የኢትዮጵያ አዲስ አመት በኢትዮጵያና በተለያዩ የአለም ክፍሎች በድምቀት ተከበረ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 1/2010)የኢትዮጵያ አዲስ አመት በኢትዮጵያና በተለያዩ የአለም ክፍሎች በድምቀት ተከበረ። አዲሱ አመት በልዩ ልዩ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ስርአት ደምቆ መዋሉ የታወቀ ሲሆን በተለይ በዋዜማው የሙዚቃ ዝግጅቶች በልዩ ልዩ መድረኮች ለሕዝብ ቀርበዋል። በቅርቡ አዲሱን የሙዚቃ አልበሙን ለማስመረቅና ከማር እስከ ጧፍ በሚል የተቀነባበረውን ክሊፑን ለመልቀቅ በሒልተን ሆቴል የተጠራው ፕሮግራም በመንግስት የተሰረዘበት ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ለአዲሱ አመት ከማር […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: