በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ ወደ ሁለት አሀዝ አድጎ በሐገሪቱ የኢኮኖሚ መናጋት እየፈጠረ ነው ተባለ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 2/2010) በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ ወደ ሁለት አሀዝ አድጎ በሐገሪቱ የኢኮኖሚ መናጋት እየፈጠረ መሆኑን የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ገለጹ። የማእከላዊ ስታስቲክስ ማእከል በበኩሉ በተለይ ከፍተኛ የእህል ዋጋ ግሽበት በመኖሩ የኢኮኖሚ ቀውስ መከሰቱን ገልጿል። በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ የዋጋ ግሽበቱን ከ8 በመቶ በታች አደርገዋለሁ እያለ ሲዝት ቢቆይም በአሁኑ ጊዜ በከፍተኛ መጠን ጨምሮ 10 ነጥብ 4 በመቶ መድረሱ …

The post በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ ወደ ሁለት አሀዝ አድጎ በሐገሪቱ የኢኮኖሚ መናጋት እየፈጠረ ነው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

► ሙሉውን ጽሁፍ ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

► To receive breaking news and important updates from Mereja.com, please subscribe to our email newsletter. CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ

► Post your comment below


የአንባቢያን አስተያየቶች

1 Pings/Trackbacks for "በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ ወደ ሁለት አሀዝ አድጎ በሐገሪቱ የኢኮኖሚ መናጋት እየፈጠረ ነው ተባለ"

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment:

Loading Facebook Comments ...