ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች

ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች

BBN
በህወሓት የምትመራው ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች፡፡ ሀገሪቱ ከዚህ ቀደም በተደረገ ጥናት ሰላም እና መረጋጋት ከሌላቸው የዓለም ሀገራት 19ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ደረጃዋ ለውጥ አሳይቶ 15ኛ ደረጃ ላይ ልትቀመጥ መቻሏን አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ በዩናይት ስቴትስ በተደረገ አንድ ጥናት ላይ እንደተጠቆመው ኢትዮጵያ፣ ከቅርበ ጊዜ ወዲህ ሰላም እና መረጋጋት እየራቃት እንደመጣ ካስመዘገበችው የደረጃ ሰንጠረዥ ለመገንዘብ ተችሏል፡፡

No automatic alt text available.

ህወሓት ሀገሪቱን ከቀድሞ ስርዓት ከተረከበ በኋላ፣ የሀገሪቱን ህልውና አደጋ ውስጥ የሚከትቱ ጉዳዮች ሲከሰቱ መቆየታቸውን የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ፡፡ አሁን ያለችዋ እና በህወሓት የምትመራዋ ኢትዮጵያ፣ ከደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ ብዙም ርቀት በሌለው የሰላም ማጣት ርቀት ላይ እንደምትገኝ ከጥናቱ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ጥናቱ ለሀገራቱ ደረጃ የማውጣት ስራ ሲሰራ መሰረት ያደረገው፣ ጥናት በተደረገባቸው ሀገራት ያለውን የስራ አጥነት ሁኔታ፣ የኢኮኖሚ ደረጃ እና በሀገራቱ ውስጥ ያለውን የግጭት አዝማሚያ መሆኑም ተነግሯል፡፡
በዚህም መሰረት ጥናት ከተደረገባቸው 178 የዓለም ሀገራት ደቡብ ሱዳን አንደኛ ደረጃ ስትይዝ፣ ሶማሊያ ደግሞ 2ኛ ደረጃ ይዛለች፡፡ ማዕከላዊ አፍሪካ 3ኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ ሱዳን በበኩሏ አምስተኛ ደረጃ ይዛለች፡፡ ኢትዮጵያ 15ኛ ኬንያ ደግሞ 22ኛ ደረጃ ላይ እንደተቀመጡ በ2017 የተካሔደው ጥናት አመልክቷል፡፡ በኢትዮጵያ ያለውን የስራ አጥነት ችግር በመሸሽ በርካታ ወጣቶች በባህር እና በየብስ ሀገር ጥለው መሰደዳቸው ይታወቃል፡፡ እንዲሁም ስርዓቱ በየቀኑ አደገ የሚለው የሀገሪቱ ኢኮኖሚም የተወሰኑ ሰዎችን በተለይም የስርዓቱን ሰዎች ብቻ ተጠቃሚ እያደረገ እንደሚገኝ ሲነገር ቆይቷል፡፡ በተለያዩ የሐገሪተ ክፍሎች ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ ደግሞ፣ ኢትዮጵያ ያልተረጋጋ ሀገራት ተርታ ሰንጠረዥ ውስጥ እንድትመደብ አብቅቷታል፡፡

 

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. Menbere says:

  Why you skipped Eritrea which ranked 19th?

 2. Anonymous says:

  BBN is the mouse piece of TALIBAN in
  Afganistan.

 3. እስከ ዳር ነኝ says:

  አሜን ! አሜን ! የናታችን ልጅ ትንሹ ይጠርጋቸዋል ! አቦይ ልጆቻችውን መላካቸውን ስማን ! የወያኔ ትግሬዎች ሞት የሚያበስር የአዲስ አመት የተስፍ ብርሀን መልዕክት ነው ! ገና በግራና በቀኝ መንገድ ሲዘጋ ከኢኮኖሚው መንኮታኮት ጋር ቀውስ ሲፈጠር ወያኔ የሚይዘውን የሚጨብጠውን አጥቶ: ጥሎ ይጠፋል ! ኃያሉ እግዚእብሔር ከቅድስት ሀገራችን ጋር ይሁን ! በያለንበት በምንሰራበት: በየሞያችንና በየትኛውም ቦታ ንፍስ ገዳይ ሌቦችን እንታገላቸው ! ድል ለደጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን !!

 4. G. Mequanent says:

  This news is totally false and based on the rumours and propaganda the Amharas and some confused Oromo groups produce and spread. Thnaks to the visionary leadership of our late prime minister Meles Zenawi Ethiopia on the rise and the most stable and prosperous country in the region or horn of Africa. Our democratic and popular government is also stabilizing failed countries like Somalia and South Sudan. The Amharas who spread such lies will be shamed and exposed.They accuse the government and Tigraians of corruption and giving away land to Sudan. But the free nations, nationalities and peoples know that the prosperity,development, stability and peace in the country are the fruits of our Tigraian heroes and martyrs.

 5. ርብቃ ነኝ says:

  አሜን ! የጌታ እናት እመብረሀን እንድ ጭስ እብና ከቅድስት ሀገራችን ላይ የወያኔ ትግሬን ብን አድርጋ ታጥፋልን ! በያልንበት እንታገላቸው ድል ለተገፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ !!

 6. ነብዩ ነኝ says:

  አሜን ! አሜን ! እሄኛው አልፎ በጉጉት የምንጠብቀው: የውዳኛው አዲስ ዘመን መጥቶ ! ወያኔ ጠፍቶ !የተበተኑት በጎቾዋ ተስባስበው በኢትዮጵያችን እጅ ለእጅ ተያይዘን: በድስታ ልመቀበል ያብቃን ! በገዳዮ በዘራፊው በሌባው በዘረኛው ወያኔ ትግሬ ላይ በሁሉም ዘዴና መንግድ ትግላችን እናጠንክር ! ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ !!

 7. ነብዩ ነኝ says:

  አሜን ! ረሻኞችና ሌቦች የወያኔ ትግሬዎችን ከቅድስት ሀገራችን ላይ እንዲያጠፋቸው: የኃያሉ እግዚእብሔር ፈቃድ ይሁን ! መጪው ዘመን የድል ይሁንልን ! ትግላችን ይጠንክር: ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ

 8. ሱራፌል ነኝ says:

  እነዚን የህዝብ ድም መጣጮችን ! የጌታ ልጅ ትንሹ: ከላያችን ላይ ይጥልልን ዘንድ የሱ ፈቃዱ ይሁን ! በዚህ አመት የወያኔ ትግሬን ተገላግለን በፍቅር እጅ ለእጅ ተያይዘን ለወዳኛ አዲስ ዘመን ያብቃን! ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!

  • Anonymous says:

   አሜን!
   ታዲያ ጸሎታችን በተግባር የታጀብ!

   ወያኔን በተገኘበት ፡ በተገኘው ነገር ፡ ማፍርስ!

 9. ሀና ነኝ says:

  የነ አቦይ ልጆች: አሜሪካ መግባታቸውን ስማችሁ አይደል! ይህ ማለት እኮ በረው ሊጠፉ የአይሮፕላን ለመቆስቆስ ነዳጁን ረገጥ ረገጥ ፈተሽ. ፈተሽ እያደረጉ ነው በያለንበት ወያኔ ትግሬዎችን እንታገላቸው ! እናግላቸው አዲሱ ዓመት ከእንዚህን መዥገሮች የምንላቀቅበት ዘመን ይሁንልን ! ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!

 10. Dagi says:

  Propaganda inko indiet indemisera
  inkuwan gegemawoch.Asmera hiedachu
  training wsedu.

 11. Mequanent says:

  Ibakh Qinie ina Amhara moto teqebroal.
  Neftegna mallet Alet Dingay mallet new .

 12. ሀና ነኝ says:

  ጎበዝ ! ወያኔ መሽሽ ስለጀመረ ትግላችንን አጠናክረን ማባረር አለብን! መጪው አዲስ አመት የፀረ ወያኔ ትግላችንን አፋፍመን ከትከሻችን ላይ አውርደን የሚንጥልበት ይሁንልን ! ወያኔ እግሩን አየነቀለ በመፈርጠጥ ላይ ነው: በያለንበት እንታገላችው: ድል ለኢትዮጽያ ሕዝብ !! የወዳኛው አዲስ አመት ሁላችንም ተስባስበን በድል የምናከብረው በዓል እንዲሆንልን: የኢግዚእብሔር ፈቃዱ ይሁንልን !!

 13. ማክዳ ነኝ says:

  ስለም እንደሌለ በየጊዜው መገለፁ ለኛ ጥሩ ዜና ነው ! ተለጣፊዎች: ትውልድ ገዳይ የወያኔ ፕሮፖጋንዲስቶችና ሆድ አደር አሽቃባጮች ምን እንደሚስማቸው ባላውቅም: ዜናው ግን ምቾት እንደማይስጣቸው መገመት ነብይ መሆንን አይጠይቅም:
  አስቀድመው ከላኩት በተጭመሪ: እነ ( አቦይ ) ዶላር አስጭነው ልጆቻቸውን አሜሪካ መላካቸውን የተቀሩትም ሁኔታ እያመቻቹ ስለ መሆናቸው: በዜና መመዝገቡን ስምታችኃል አይደል ! በአዲሱ አመት ሁሉም ወጥተው ብቻችሁን እንዳትቀሩ አሁኑኑ ወረፋችሁን ተሽቀዳድማችሁ ያዙ: ገና ምኑን አያችሁና ከኢኮኖሚው መውደቅ ጋር: ቀውስ መፍጠር ይቻል ዘንድ በተለይ አማራው በስሜን ሌሎቹ በምስራቅ በደቡብና በምዕራብ የትራንስፖርት መንገዶችን የመዝጋት እስትራቴጂን በመጠቀም ሲዘጉ: የመሀሉ በጥበቡና በቅኔው: ጭንቅላቱን ሲያዞረው ኮረዶችና ወጣቶች በማግለል የትግል ዘዴ: ፍፊት በመንሳትና በማግለ በማኮማተር: መግቢያው ጠፍቶት በርግጎ እንዲጠፍ ሁላችንም በሁሉም ቦታና የስራ መስክ በያለንበት የወያኔ ትግሬን እንታገለው !!

 14. Anonymous says:

  BBN+Jawar=jihaddist

 15. Dagmawi Joffe says:

  Is this way the United Nation Security council
  choose Addis Ababa to discharge its annual meeting
  under chairmanship of it Ethiopia.

  The Gimatam 0 supporters and the Bedouins Shabias
  are laughable. kkkkkkkkkkkkkkk

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: