አንድ የእስራኤል ኩባንያ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ክስ መሰረተ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 2/2010) አንድ በኢትዮጵያ በማእድን አሰሳ ላይ የነበረ አንድ የእስራኤል ኩባንያ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ክስ መሰረተ። ዘሔግ ኔዘርላንድ በተመሰረተው በዚህ ክስ አይ ሲ ኤል የተባለው የእስራኤል ኩባንያ ከኢትዮጵያ መንግስት የ198 ሚሊየን ዶላር ካሳ መጠየቁም ተመልክቷል። የእስራኤሉ ኩባንያ አይ ሲ ኤል በኢትዮጵያ መንግስት ላይ በኔዘርላንድ ዘሔግ ክሱን የመሰረተው ስምምነቱ የተካሄደው በኔዘርላንድ በመሆኑ እንደሆነም አስታውቋል። በኢትዮጵያና […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: