ኢርማ አውሎ ንፋስ ፍጥነቱን ቀንሶ ወደ ደቡብ ምእራብ አቅጣጫ ማምራቱ ተነገረ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 1/2010) በአሜሪካ የፍሎሪዳ ግዛትን የመታው ኢርማ አውሎ ንፋስ ፍጥነቱን ቀንሶ ወደ ደቡብ ምእራብ አቅጣጫ ማምራቱ ተነገረ። አውሎ ንፋሱ ከ3 እስከ 4 ሚሊየን የሚደርሱ ሰዎችን ከኤሌክትሪክ ሃይል አገልግሎት ውጪ አድርጓቸዋል። በአሁኑ ጊዜ 75 ማይል ወይም 150 ኪሎ ሜትር በሰአት እየተምዘገዘገ ያለው ኢርማ አውሎ ንፋስ ፍጥነቱን ቀንሶ አቅጣጫውን መቀየሩን በፍሎሪዳ ታምፓ የባህር ዳርቻ ከተማ የሚኖረው …

The post ኢርማ አውሎ ንፋስ ፍጥነቱን ቀንሶ ወደ ደቡብ ምእራብ አቅጣጫ ማምራቱ ተነገረ appeared first on ESAT Amharic.

► ሙሉውን ጽሁፍ ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

► To receive breaking news and important updates from Mereja.com, please subscribe to our email newsletter. CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ

► Post your comment below


የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. Abel says:

    So, it turned back to the Caribbean? You are a bad translator for sure.

1 Pings/Trackbacks for "ኢርማ አውሎ ንፋስ ፍጥነቱን ቀንሶ ወደ ደቡብ ምእራብ አቅጣጫ ማምራቱ ተነገረ"

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment:

Loading Facebook Comments ...