የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ የግጨው ስምምነትን ተከትሎ ባለው ተቃውሞ ዙሪያ ሊመክር ነው

(ኢሳት ዜና–መስከረም 2/2010) የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ብአዴን/ ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ከነገ በስቲያ ሲጀምር የግጨው ስምምነትን ተከትሎ ባለው ተቃውሞ ዙሪያ እንደሚመክር የኢሳት ምንጮች ገለጹ። በሰሜን ጎንደር የቅማንት የሕዝበ ውሳኔ ከመካሄዱ በፊት በአካባቢው ውጥረት መከሰቱም የማእከላዊ ኮሚቴው መነጋገሪያ አጀንዳ ይሆናል ተብሏል። ማእከላዊ ኮሚቴው በቀጣይ ጊዜ ከስልጣን በሚወገዱ አባላት ዙሪያም ይመክራል። የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ብአዴን/ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት […]

የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. ገስጥ says:

    ቀንደኛ የአማራ ህዝብ ጠላቶች ጥቂት ከወሎ ህዝብ መካከል የወጡ ናቸው ክልሉን ከወያኔ ጎን ሆነው የሚያምሱት እነዚሁ አገር ሻጭ ናቸው

  2. ዝምታ ወርቅ አይደለም says:

    ብአድንን ነፃ የሆነ በወያኔ ሳንባ የማይተነፍስ ነፃ የሆነ ድርጅት ለማስመሰል የተሰራ ትያትር።

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: