የኢትዮጵያ የመከራ ዘመን እንዲያበቃ፣ፍቅርና አንድነት እንዲታወጅ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 1/2010)የኢትዮጵያ የመከራ ዘመን እንዲያበቃ፣ፍቅርና አንድነት እንዲታወጅ በውጭ የሚኖሩ አባቶች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያን አዲስ አመት 2010 በማስመልከት በሐገር ቤትና ከሐገር ውጭ የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም ሰባኪያን የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ እንዲሁም የፈርስት ሒጅራ ፋውንዴሽን ፕሬዝዳንት ሐጂ ነጂብ መሀመድና የፈርስት ሒጅራ ፋውንዴሽን ኢማም ሼህ ካሊድ ኡመር […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: