የተሠረዘው የቴዲ አፍሮ አልበም ምረቃና ባለ መስቀሉ ቢራ

ከረዥም ውጣ ውረድ በኋላ በሒልተን ሆቴል ሊመረቅ ነበር የተባለለት የቴዲ አፍሮ «ኢትዮጵያ» አልበም ምረቃ መሰረዝ መነጋገሪያ ሆኗል። አንገቱ ላይ መስቀል ታስሮለት በቪዲዮ የማንቀሳቀስ ስልት የሚውረገረገው የራያ ቢራ የቴሌቪዥን ማስታወቂያ በበኩሉ ከቁጣ አልፎ ብዙዎችን በማኅበራዊ የመገናኛ አውታሮች እጅግ አነታርኳል።

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: