የሜክሲኮ ደቡባዊ የባህር ዳርቻ በርእደ መሬት ተመታ

(ኢሳት ዜና –ጳጉሜ 3/2009) የሜክሲኮ ደቡባዊ የባህር ዳርቻ በሪክተር ስኬል 8 ነጥብ 2 በተመዘገበ ርእደ መሬት ተመታች። በሀገሪቱ የመቶ አመት ታሪክ ውስጥ በከባድነት በተመዘገበው በዚህ ርእደ መሬት እስካሁን 33 ሰዎች መሞታቸው ታውቋል። በሌላ በኩል የአሜሪካ የአደጋ ጊዜ ኤጀንሲ ሃሪኬን ኢርማ ፍሎሪዳን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ጉረቤት አካባቢዎችንም ሊያጠፋ ይችላል ሲል ማስጠንቀቂያውን ሰጥቷል። የሜክሲኮን ደቡባዊ የባህር ዳርቻን […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: