የአስቴር ስዩም ደብዳቤ፤ ይድረስ ለውድ ልጄ—–እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ፥ እናትህ አስቴር ስዩም ከቃሊቲ እስር ቤት ኢትዮጵያ፥

የአስቴር ስዩም ደብዳቤ፤

ይድረስ ለውድ ልጄ—–እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ፥
===============================
እናትህ አስቴር ስዩም ከቃሊቲ እስር ቤት ኢትዮጵያ፥

ልጄ ላይቻል፣ እባባዬ በመጀመሪያ አንተ በምትፈልገኝ ቦታ ሳልገኝ ቀርቼ የእናትነት ድርሻየን ባለመወጣቴ ይቅር በለኝ የእኔ ልጅ፥ ከአቅሜ በላይ ሆኖ ቼግሮኝ ነው እንጂ ጨክኘብህ ዓይደለም እኔ እጅግ እወድሃለሁ ልጄ፥ ተኝቼም ተነስቼም አንተን የማላስብበት ጊዜ የለም፥ ሁሌም ትናፍቀኛለህ ፀጋዬ፥ እጆቼ በሰንሰለት ታስረው፣ ስጋየ በትልቅ ግድግዳ ተከልሎ እሩቅ አገር ባለሁበት የስቃይ ቦታም ድንገት ጣፋጭ ድምጽህ ይሰማኛል፥ ባሰብኩህ ቁጥር ዓይኖቼ በእንባ ይርሳሉ።

Kilinto/Kaliti Prison

ከየት እንደምጀምር ዓላውቅም እንጂ እሄውልህ፥ ስማኝማ ብላቴናየ፥ ልንገርህ፥
ያለ እናት ያደከው ትልቁ ሰውዬ፥
ውድ ልጄ የልጅነት በረከት ስጦታዬ፥
ጎንደር ተወልጄ፥ አርማጭሆ አድጌ ከእውነተኛው መንደር
አልችልበት ብዬ ውሸትን መናገር፥
ታስሬልሃለሁ ሽዋ አዲስ አበባ ከቃሊቲው ሰፈር።

ፍትህና ነፃነትን ፈልጌ በወጣሁ ግፍና በደል ተፈራረቁብኝ
ከምወድህ ልጄ እርቄ ዘመናትን ቆጠርኩኝ
የስጋየ ክፋይ ልጄ የእናትነት ወጉን ጡቴንም ሳትጠባኝ
ድንገት እንደ ወጣሁ በዚሁ ቀረሁኝ
ቀኑን ቀን ሸኝቶት እስከምንገናኝ
እናቴ ጨካኝ ናት ብለህ እንዳትጠላኝ።

ልጄ ነፃነቴ፥ ከአያት ከቅድም-ዓያቴ የተቀበልኩትን እውነትን ላወርስህ፥ ደም አጥንታቸውን የከሰከሱባትን እምዬ ኢትየጵያን እንደ እነሱ ሁኜ ላሳይህ ፈልጌ ለእውነትና ለፍትህ ብቆም፥
ሆድ አደሩ በዛ ውሸት አሸነፈና መኖሪያየ ቃሊቲ ሆነ።

ወንጀል አልሰራሁም ግን አሸባሪ ነሽ ተባልኩኝ፥
አምላክ የሰጠኝን ማንነቴን ሊያሳጡኝ፥ አያት ቅድም-አያቴ ያቆዩልኝን ነፃነትና አገሬን ሊዘርፉኝ፣ ሲያደቡኝና በማንነቴ ሲዘባበቱብኝ አልዋጥሽ ቢለኝ፥ በአገሬ ድንበር ሲደራደሩ አይቼ አይሆንም ብላችው፥ አቋሜን ለማስቀየር አስበው በስቃይና በመከራ እሄው ማረሚያ ቤት በሚሉት በቃሊቲ የግዞት ቦታቸው አኖሩኝ አሸባሪ ብለው።

አባባዬ የኔ ውድ ልጅ አንተን የወለድኩህ በዘመን መለወጫ፣ ሰው ሁሉ ደስ በሚሰኝበት በመባቻው ጊዜ ነውና፥ አለመታደል ሆኖ አጥብቼ ባላሳድግህም፣ ለእንቁጣጣሽ አብሬህ ባልውልም፥ ምኞቴን ቢገልፅልኝ ብየ እንቁጣጣሽ አልኩህ ለእኔ አዲስ ዘመኔ ትልቅ ተሰፋዬ ነህ፥ አባባየ እሄን አትርሳው ልጄ።
አየህ ልጄ፥ እኔ አባባዬ አልኩህ አባቴን መስዬ፣ ነፃነትም አልኩህ በአገሬ በእምዬ፣ መስከረምም አልኩህ ቀን ይወጣል ብዬ፣ ላይቻል ተባለ ጎንደር አርማጭሆ፥ መንጋቱስ አይቀርም እንዲህ ጮሆ ጮሆ።
ፊትህን ፈቅጀ በባርነት ቀንበር ላልኖር ተቀፍድጀ ከሁሉም እርቄ
ምየ ተገዝቸ ለራሴው ነግሬው በተስፋይቱ ሀገር ተስፋየን ሰንቄ፥
በእስር እየገፋሁ ብኖርም በሀዘን ብኖርም ናፍቄ
ቀን ይመጣል ብየ ነገን ተስፋ አድርጌ፥

ያንተም የእኔም አምላክ አያንቀላፋም፥ ይህን እንደ ተረት እንደ እንቆቅልሽ የምናወራበት ጊዜ ቅርብ ነው አቡሽየ፥ እወድሃለሁ እባባየ።
መልካም አዲስ ዓመት! አምላኬ አደራህን ልጄን ላይቻል በለጠን አሳድግልኝ!

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. ናሆም ነኝ says:

  አሜን !አሜን ! ዘረኞች: ግዳዮችና ሌቦችን የወያኔ ትግሬዎችን: ከቅድስት ሀገራችን ላይ በፈጣሪ ኃል እጥፍተን ነፃ እስከምናወጣችሁ: አንድዬ ይጠብቃችሁ !! ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!

 2. እስራኤል ነኝ says:

  ኤሜን ! አሜን ! ኢትዮጽያ እጆቾውን ውደስማይ ዘርግታለችና እምላካችን እግዚአብሔር አይተውንም! አይረሳንም ! ለሀገር አንድነት: ለፍትህ: ለነፃነት ስትሉ ከቤተስብ ከዘመዶቻቸሁና ከውናኖቻችሁ ተለይታችሁ ለኛ ስትሉ በየ እስርቤቱ ኢ ስብዓዊ ድርጊት የሚፈፀምባችሁ እቶቻችና ወንድሞቻች ! የሚደርስባችሁን ሰቃይና መከራ በሀዘን እንረዳለን: የውገናችሁ የሀገራችሁ አምላክ ብርታቱንና ጥናቱን ይስጣችሁ ! በወዳኛው አዲስ ዘመን የተጫነብንን ቀንበር ስብረን እስከምንገናኝ እግዚእብሔር ከናንት ጋር ይሁን !! ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!

 3. እስከዳር ነኝ says:

  አዱሱ ዓመት ምዥገር ደም መጣጮች: ግዳያዮችና ረሻኞች የሆኑት: የወያኔ ትግሬ ትግሬዎች ፍፃሜ ይሆንልን ዘንድ የእናታችን የኢትዮጵያ አምላክ ፈቃዱ ይሁንልን ! ለፍትህ ለነፃነት ስትሉ በማጎሪያ እስር ቤቶች ውስጥ: በኢ ስበአዊ ድርጊት የምትስቃዩ እቶቻችንና ወንድሞቻችን: በጠመንጃ ተረግጦ የሚገዛው ወገናችሁ ስቃያችሁንና መከራችሁን በሀዘን ይረዳል ! ይጋራል ! ቀጣዩ የወዳኛው አዲስ ዘመን ሲመጣ በእግራችሁና በእጃችሁ ላይ የገባውን የብረት ሠንሰለት ስብረን የምንገናኝበትና በአንድነት በፍቅር የምናከብረው በዓል ኢንዲሆንልን የማሪያም ልጅ ካኛ ዘንድ ይሁን ! ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!

 4. Anonymous says:

  የኢትዮጵያን ህዝብ በቋንቋ ሳይለያይ ሰውን እንደ አውሬ እያናከሰ ግዜውን ከሚያራዝም መንግስት አውጥቶ ለኢትዮጵያውያ ህዝብ ያባቴቹን ህገ መንግስት የሚመልስ መንግስት ያምጣ ይሄውም አንድ አገር አንድ ህዝብ አንድ መንግሥት ሌላው ሁሉ የብሄር ብሄረሰቦች መብት እስከ መገንጠል ለፋሺስቶች የተገዙ አንድ ህዝብ በቋንቋ ከፋፍለው ለማጥፋት የተነሱ ናቸው:: የኢትዮጵያ ህዝብ ዘሩ ሁሉም አንድ ነው ቋንቋ በአጋጣሚ የተስፋፋ ነገር ነው ::

 5. Rekiku says:

  በእስር ቤት ፣ በሆስፒታል፣ በዳር ደንበር ማስከበር ተልእኮ፣ በስደት ወዘ ተ…
  ላላችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሄር መቻሉን ይስጣችሁ።መልካም አዲስ አመት፡፡ከዚህ ያለ ግን ሰው የሚዳኘው በስራው እንጂ በማንነቱ ስላሆነ ልጅሽ አስተዋይ እና ሙሉ ሰው እንዲሆን የምትፈልጊ ከሆነ መጥፎ ትምህርት ባታስተላልፍበት ጥሩ ይመስለኛል። የግል ተግባር በደም መተላለፍ ያለበት አይደለም።

 6. Abichu says:

  Nothing should deter us, Ethiopians from freeing our country of these cursed enemies and exacting a matching revenge.

  Ethiopians will prevail. Long live the motherland.

 7. AMBO says:

  i see a light ,that is the end of a tunnel,AGAME WAYANE is entering into darkness ,the more the Keeroo and Amhara Wetatoch are together, the more the the succes will be and hence the old guards must stop there poison interfernce.

 8. waw says:

  አዲሱ ዓመት ፡ ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የሚያደቡ ፈርሰው ፥
  ሕዝቦቿ በአንድነትና በሰላም ፡ የምንኖርብርት ይሁንልን!!!
  ሃቀኞች ከእስር ቤት ወተው ፡ ሌቦች የሚታሰሩበት ዘመን ያርግልን!!!

 9. AMBO says:

  you are a beloved mama,with a strong confidence in yourself and allmighty GOD Atime has reached when this ARAMANE WAYANE be abolished and peace in our country shins.We all Ethiopians are with you regardlece of religeion or tribe.MELKAM adis amat.

 10. አቶ ደስታ says:

  መልካም አዲስ አመት

  2010 ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን ቀናና ትክክለኛ አእምሮ በመስጠት ሰላም ሆነው አንድነት በመፍጠር በታሪክ ውስጥ ደርሶባቸው የማያውቅን ክፉ የሆነ የጋራ ጠላትና ሰውነቱን ያጣን አረመኔ ትግሬ በጋራ ሆነው በሁሉም ቦታ የሚፋለሙበትና መውጫና መግቢያ የሚያሳጡበት ይሆን ዘንድ ያድርገው፡፡
  2010 በትግሬዎች ላይ ከባድ ቅጣት በማድረሰ ለዘመናት በሌላው ላይ የሚያደርሱትን ስቃይን መከራ ሁሉንም በነሱ ላይ የሚያደርስ ይሁን፡፡
  ህዝባችንን በመከፋፈል እየለያየ የሚያጣላና ሀገሪቱን እየከለለ ከእሱ በቀር ሌላውን የሚከለክል ትግሬ ሲኦል ያደረጋት ሀገር ሲሆን ትሁንበት፤ ያሰቃየው ህዝብ አንድነት ፈጥሮ ያሰቃው፡፡

  2010 የአረመኔ ትግሬዎች መጨረሻ ይሁን፡፡

  • አቶ ደስታ says:

   ህዝባችንን በመከፋፈል እየለያየ የሚያጣላና ሀገሪቱን እየከለለ ከእሱ በቀር ሌላውን የሚከለክል ትግሬ ሲኦል ያደረጋት ሀገር በ2010 ሲኦል ትሁንበት፤ የሚያሰቃየው ህዝብ አንድነት ፈጥሮ ያሰቃየው፡፡

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: