የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ በቁጥጥር ሥር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ

  10.5 ሚሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ ተጠርጥረዋል የእነ አቶ ዓለማየሁ ጉጆ የምርመራ ሒደት ተጠናቀቀ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የፋይናንስና አስተዳደር ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ አቶ ደጉ ላቀው፣ ጳጉሜን 3 ቀን 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ውለው መስከረም 2 ቀን 2010 ዓ.ም. ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ተጠርጣሪውን በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልዩ ምድብ  […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: