በኦሮሚያ ፣ በቤንሻንጉል እና አማራ ክልሎች የሚፈፀመው ወንጀል በውጪ ሀይሎች ወይም በሽፍቶች ሳይሆን የሕወሓት አገዛዝ ባስታጠቃቸው የስርዓቱ ወንበዴዎች ነው ።

ማፈናቀልና መግደል የሀገርን ከፍታ አያረጋግጥም ። በኦሮሚያ ፣ በቤንሻንጉል እና አማራ ክልሎች የሚፈፀመው ወንጀል በውጪ ሀይሎች ወይም በሽፍቶች ሳይሆን የሕወሓት አገዛዝ ባስታጠቃቸው የስርዓቱ ወንበዴዎች ነው ። የሕወሓት/ኢሕአዴግ አገዛዝ የፕሮፓጋንዳ እድገት እንጂ የመንግስታዊ ባህሪ ለውጥ ያመጣል ማለት ራስን ማደንቆር ነው ።

በሕዝብ ላይ እየተፈጠረ ያለ መንግስታዊ ሽብር በግልፅ እያየነው ሲሆን በሶማሌ ክልል የሚኖሩ ኦሮሞዎች ክልሉን ለቀው እንዲወጡ እየተደረገ ሲሆን ይደርስብናል ያሉትን ጥቃት ሸሽተው በወታደራዊ ካምፖች ተጠልለዋል ። እንዲሁም በጎንደር አይከል በቤንሻንጉል መተከል የአማራ ሕዝብ ላይ ተዘምቶ ከኖረበት ቀየ እንዲፈናቀል ተደርጓል ። በሶማሌ ክልል አስተዳዳሪዎች የሚደገፉ ታጣቂዎች የኦሮሚያን ክልል ጥሰው ገብተው ሕዝብን እየጨፈጨፉ ነው ።

ይህና ሌሎች ፀረ ሐገርና ፀረ ሕዝብ ድርጊቶች የሚመሩት ስልጣን ላይ ባለው መንግስት ነኝ በሚል ተቋም መሆኑ ትልቅ ራስ ምታት ሲሆን ይህ አገዛዝ የራሱን እኩይ ተልእኮ ድብቅ አላማውን ለማሳካት በኢትዮጵያ ታላላቅ በሆኑ የኦሮሞና የአማራ ሕዝቦች ላይ የማጥቃትና የማዳከም እርምጃ እየወሰደ ነው ። ካሁን ቀደም እንደምናገረው ከፊታችን በሕወሓት አገዛዝ የተደገሰ ከባድ አደጋ አለ ። ይህንን አደጋ ለማስቆም እያንዳንዱ ስለወገኑ ሲል መረባረብ ይጠበቅበታል ። #MinilikSalsawi

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. Anonymous says:

  Ijig bemizegenin ina
  be miseqetit melku ale
  President Mamme .

 2. ጉልማ says:

  ታዲያሳ!ግና የበሰበሰና የገለማና አርቀው ይቀብሩታል እንጂ አብረውት አይግማሙና ኑ ክብሪትና ትንሽ ጀሪካን ቤንዚን ይዘን የገለማውን ወያኔ ለአንዴና መጨረሻ ወጥተን እናጋየው!!

 3. Anonymous says:

  GMATAMOCH. KKKKK

 4. Anonymous says:

  ኢትዮጵያ 26 አመት የህዝብ መንግስቷ ስለፈረሰ ሽፍቶች ዘር በማጥፋት ዘር በማፅዳት አገር የሚቀሙባት አገር ሆናለች ስለዚህ ዛሬ አዲስ ነገር አልተፈጠረም::የህዝብ መንግስት ቆሞ ቢሆን ኖሮ የትግሬ ነፃ አውጭ ዘር በማጥፋት በወረራ የኢትዮጵያን አንጡራኃብት እየዘረፈ በነፃ አውጭ ስም የኢትዮጵያን ነገዶች አጭበርብሮ ኢትዮጵያ ላይ ባልተቀመጠ ትግሬ ሽፍታ ኢትዮጵያን አፍርሶ ዛሬ እያንዳንድሽን ተራ በተራ እያፈረሰሽ እንደሆን ምድረ የዘር ልሂቃን በዘሬ በደሜ በማንነቴ ያልሽ ሁላ ኢትዮጵያንዊነትን ስታዋርዱ ያለፉ ስርአቶችን ስታዋርዱ ያለፉ ስርአቶች ስላለፉ አገር ማፍረስ አገር መቀማት ዘር ማጥፋት ዘር ማፅዳት በዘር መቆም ብላችኃል ዛሬ ማንን ይሆን የምትከሱት 26 አመት የትግሬ ነፃ አውጭ መንግስት አቁሞ በአገር ላይ አገሩን ሲሰራ ኖረ እንጂ ሌላው ህዝብ መንግስት የለውም:: መንግስት ያለባት አገር ሆና ቢሆን ያንድ አገር ህዝብ በድበር ሲጋጭ ሰምታችኃል??? ህዝቡን እውነቱን ንገሩት በኢትዮጵያዊነቱም በዘር ማንነቱም መንግሥት የለውም::

 5. ታምሩ መገርሳ says:

  ይህን ወንበዴ የወረበሎች ጉጅሌ መንግስት ሁላችን ተባብረን ማናቸውም ርምጃ የንግድ ተቆማቸውን ወደ ትግራይ የሚያቀኑ የኤሌትሪክ መስመሮችን በቸለያየ ቦታ የለይሉንታ ማውደም ከአለጀመርን በስተቀር ልናሰወግዴቸው አንችልም።ጎበዝ እንዳምናው የእነሱ ፋብሪካዎችን የእርሻ ቦታዎችን የሸንኮራ አገዴ እርሻዎችን ሆቴሎቻቸውን መኖሪያ ቤታቸውንም በተቻለ መጠን ማጋየትና ተቃውሞአችንን ማሳየትና ማስወገድ አለብን።የሚገባቸው ይህ መንገድ ብቻ ነው።እነርሱ አዲሰ አበባ የገቡት እየዘረፉ ዶለልድ እያፈረሱ እያቃጠሉ እየገደሉ እየዋሹም ጭምር ነበር ፕሮፓጋንዳም መታገዛ አለብን።ወገን ባርነት ይብቃን ማውራት ይብቃን።በክብሪትና በጀሪካን ቤንዝን ይዘን በያለበት የወያኔ ንብረትን ለማጋየት እንነሳ።እኔ ተነስቻለሁ ተከተሉኝ።ከአዳማ አካባቢ ነኝ

 6. Anonymous says:

  Guys watch out the
  Shabiyya Telalakis
  expose them when ever
  you realize any kind of in sightment based
  on race. Mainly the Shabiyya hired

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: