በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ በበርካታ ከተሞች ተቃውሞ እየተካሄደ ነው

(ኢሳት ዜና–መስከረም 3/2010)በምስራቅ ኢትዮጵያ በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ በበርካታ ከተሞች ተቃውሞ እየተካሄደ ነው። አጠቃላይ የተቃውሞ ሰልፍም እንዲደረግ በኦሮሞ ወጣቶች ጥሪ መተላለፉ ተሰምቷል። ዛሬ በሀረርና በድሬዳዋ ተቃውሞ ተጀምሯል። የስራ ማቆም አድማም ተመቷል። በድሬደዋ ወታደሮች በብዛት መግባታቸው እየተነገረ ነው።በአወዳይ ከ10 በላይ ሰዎች መገደላቸውንም የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በሌላ በኩል መንግስት ግጭቱ ቆሟል ሲል መግለጫ ሰጥቷል። […]

የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. xo says:

    Ahunim Waga Yelewim- it has to be all Ethiopian people protest.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: