የፖለቲከኞቹ ተሥፋ እና ሥጋት በአዲስ አመት

የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አዲሱን አመት ሲቀበሉ ተስፋ እና ምኞታቸው እጅጉን የተራራቀ ነው። ጠቅላይ ሚኒሥትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በዋዜማው ባደረጉት ንግግር በአዲሱ አመት መንግሥታቸው “የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ እንዲጎለብት” ጠንክሮ ይሰራል ሲሉ ተናግረዋል።

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: