በፍሎሪዳ ኢርማ አውሎ ንፋስ 25 በመቶ የሚሆኑ መኖሪያ ቤቶችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉ ተሰማ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 2/2010) በአሜሪካ የፍሎሪዳ ግዛትን የመታው ኢርማ አውሎ ንፋስ 25 በመቶ የሚሆኑ መኖሪያ ቤቶችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉ ተሰማ። የሀገሪቱ የፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ መስሪያ ቤት 65 በመቶ የሚሆኑት መኖሪያ ቤቶችም ከባድ በሚባል ሁኔታ መጎዳታቸውን አስታውቋል። 60 በመቶ የሚሆኑ ነዋሪዎች እስካሁን ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ውጪ ሆነው በጨለማ እንደተዋጡ ናቸው ይላል ቢቢሲ በዘገባው። በፍሎሪዳ ከአውሎ ንፋሱ ጋር በተያያዘ …

The post በፍሎሪዳ ኢርማ አውሎ ንፋስ 25 በመቶ የሚሆኑ መኖሪያ ቤቶችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉ ተሰማ appeared first on ESAT Amharic.

► ሙሉውን ጽሁፍ ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

► To receive breaking news and important updates from Mereja.com, please subscribe to our email newsletter. CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ

► Post your comment below


የአንባቢያን አስተያየቶች

1 Pings/Trackbacks for "በፍሎሪዳ ኢርማ አውሎ ንፋስ 25 በመቶ የሚሆኑ መኖሪያ ቤቶችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉ ተሰማ"

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment:

Loading Facebook Comments ...