የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በክልል ደረጃ በድጋሚ ሊዋቀር ነው

  ከቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ተከፍሎ የወጣው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ የክልል መዋቅሮችን ተከትሎ በድጋሚ ሊዋቀር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከአራት ዓመት በፊት ሲቋቋም ማኔጅመንቱ ለህንድ ኩባንያ ተሰጥቶ የነበረ ቢሆንም፣ ውጤታማ ተቋም መገንባት ሳይቻል ቀርቷል፡፡ በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋምን ቀድሞ ወደነበረበት ለመመለስና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንን በድጋሚ ለመፍጠር ታቅዶ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ የውኃ፣ […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: