ከሶማሌ ክልል ጋር አዋሣኝ በሆኑ የተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች ግጭቶች ቀጥለዋል ።

ከሶማሌ ክልል ጋር አዋሣኝ በሆኑ የተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች ግጭቶች ቀጥለዋል ።

ከሶማሌ ክልል ጋር አዋሣኝ በሆኑ የተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች ውስጥ ሰሞኑን እየታዩ ያሉ ጥቃቶችና ግጭቶች ተዛምተው ዛሬ ባሌ ውስጥ ራይቱ ወረዳ ላይ ቁጥሩ ከአሥር በላይ ሰው መገደሉን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል።

በሞያሌ ወረዳ ጫሙቅ ቀበሌ አቅራቢያ ትናንት ለብዙ ሰው ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆነው ጥቃት ዛሬም በጎፋ ቀበሌ መቀጠሉ ተሰምቷል።

ተመሣሣይ ግጭት በጉጂ ዞን በነገሌ ቦረና አካባቢም ዛሬ መዛመቱን ነዋሪዎቹ አመልክተዋል።

ከሶማሌ ክልል የተነሱ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ባሌ ራይቱ ወረዳ መግባታቸውን ለቪኦኤ ያረጋገጡት የኦሮምያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ የደረሰውን ጉዳት ስፋት ለጊዜው በውል እንደማያውቁ ተናግረዋል።

የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጉዳዩን ያውቅ እንደሆነና የሚሰጠውም ምላሽ እንዳለ ለመጠየቅ ወደ ክልሉ ፕሬዚዳንት እንዲሁም ወደ ክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ፤ በተጨማሪም ወደ ፌደራል ጉዳዮች የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር በበርካታ ቁጥሮች ያደረግናቸው ጥሪዎች ምላሽ ሳያገኙ ቀርተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

https://av.voanews.com/clips/VAM/2017/09/08/da9d9cfc-b398-4b7a-a70a-aaa793a6deaa_32k.mp3?download=1

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. waw says:

  አዲሱ ዓመት ፡ ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የሚያደቡ ፈርሰው ፥
  ሕዝቦቿ በአንድነትና በሰላም ፡ የምንኖርብርት ይሁንልን!!!
  ሃቀኞች ከእስር ቤት ወተው ፡ ሌቦች የሚታሰሩበት ዘመን ያርግልን!!!

 2. Welmal says:

  The OLF project is beyond the comprehension of simple minded people!!! Keep on blaming it at your own peril or recognize the true representative of people and deal with it for your own good.

 3. xo says:

  Ethiopian Likeda Yefelege Gena Bizu Geef Yidersebetal.!!!

  • MLSO says:

   Who is this ‘Ethiopia’, when at least 40% of the population is being terrorized by a foreign mercenary force?? You yourself have excluded the Oromo from your ‘Ethiopia’, and why would it be “kihidet” when you have already abrogated Oromos “ethiopian-ness”?? Shouldn’t we have the right to establish our own country then??????????????? xooxaa!

 4. ተስፋፊ ትግሬ says:

  ከ95 በመቶ በላይ የተከዜ ወንዝ ውሃ ከጎንደርና ከወሎ ሲሆን ምንጩ ወሎ ነው፡፡

  ምስጋና ለተከዜ

  በጎንደርና በኤርትራ እንዲሁም በጎንደርና በትግራይ መካከል ድንበር የተወሰነ ገና ድሮ በተፈጥሮ በተከዜ ወንዝ አማካኝነት ሲሆን ከታሪክ ጀምሮ ይህ ነው ጸንቶ የኖረ፡፡ የትግሬ ቅጥረኛና ተላላኪ የሆነ የአማራ ህዝብና ቦታ ጠላት ብአዴን የሚባል የቁም ሙት ስብስብ ትግሬ የሚለውን በማድረግ የፈለገውን ፊርማ ወይም ሌላ ቢለቀልቅና ቢያቦካ በጭራሽ አንዱም ስለምንም ተቀባይነት የሌለውና ህገወጥ ነው፡፡ ትግራይ የተከለዜን ወንዝ ተሻግሮ ለጊዜው መሬት ወራሪ እንጂ የቦታ ይዞታ ግን በፍጹም የሚኖረው አይደለም፡፡ ስለሆነም የሁሉም ትኩረት፣ አላማና ግብ የተከዜን ወንዝ ድንበርነት ማስጠበቅ ሲሆን ይህም በህግም ሆነ በጉልበት መሆኑ የማይቀር ሀቅ ነው፡፡

  በኦሮሞና ሶማሊ ግን ረጅም ድንበርና ሰፊ መሬት በባለህብትነት ይገባኛል ሁለቱንም ወገን የሚያወዛግብ አለ፡፡ ድንበሩ እንደተከዜ ወንዝና ሸለቆ ባለ የተፈጥሮ ወሰን ግልጽ ሆኖ የተወሰነና የሚታወቅ አይደለም፡፡ ሶማሊዎች እያሉ ያሉ ከኦሮሞ/ጋላ ወረራ በፊት ሀረርና ባሌ የነሱ እንደነበርና ይህን ቦታ መልሰው ማግኘት እንደሚፈልጉ ነው፡፡ በክልል ስም ትግሬ ከአማራና ከአፋር ቦታ ሲወር ጨካኙ ኦነግ ደግሞ እሱም እንደ ትግሬዎች ጊዜ የሰጠው መስሎት ሰፊ የሆነ የአማራን፣ የሶማሊን፣ የሲዳማን፣ የአፋርን፣ የሀዲያን፣ ከምባታን፣ ጉራጌን፣ ወላይታን፣ ከፍቾንና ከትግራይ በስተቀር ከሁሉም ሀዝቦች እስከሚባል ድረስ የማይገባውን ሰፊ መሬት ለመውረር ችሏል፡፡ በዚህም ሰበብ በትግሬዎች እየታዘዘና እየታገዘ በተለይም በአማሮች ላይ ወንጀል ፈጽሟል፡፡ የአፍሪካና የጥቁር ብቸኛ የሆነን ግእዝን ፊደል ወደ ላቲን በመቀየር ኦሮሞን ከሌላው ህዝብ ለመነጠል አስቦ ወንጀል ሰርቷል፡፡ ይህ ዛሬ ከሶማሊ ጋር ያለ ግጭት ነገና ከነገ ወዲያ ከሌሎችም ጋር የሚደርስ በቅርብ የተቀመጠ ቦምብ ነው፡፡

  መፍትሄው ግን የኦሮሞ መገንጠል፣ ኦሮሞ ክልልና የመሳሰለውን በማቆም ህዝብ መክሮና ተስማምቶ ወደፊት በሚፈጥረው ሀገራዊ በሆነ ሌላ አስተዳደራዊ መዋቅር በመታቀፍ ሀገሪቱ ለሁሉም ዜጎች እኩል የምትሆንበትን መከተል ነው፡፡ የአልቃይዳ አሸባሪዎች ቡድን እነጀዋር መሀመድ በእስላም ኦሮሞ ስም ተደራጅተው አማራን ለማስጎዳት ለወያኔ አገልጋይ ቢሆኑም በከባድ እየተጠቃ ያለ ግን ኦሮሞ ነው፡፡ ወደፊትም በከባድ የሚጠቃ በሀይማኖት፣ በጎሳ፣ በነገድና በሌላም በውስጡ የተከፋፈለ ኦሮሞ ነው፡፡

  መፍትሄው ግን ቀላልና የሚታወቅ ሲሆን ለዘመናት አብሮ የኖረና የተዋሀደ አማራና ኦሮሞ አንድነት በመፍጠርና ሌሎችንም በመጨመር አንድ ሀገራዊ አቋም በመያዝ በጋራ ጠላቶች በትግሬዎች ላይ የተለያየ ጦርነት በማድረግ እነሱን ማስወገድ ሲቻል ብቻ ነው፡፡ አማራና ኦሮሞ አንድነት ከፈጠሩ ሌሎችም ከነሱ ጋር የሚቀላቀሉ ስለሆኑ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ሲዳማ፣ አፋር፣ ጉራጌ፣ ወላይይታ፣ ሀዲያ፣ ከምባታ፣ ጋምቤላ፣ ቤሻንጉልና ሁሉም ህዝቦች አንዳችም ጉዳት የሚደርስባቸው አይሆኑም፡፡

  እነዚህ ህዝቦች አንድነት ሲፈጥሩ እንደ ትግሬ የውስጥ ቀርቶ የውጭ ጠላትም የሚፈራቸው ናቸው፡፡ የፈለገውን ሀይል ቢኖረው ማንም የሚቋቋማቸው አይደለም፡፡ ስለሆነም ሁለቱ የተዋሀዱና ብዙ የጋራ ምክንያት ያላቸው የአማራና ኦሮሞ ህዝቦች ከ2010 ጀምሮ ካለፈው እጅግ በተለየ መንገድ ሆነው አንድነታቸውንና ሀገራዊነታቸውን አጠናክረው በጋራ በመሆን የጋራ ጠላት ትግሬዎችን መዋጋትና ማስወገድ አለባቸው፡፡ ትግሬ በስልጣን እስካለ ድረስ ግን ባለፈው 26 አመታት እንዳደረገው ሁሉ ወደፊትም በመቀጠል አማራም ሆነ ኦሮሞና ሌሎች ለትግሬ መጠቀም አንድነት ስላልፈጠሩ በራሳቸው ድክመት በተናጠል የሚጎዱ ነው የሚሆኑ፡፡

  የአማራ ህዝብ ግን አላማው፣ እቅዱና ግቡ አንድ ብቻ ሲሆን ይህም የተከዜን ወንዝ ድንበርነት ማሰከበርና ራያን ከራሱ ከወሎ መመለስ ነው፡፡ ዛሬ ትግሬ የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ የፈለገውን ቢሆን ነገ ግን ከድንበሩ ባሻገር በሚገኝ ትግራይ ተገዶ የሚባረር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህ ማንም መጠራጠር የለበትም፡፡ እንግሊዝም የነበራትን ወረራና ቅኝ ግዛት እጥታለች እንኳን ይህ በወንጀል የተጨማለቀና በሁሉም የተገለለ ተራ ሽፍታ የትግሬ ቡድን፡፡

  በሶማሊና በኦሮሞ መካከል ግን የድንበር ጥያቄ ጉዳይ ችግሩ የተፈጠረ ትናንት በኦነግና ትግሬዎች በራሳቸው መንገድ ሀገርን በመከለል ሲሆን እንደ ተከዜ ወንዝና ሸለቆ ተፈጥሯዊም ሆነ ታሪካዊ ድንበር ወሰን የሌለበት ነው፡፡ ሶማሊዎች ሁሉንም ሀረርና አብዛኛውን ባሌ ጋላ የወረረብን የኛ ቦታ ነው የሚሉ ናቸው፡፡ ሲዳማዎችም ሻሸመኔንና ዲላን ጨምሮ ብዙ ቦታዎችን የነሱ ታሪካዊ ቦታዎች እንደሆኑ የሚናገሩ ናቸው፡፡ ሸዋ፣ ወለጋ፣ አሩሲ፣ ከፋ፣ ኤሉባቦርና የመሳሰሉት ከጥንት ጀምሮ ለኦሮሞ ሳይሆን ለሌሎች ህዝቦች የጋራ ቦታዎች እንደሆኑ ማንም የሚያውቀው ነው፡፡

  ስለሆነም በአብዛኛው የተቀላቀለ ኦሮሞ የሚበዛበት ሸዋን፣ ወለጋንና አሩሲን ጨምሮ ኦሮሚያ የሚባልን ነገር ከጭንቅላታችሁ በማውጣት በአንድ ኢትዮጵያ ስም ልትሆኑ ይገባል፡፡ አማራና ኦረሞ በ2010 ተአምር በመስራት ከ1983 የትግሬ መምጣት በፊት እንደነበራቸው በመሆን አንድነት በመፍጠርና ከሌሎች ጋር በመሆን በጋራ ጠላቶች በትግሬዎች ላይ ሁሉም በጋራ ሆነው መነሳት አለባቸው፡፡

  እንደነመስፍን ፈይሳ፣ ወጣቱ ጀግና ቶሎሳ፣ ፍቅሬ ቶሎሳና ሌሎችም ኦሮሞወች የትልቅ ሰው ምሳሌዎች ናቸውና ሌሎችም እነዚህን ታላቅ ሰዎች መከተል አለባቸው፡፡ አክራሪ እስላም ጀዋር መሀመድና የሱ አጥፊ ቡድን ግን ከማንም በከፋ ለኦሮሞ ጠንቅ ነው፡፡ አማራን የሚጎዳ እየመሰለው ለትግሬ የሚሰራ ሲሆን ወደፊት በከባድ የሚጎዳ ግን ኦሮሞ ነው፡፡ አዲስ አበባም ሆነ ፊንፊኔ ሁለቱም የኦሮሞ ስም አይደለም፡፡ መፈንፈን ከሚለው የአማርኛ ቃል ነው ፊንፊኔ፤ ልክ ማር ከሚለው ማሬ፣ እግር ከሚለው እግሬ፣ መሄድ ከሚለው መሄዴ፣ መምጣት ከሚለው መምጣቴ፣ መስራት ከሚለው መስራቴ፣ መላስ ከሚለው መላሴ፣ መኪና ከሚለው መኪናየና የመሳሰለው ወሰን የሌለው ቃልና ስም አይነት የመነጨ እንደማለት ነው፡፡

  ስለሆነም ከ5 ሚሊዮን ህዝብ በላይ የሚኖርበትን አዲስ አበባና ከ12 ሚሊዮን በላይ ኦሮሞ ያልሆነ ህዝብና 43 የተለያየ ብሄረሰቦች የሚገኝነት ኦሮሚያ የሚሉትን ቦታ ሀገር ቀርቶ ሰላም በማግኘት ቦታም ለማድረግ አይችልምና ይህ ኦሮሚያ የሚሉትን በመተው ኢትዮጵያ በማለት የኢትዮጵያን ስም በሀይልና ቀረርቶ ቀርቶ በዘፈን ሲሰማ የሚያብድና በፍራቻ እየቀዘነ የሚርበደበድ አረመኔ ትግሬ ኦረሞዎች አማራን ጨምሮ ከሌሎች ጋር በጋራ ሆነው ማስወገድ ብቻ ነው የሚያዋጣቸውና መፍትሄው፡፡ በተለይም የሸዋ፣ ወለጋና አሩሲ ህዝብ የተቀላቀለና በብዙ ጎኑ ተመሳሳይ ስለሆነ እነዚህ ህዝቦች አማራን ጨምሮ ከሌሎች ጋር በመሆን ለጋራ ሀገር በጋራ መስራት አለባቸው፡፡

  ትግሬ እስካለ ድረስ ግን ኦሮሞም ሆነ አማራ ወይም ሌሎች ተጠቂዎችና ተጎጅዎች ናቸው፡፡ ትግሬዎችን በጋራ ማስወገድ መቻል አውሬን ከበጎች መሀል እንደማስወገድ ነውና በነዚህ የጋራ ጠላቶች በመሆኑ አውሬ ትግሬዎች ላይ ሁሉም ህዝብ በሁሉም ቦታ የተለያየ ጦርነት በአንድነት መክፈትና በነሱ ላይ ጉዳት ማድረስ ብቻ ነው መፍትሄው፡፡ ይህም በአዲስ አመት ከ2010 ጀምሮ ካለፈው በተለየና ድል በሚያጎናጽፍ መንገድ መሆን ይጠበቅበታል፡፡ የአልቃይዳ ተወካይ ጀመዋር መሀመድና ሲኦል የሆነ ቡድኑ ግን አማራን ለመጉዳት ይችል ዘንድ ለትግሬ አጋዥ ሆኖ የሚሰራ ቢሆንም በከባድ ግን ኦሮሞ እንደሚጎዳ ታውቆ ይህ የመናዊ ዲቃላ አሻበሪ አንድ መደረግ አለበት፡፡

  የተከዜ ወንዝ ምስጋና ይገባህል፡፡ የትግራይን ድንበር አጉልተህና አጠንክረህ ይዘሀልና ይህ አንተነትህ በማንም ሳይጣስ ምን ጊዜም ይጠበቃልና ይኖራል፡፡ የትግሬ በወልቃይት ወረራ ግን ሌባ ሲሰርቅና ወንጀለኛ ወንጀል ሲሰራ የሚሆነውን አይነት ሲሆን በዚህ መልክ የሚስተናገድና ጊዜያዊ እንጂ ትግራይ ግን በጭራሽ የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ አንዳችም ቦታ በግዛት መልክ ለመያዝ አይችልም፡፡ በዚህ ማንም መጠራጠር የለበትም፡፡ የሁሉም ሀሳብ፣ አላማ፣ እቅድና ግብ የተከዜ ወንዝ ከጥንት ጀምሮ የተፈጥሮ ወሰንነትና ታሪካዊ ድንበርነት ሁሌም መጠበቅ ነው፡፡

 5. Anonymous says:

  Good
  Now you know the only way out of this is work with the Ethiopian people and be Ethiopian. Your bluff to separate oromia from Ethiopia is going have down side for the future of your people

  • Welmal says:

   You people seem to be happy about the situation. According to my credible information the gallant Oromo farmers not only repulsed the invading liyu police but also eying to invade Jijiga the capital of the mad man. Right now the TPLF soldiers are restraining or beginning people not to move to Jijiga.

   The main problem with people is that you do not have clear stand. Since you are for united Ethiopia, why it matters to you that big chank of Amara land is taken by Tigray? Is Tigray not Ethiopia. You peole are confused and opportunistic. You can spend the rest of your life blaming OLF. No one can defeat OLF for it is actions are based on people’s authentic and true demands not on artificial and backe stories like yours

   • Tessem says:

    Which OLF are you talking about?

    IOLF=Islamic OLF, Welega OLF, Arusi OLF, Bale OLF, or something else?

    • MLSO says:

     Shut up! All genuine Oromos are OLF! Who can be against emancipation from Ethiopian colonialism and Terror of Tigrean Mafia?? Only slave wish to remain in bondage!

  • MLSO says:

   We know that Habeshas talk about unity, but in reality they despise the Oromo from the bottom of their heart. The murder of Oromo children and elders by a terror machinery trained, equipped and led by Tigrean Mafia supposed to be a government makes all habeshas happy!?? You cry for ‘Andit Ethiopia’, but Oromos are the cement that held that country together upto now. You are chipping away at that bond.
   Oromos, especially from the east and the south were the main forces that repulsed Siad Barre’s invading army in 1977 for he wanted to take theircountry, for which Derg’s reward was to butcher them en masse alleging them to have supported the OLF. Both Habesha and the Somali long to parcel Oromia among themselves – mind you since the time of Gragn! Now, TPLF, a supposedly gov. of Ethiopia, is training and arming Somali “Sergo Gebb” that want to carve oromoland into Somalia. Can you imagine, a government of a country parcelling its territory and giving it to neighboring countries as a reward so that they help it just to cling to power!! That is unique in the world. And Habeshas find such absurdity “good”! Mindless!

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: