ብአዴን የአማራ ግጨው ሁለት መንደሮችን ለትግራይ አስረክቦ በራሱ ግዛት ያለን የእርሻ መሬት ቦታ አገኘሁ ማለቱ ታሪካዊ ስህተት መሆኑ ተገለጸ

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 3/2009)የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ብአዴን/ የአማራ ግጨው ሁለት መንደሮችን ለትግራይ አስረክቦ በራሱ ግዛት ያለን የእርሻ መሬት ቦታ አገኘሁ ማለቱ ታሪካዊ ስህተት መሆኑን በአካባቢው የመሬት አስተዳደር ባለስልጣን የነበሩ ሰው ገለጹ። በአማራና በትግራይ ክልሎች ርእሰ መስተዳድሮች ስምምነት ለትግራይ የተሰጡት የግጨውና የጎቤ መንደሮች ከዚህ ቀደም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አማካኝነት በተካሄደ ሕዝበ ውሳኔ የአካባቢው ሕዝብ አማራ ነን በማለቱ […]

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. nati says:

  i am sure that one day we must reterun our diginity and also we must keep our boarder from korkoro.don’t forget it

 2. ገረመው says:

  ህወሃትና ብአዴን የምትባሉ በሁለት ስም የምትጡሩ ትግሬወች ስማችሁ ለኑዛዜ ይጠራና ስሙኝ ልንገራችሁ ፡ ደንበራችን ተከዜ ወንዝ ነው ፡ እያወቃችሁ አታድክሙኝ እናንት ሌቦች ፡ በዚህች አለም ብቻየን ብቀርም እናንተን ከተከዜ ሳላሻግር አላልፍም ፡ ደንበራችን ተከዜ ነው ፡ አነ ደንቆር ይገባችሁዋል ? ደንበራችን ተከዜ ነው ፡ እንዲያውም ተከዜምኮ የአማራ ነው ፡ ካስፈለገም ተከዜንም ገድበን እንደ ግብፅ ልናስለቅሳችሁ እንችላለን ፡ ገባችሁ ደንቆር ?

 3. Anonymous says:

  ይህ የጎንደር ዎይንም የወሎ ብቻ ጉዳይ አይደለም ። ወያኔ የሚፈልገው አንደዚህ ብለን እንደንዘናጋ ነው። የሁሉም አማራ ችግር ነው። ሌሎቹም ብሔረሰቦች ቢሆን የተለየ ዕጣ የላቸዉም ። ወያኔ መሬቱን እንጂ ሰዉን አይፈልገዉም ። ጋምቤላን መመልከት ይቻላል። ኦሮሞም ከሆነ አዲሳባ ላይ ፎቅ አየገነባ ወይንም ስሙን በዉጭ ኢንቨስተሮች ደብቆ በክልሉ አየበዘበዘ ያለው ይቅናው ። እኔ ግን አይመስለኝም።

 4. መጽሔት ከበደ (waw) says:

  ለማፈሪያው አቶ ጉዱ (ገዱ) አንዳርጋቸው!

  ለከርስዎ አድረው ፡ ለሕወሃት በባርነት መገዛትዎ ፡ በጣም አሳዛኝ ነው!
  በዚህ ማዘናችን ሳያንሰን ፡ መሬትን የሚያህል ነግር ፡ ከጎንደር ቆርሰው ፡ ለሕወሃት ማስረከብዎት ግን ፡ የቁም በድን አድርጎዎታል። ይብላኝ በዚህ ለሚሸማቀቁ ቤተሰቦችዎ! መሬቱስ ቀኑን ቆጥሮ ይመለሳል!

  መቼም ባርያ ለጌታው ባዕል ሲደርስ ስጦታ ማበርከቱ የተለመደ ነው፡፡ ሆኖም ግን በዚህ መልኩ ሊሆን አይችልም!

  ከእስር ቤት የወጡ ሚስጥሮች እንደሚያሳዩት ፡ ሕወሃት ብዙ “ፍናፍንቶች” በውስጡ አሉበት። እናም ሱሪዎን ዝቅ አርገው የዓዲሱን ዓመት ስጦታዎትን አቅርቡላቸው፡፡ እስከዛሬ ያላቀረቡ ከሆነ!

  አዲሱ ዓመት የብዙ ሕዝብ ሕይወት አጨልመዋልና ፥ እርስዎም ሆኖ ጌታዎችዎ ፡ ጨለማ የምትለብሱበት ይሁንላችሁ!

  • amor ambulance says:

   well may be abaye weldu spent the night with degu andargachew since tgrea are homosexuall they were hagging uncomfotable

 5. Anonymous says:

  blameyour own shit gondrea you are the one passing secreats to tgrea to attack ethiopian solder and gondrea are guiding and fighing against ethiopian army . because of gondrea i hate to be amra all amra scared gondreas because there genetical defect no human trust gondrea tgrea population 5 million gondreas 7 .5 million go fight do not cry like your mam,a

 6. Doo says:

  Ethiopian Yemiyabetabetu Amarana Tigre Nachewu. Amara neger k alkebet yemot yemeselewual Tigre Neger kalashtete metegnat Ayechelem Abaye Weldu Gedu Andargachew Huletum Negergna nachew B fitachew yastawukalu

 7. Guchi says:

  Ethiopian Yemiyabetabetu Amarana Tigre Nachewu. Amara neger k alkebet yemot yemeselewual Tigre Neger kalashtete metegnat Ayechelem Abaye Weldu Gedu Andargachew Huletum Negergna nachew B fitachew yastawukalu

 8. Guchi says:

  Amarana Tigre al Neger Sera Yelachewum Amara Neger Yefetral Tigre Neger Yasadegal. Huletacehum Negeregna nacehu Thegede Y MelesZenawe Dersha new B mistu Bekul Azeben Yagebaw L zih new

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: