የጦር ጄኔራሎችን ጨምሮ ለ7 ወታደራዊ ባለሙያዎችና ለቀድሞ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጀግንነት ሽልማት ተበረከተ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 3/2010)በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ ቁጥር በተገኙበት የጀግኖች ምሽት ፕሮግራም ተካሄደ። በስነስርአቱም ሶስት የጦር ጄኔራሎችን ጨምሮ ለ7 ወታደራዊ ባለሙያዎችና ለቀድሞ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጀግንነት ሽልማት ተበርክቷል።   በጀግኖች ምሽት ክብረ በአል ላይ ተገኝተው ለተመረጡት ጀግኖችና ተወካዮቻቸው ሽልማቱን የሰጡት የኮሪያው ዘማች ሻምበል ማሞ ሀብተወልድ ናቸው። በኢትዮጵያና ሶማሊያ ጦርነት በአየር ለአየር ውጊያ የሶማሊያ ጀቶችን […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: