሰሩትን ወንጀል እንደ ጀግንነትና ክብር በአደባባይ እየነገሩን ሲሆን ካለፈው በባሰ በአሁኑ ወቅት በየቤተክርስትያኑ፣ መስሪያ ቤቱ፣ ትምህርት ቤቱ፣ ሆስፒታሎች፣ ንግድና ሆቴል ቤቶችና በሚቻለው ሁሉ ሰላማዊና ምንም የማያውቁ መስለው የተሰገሰጉና ወንጀል የሚሰሩ ሴቶችን ጨምሮ ብዙ ትግሬዎች እንዳሉ ይታወቃል፡፡

  መፍትሄው ግን ቀላልና ግልጽ ሲሆን ትግሬ የሆነን ክፉ ጠላት መጥላት፣ መጠርጠር፣ ማግለልና ማስወገድ ብቻ ነው፡፡ መታወቅ ያለበት ግን የተምብየን ህዝቦች ከታሪክ ጀምሮ አገውና አማራ ናቸው፡፡ መልካቸውንና ባህላቸውን ጭምር በመመልከት ከአረመኔ ትግሬ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው ቁልጭ ብሎ የሚታይ ነው፡፡ ሽሬ ለኩናማና አጋሜ ታሪካዊ ለሆኑ ለኢሮብ ህዝብ ታሪከዊ ቦታዎች ናቸው፡፡ እንደርታም ታሪኩ ምን እንደሆነ ከዮሀንስ ወረራና ከ43.000 አፋሮች በላይ ከመጨፍጨፉ በፊት የሚታወቅ ነው፡፡

  የአፋር ታሪካዊ ግዛት መቀሌ ከተማ ያለበትን ቦታ ጭምር የሚያጠቃልል ነው፡፡ አፋሮችን ጨፍጭፎና አባሮ ነው ሀገር ስላስወረረና ጉዳት ስላደረሰ እንግሊዝ ንጉስ ያደረገው ባንዳ ዮሀንስ መቀሌን በአፋሮች ቦታ ላይ የቆረቆረ፡፡ አፋሮች፣ ኢሮቦችና ሳሆዎች ምንጫቸው አንድ ነው፡፡ የወቅቱ የአፋሮች የቦታ ይገባኛል ጥያቄ ከመቀሌ 30 ኪ፣ሜ ርቀት ላይ የሚጀምር ሲሆን ታሪካዊ ቦታቸው ግን መቀሌ የተቆረቆረችበትንና ከመባረር በተጨማሪ ብዙ አፋሮች በዮሀንስ የተጨፈጨፉበትን ቦታም ይጨምራል፡፡

 7. ብርሃኑ says:

  “…..በተለይ አወደ ምሕረት ላይ የምትቆሙ የዘመናችን ካህናት ራሳችሁን እንድትታዘቡ…”። ብለው ቀሲስ አስተርዓየ ያሳሰቡት በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው። አብዛኛዎቹ ካህናትና መምህራን የሚጨነቁትና ጊዜያቸውን የሚያጠፉት የግል ጥቅማቸውን በማሳደድ ነው። ለአገርና ለህዝብ ደንታ የላቸውም። እነዚህን በወንጌሉ እንድናውቃቸው ጌታችን አስቀድሞ ነግሮናል። በሐዋርያት ስራ ቁጥር 29-30 እንዲህ ይላል “ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ”። ስለሆነም የከሀዲዎች መነሳት የማይቀር ስለሆነ ለሀቅ የሚጮሁትን ጥቂት እውነተኛ ካህናት እንደ ቀሲስ አስተርዓየ ዓይነቶች የሚመክሩንን መቀበል አለብን።

 8. መጽሔት ከበደ (waw) says:

  ለማፈሪያው አቶ ጉዱ (ገዱ) አንዳርጋቸው!

  ለከርስዎ አድረው ፡ ለሕወሃት በባርነት መገዛትዎ ፡ በጣም አሳዛኝ ነው!
  በዚህ ማዘናችን ሳያንሰን ፡ መሬትን የሚያህል ነግር ፡ ከጎንደር ቆርሰው ፡ ለሕወሃት ማስረከብዎት ግን ፡ የቁም በድን አድርጎዎታል። ይብላኝ በዚህ ለሚሸማቀቁ ቤተሰቦችዎ! መሬቱስ ቀኑን ቆጥሮ ይመለሳል!

  መቼም ባርያ ለጌታው ባዕል ሲደርስ ስጦታ ማበርከቱ የተለመደ ነው፡፡ ሆኖም ግን በዚህ መልኩ ሊሆን አይችልም!

  ከእስር ቤት የወጡ ሚስጥሮች እንደሚያሳዩት ፡ ሕወሃት ብዙ “ፍናፍንቶች” በውስጡ አሉበት። እናም ሱሪዎን ዝቅ አርገው የዓዲሱን ዓመት ስጦታዎትን አቅርቡላቸው፡፡ እስከዛሬ ያላቀረቡ ከሆነ!

  አዲሱ ዓመት የብዙ ሕዝብ ሕይወት አጨልመዋልና ፥ እርስዎም ሆኖ ጌታዎችዎ ፡ ጨለማ የምትለብሱበት ይሁንላችሁ!

 9. እንግዳ says:

  ይድረስ፥

  ለጎንደር ክፍለ ሀገር ህብረት፣ ለወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ፣ የአማራ ተጋድሎና የመሳሰሉት

  በESAT DC Daily News Fri 8 Sep 2017

  የሚታው የጎንደር ጥንታዊና ታሪካዊ ካርታ/ቦታ ግልጽ በሆነና በሚስብ መልክ ተሰርቶ ለእናንተ መታወቂነትና መለያነት ከማገልገል በጠጨማሪ ከሀገር እስከ መላው አለም ያውቀው ዘንድ በኢንተርነትም ሆነ በሚቻለው ሁሉ የማስተዋወቅ ስራ መስራት አለባችሁ፡፡ ትግራይ ከተከዜ ማዶ ስለመሆኑ የተከዜን ወንዝ አጉልቶ በማሳየት ከኤርትራና ሱዳን ጋር ድንበርነቱን የሚያሳም መሆን አለበት፡፡

  ትግሬ በጭራሽ የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ በወንጀል በመሰማራት በጎንደር አንዳችም መሬት የትግራይ አካል ለማድረግ አይቻለውም፡፡ አረመኔ ትግሬ በጭካኔው ጌዜ ጊዜያዊ ጊዜ የሰጠው ሲሆን ጊዜ ግን ተለዋዋጭ ነው፡፡

 10. Time will Tell says:

  Everyone including people around the world does know Tigry’s historical boundaries. Tigry never had crossed the Tekeze River and claimed territory in Gonder. Tigry never had a centimeter of land from Wollo in Raya. Wolkait Tegede and raya Azebo had been always part of Gonder and wollo respectively. All historical maps, books, writings and facts are showing these facts.

  Tigres are getting busy invading lands in Gonder, wollo and Afar. They are doing this in the 21-century under the international community watch. They are so stupid thinking this way they can steal huge and fertile lands and make them part of Tigry by whipping out and rejecting the right of the surviving Natives.

  The truth is that they will never ever claim any territory right in Gonder by occupying Wolkait crossing the Tekeze River which is the natural as well as historical border since the time of memorial. They also will never make Raya Azebo part of Tigry. Even during the Italy 5 years occupation and dividing Ethiopia the same way savage Tigres did, these territories were not part of Tigry despite Tigres were the only agents served the fascist Italy and part of that decision and process.

  So, other than occupation for now, they will never make these fertile and huge territories part of a worthless Tigre that is giving birth to demons, savages, cruel, corrupted, thieves, looters, liars, manipulators, killers and inhuman Tigres. The International community already knows them with this kind inhuman and savagery nature of theirs.
  ___

  Big Thanks to the Swedish parliamentarians for rejecting having an international meeting in a room where the savage TIgres will be present and exposing the Tigres crimes and accusing them in front of the world. We are expecting others will follow including in England from the labor party said; not the nasty conservative criminal party which is now on power taking UK to an endless and painful hell.

 11. Dr. Yirga Debela says:

  FINAL…for your reaction
  Yegermal says:
  September 5, 2017 at 9:49 pm
  በጋሻው says:
  September 5, 2017 at 4:48 am
  September 4, 2017 at 9:38 pm
  I proud of Negussu Oromo-Ethiopian Hero groups working hard.
  ****************************
  Breaking news ተባበሩ for all!!! says
  *****************************
  September 4, 2017 at 9:22 pm
  ኢትዮጵያውያን በአገር ወስጥ እና ወጪ በተከታታይ የወያኔን ሚስጥር አጋልጠናል፣ አሁን ቁርጥ ያለ አንድነት የግድ ነው ዛሬ እያንዳንዱ ዜጋ አገርህን አድን። በውጪ ያላችሁ ሻንጣችሁን አዘጋጁ ጥሪ ሲደረግልህ በክተት ወደ ሐገረ እግዚአብሔር የተባረከች የቀድሞ ክርስቲያን እና በኋላ የእስልምናም ተከታዬች በፍቅር የሚኖሩባት ኢትዮጵያ! ዛሬ ኢትዮጵያዊነት የፈረስክ ደም እምባ አልቅሰህ ትመለሳለህ። ባለህበት ቦታ ከአሁን ጀምሮ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ተያይዛችሁ በግልፅ ፍቅር ተረዳዱ የአንድነት ሃይሎችን ብቻ እርዱ። ኢሳትን፣የአቶ ኦባንግ ድርጅት፣ግንቦት 7 ጥምር፣ የሙሑራኖች አንድነት ጥምረት እርዱ።
  1.አሁን ዜጎቻችን ከምንግዜውም በላይ ስቃይ ላይ ነው። አረመኔዎቹ ወያኔ ትውልዱን በእዳ ዘፍቀው ሊበታተኑ ነው። ሰለዚህ በአስቸኳይ የሽግግር የሙሁራኖች ቡድን እውቅና አግኝቶ በአቶ አባንግ አይነት ድርጅት ውስጥ ገብቶ እንደ መንግሥት ተወከይ ለተባበሩት መንግስታት ያሳውቅ፣ ማንኛውም ከወያኔ ዘረፈ ቡድን ጋር የተደረገ ውል የረሃብተኛው መሬት የዘረፉት አደጋ እንደሚገጥማቸው አሳውቁ ምክንያቱም ትግራይ ውስጥ የተሸጠ መሬት የለም። ዜጎቻችን ጦም አያደሩ ከድል በሃላ መሬት ቅድሚያ ለዜጎቻችን ብቻ ነው።
  2. የእንግሊዝ የቀድሞ ጠ/ሚ መሪዎች መለስ እና ኣባ ጳውሎስን አስገድደው የአለም የሴይጣኖች ማህበር ውስጥ አስፈርመው፣ የሴይጣን ኮከብ ምልክት በባንዲራ ላይ አስገቡ ቃል የገቡት ገንዘብ መጉረፍ እና ህዝባችን ሲንጫጫ አለም ትኩረት እንዳይሰጠን ሸረቡብን። ይህ የሴይጣን ምልክት ሕዝባችንን እንዳይደማመጥ አረጉን፣ በተከታታይ የእድሜ ባለፀጎች እንዳሉት በኢትዮጵያ ላይ ግፈ ከጀርባው የፈፀመ ሁሉ በእሳት ጎሞራ ይቃጠላሉ ተረት አይደለም ፣በኃይማኖት አባቶች በክርስትናበእስልምና መሪ ነብዩ መሐመድ ቀደሞ የተመስከረ ነው። ሰዎች ይሞታሉ እንጂ የእግዚአብሔር ቃል አይሞትም የተለያያ ነገር በዜና ላይ በታዪ አትናወጡ ሁሉም ከፈጣሪ የታዘዘ ነው።
  3. ወያኔ አረመኔዎች በኢትዮጵያውያንና በኛዎቹ ኤርትራዊያን ላይ ብዙ ግፈ ፈፅሟል። አሁን ደግሞ በአንድ አመት ውስጥ የኤርትራ መረዎችን ገድለው የራሰቸውን አራጋቢ አስቀምጠው ሕዝባችንን ቀጥቅጦ ለመግዛት እና ከጁቡቲ፣አልበሸር፣ ቻይኖች ጋር አዲስ የረቀቀ ሴራቸውን አጋልጠናል ሰለዚህ ኢትዮጵያኖች እና ኤርትራዊያኖች ዛሬ ቅደም በአንድነት አረመኔ ወያኔዎችን መጣል አለብን። አልበሽር እና አጃቢ ጠንቋዮቹ ጋር በትግራይ እስከ ትግረኛ መማር ደርሰዎል።
  4. ለዶ/ር ብርሃኑ ቡድን እና በውጪ በቅርቡ ለሚመረጠው ለተባበሩትሙሁራን መሪዎችን እውቅና ስጡ እና በ6ወር ውስጥ በአንድነት ድል ላይ እንድረስ ይህ እድል ካመለጣችሁ የራሳችሁ ትውልድ ወደፊት ሲረግሟቹ ይኖራሉ።
  5. ዶ/ር ብርሃኑ ቡድን ቀጥተኛ ሃላፊነት በመውሰድ በአድስ አመት 2010 ዋዜማ ለህዝባችን ሁሉም ትግሉን በአስቸኳይ እንዲቀላቀል ጥሪ አርጉ። VERY URGENT TO DO LIST FOR ETHIOPIAN UNITY. JUST DO IT RIGHT AWAY!!!
  6. 2010 ሁሉም ኢትዮጵያዊ ንፁህ አረንጓዴ፣ብጫ፣ቀይ ምልክት ስናይ ብቻ ነው የኛ መሆናችሁን የምናቀው፣ አሁን ሁሉም በአንድነት የኢትዮጵያ ወታደር እና አምባሳደር ነህ።
  7.የባለሥልጣኖች የተዘረፈ ገንዘብ ታረክ ሁሉ በእጃችን ስላለ ከድል በኋላ ከዘር ዘራቸው አንድ በአንድ አናስመልሳለን።
  8.የጠ/ሚ አራጋቢ የአገር ስሜት የሌላችሁ ፔንጤ ከፈፈይ ፓስተሮች ማን ምን አንደሆነ የ26 አመት የገንዘብ ሆድ አማላኪዎች እያንዳንዱን አጭበርብራችሁ የሰበሰባችሁት ከአገር ውጪ እርዳታ ድርጅቶች እና ከአገር ውስጥ እያዘገናቹ ህዝቡን ለወንጌል ስርአት ውጭ ከእያንዳንዱ 10% ስትዘርፉ እና የአጋዚ ደሞዝ ስትከፍሉ፣ እንደ አሸን ፈላቹ መረጃው ሁሉ በእጃችን ስለሚገኝ አጭበርብረህ የከበርክ ሁሉ እንክርዳድ ሁሉ ትተፈታለህ ፣የጥላቻ መርዛቹን እንደ እባብ እናስተፈቸዎለን። ቅሌታም የሲኦል ወረዶች፣ ሁለቴ ማሰብ የማይችሉ ጭፍን ጭንቅላት ክምችት ናችሁ። ሌላው ነጭ እንኳን እምነቱ ስተት መሆኑን አውቀው ወደ ካቶሊክ ደረጃ ተመልሰዎል፣ የኛዎች ለኢትዮጵያ አንድም ቀን አስበው አይቁም ከጥቅስ ጋጋታ ግን የስውር ተግባራቸው ወያኔ ጉዳዬች ነፍሳቸው ለሲኦል የተዘጋጀ ገና እየሱስ ክርስቶስ የማርያም ልጅ ያለወቁ በፍልስፍና እየሱስ ብለው ቁልፍ መያዝ የፈጠሩ ሆዳሞች በእውነት ለሕዝባችን ጋር ዛሬ ካልቆምክ በምድርም ሆነ በፈጣሪ ዘንድ ወየውልህ። ጫልቱ የተባለች ቤተክርስቲያን የፈረስች በእስልምና የተከለለች ፔንጤ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ። በፔንጤ ስም እርዳታ የተቀበልክ ትተፈለህ።
  9.ኮማንደሮቻችን በአየር መንገድ፣ሃይል፣ እና ከወያኔ ጠባቂዎች ጋር ከምንግዜውም በበለጠ በአጉሊ መነፅር ተከታተሉ፣ ለማንኛውም ቅፅበታዊ እርምጃ ተዘጋጁ።
  በኢትዮጵያ ዘረኞች ከአሁን በኋላ ለአንዴና እና ለመጨረሻ ግዜ በአንድነት ወደ መቃብር!!!
  ንጉሡ ሞቱማ
  የአምቦ ኮር የኦሮሞ – ኢትዮጵያዊነት ሰንስለት ዋና አዛዥ።
  ግልባጭ
  ለኮማንደር ግርማይ እና 44 ቅርንጫፍ ክፈል ኃላፈዎች ባላቹበት።
  Share√√√ share√√√share√√√
  URGENT ACTION All Oromo and Amhara Activist; If you are not support Ethiopian unity stay away from poltics. Watch out your mouth has immediate reaction after this no more tolerance or playing game on poor Oromo and Amhara blood.
  If you are in negative effect on our unity anywhere in western countries will follow the consequences. No more foolsh our people and you working for evil EPRDF.

  Reply

 12. Anonymous says:

  tgrea belive tgrea are god them self .they reject any thing about ethiopia they want now total destraction of ethiopia period

 13. Asnakech says:

  Agamew annonymous.

  Keep posting your lies just like your cousins in Addis.

  But we read his bible based writings line by line.

 14. Anonymous says:

  Aradaw Asteraye .
  Ilem yale fogari . simechw
  bdg bilo Alahh Akber yelal.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: