የመርዛማ ቆሻሻ አወጋገድ ችግር በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ  በአዳዲስ መንገዶች ግንባታዎች ሂደት ጥንቃቄ የጎደለው የመርዛማ ቆሻሻዎች አወጋገድ የህጻናት  የሞት መጠን እንዲጨምር አድርጓል  ሲል አንድ ጥናት አመለከተ።የለንደን ኩይንስ ሜሪ ዩንቨርሲቲና  የደበሊን ትሪኒቲ ዩንቨርሲቲ ባደረጉት ጥናት መሠረት በኢትዮጵያ በተለይም አዲስ አበባን ከጎረቤት ሀገራት ጋር  በሚያገናኙ ታላላቅ

► ሙሉውን ጽሁፍ ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

► To receive breaking news and important updates from Mereja.com, please subscribe to our email newsletter. CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ

► Post your comment below


የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. ዊንታ says:

    ከአዲስ አበባ? (ከቆሼ በቆ ሼሼሼ……? አዲስ አበባ?) የሚሰራጨው ሸገር ራድዮ እንደዘገበው በSeptember 14, 2017 በዛሬው ዕለት በቆሼ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ ::በአደጋው ሕይወቱ ያለፈው እድሜው ከ35 እስከ 40 የሚገመተው ግለሰብ ከቆሻሻው ክምር ጥቅም ሊሰጡ የሚችሉ ቁሶችን ሲፈልግ ነበር ተብሏል፡፡

    የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን ለሸገር እንደተናገረው በቦታው 2 ሰዎች እንደነበሩና አንደኛው ግን ቀድሞ ሳይወጣ አልቀረም የሚል ግምቱን ነግሮናል ያለው ሸገር ራድዮ “ስለጉዳዩ የጠየቅናቸው የአዲስ አበባ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊዎች ስለዛሬው አደጋ የሰማነው ነገር የለም ሲሉ ምላሽ ሰጥተውናል..” ብሏል::

    ከቁሻሻው ክምር ስር አሁንም ጭስ መኖሩን የዓይን እማኞች ተናግረዋል የሚለው የሸገር ዘገባ አካባቢው ለአደጋ መንስዔ መሆኑ እየታወቀ አሁንም ስላልታጠረ ለተጨማሪ አደጋ ሊያጋልጥ እንደሚችል ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ነግሮናል ብሏል::

    http://www.zehabesha.com/amharic/?p=80499

1 Pings/Trackbacks for "የመርዛማ ቆሻሻ አወጋገድ ችግር በኢትዮጵያ"
  1. […] በኢትዮጵያ  በአዳዲስ መንገዶች ግንባታዎች ሂደት ጥንቃቄ የጎደለው የመርዛማ ቆሻሻዎች አወጋገድ የህጻናት  የሞት መጠን እንዲጨምር አድርጓል  ሲል አንድ ጥናት አመለከተ።የለንደን ኩይንስ ሜሪ ዩንቨርሲቲና  የደበሊን ትሪኒቲ ዩንቨርሲቲ ባደረጉት ጥናት መሠረት በኢትዮጵያ በተለይም አዲስ አበባን ከጎረቤት ሀገራት ጋር  በሚያገናኙ ታላላቅ… የመርዛማ ቆሻሻ አወጋገድ ችግር በኢትዮጵያ […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment:

Loading Facebook Comments ...