የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የኦሮሞ ተወላጆች ከክልሉ ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ሰጡ

(ኢሳት ዜና –መስከረም 2/2010)የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የኦሮሞ ተወላጆች ከክልሉ ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ መስጠታቸው ታወቀ። ይህን ተከትሎም በመቶዎች የሚቆጠሩት ወደ ሀረር ከተማ መሸሻቸው ተገልጿል። በምስራቅ ኢትዮጵያ በሶማሌና ኦሮሚያ ወሰኖች ላይ የተጀመረው ግጭትም መባባሱ ተሰምቷል። በምስራቅ ሀረርጌ በርካታ ከተሞች ተቃውሞ ተቀስቅሷል። በደደርና አወዳይ በትንሹ 3 ሰዎች ተገድለዋል። በኦሮሞና ሶማሌ ክልል ወሰኖች ዙሪያ የተጀመረው ውጊያ በቀጠለበት ከሶማሌ ክልል […]

የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. Anonymous says:

    Do not listen
    Gim 0 propaganda.

  2. Anonymous says:

    ግፍ ዞሮ ዞሮ በራስ ላይ መድረሱ የማይቀር ነውና ቻሉት

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: