የኢሳት 7ኛ አመት በሴንትሊዊስ ሚዙሪ ተከበረ

(ኢሳት ዜና –መስከረም 3/2010) የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ/ኢሳት/7ኛ አመት በሴንትሊዊስ ሚዙሪ በድምቀት ተከበረ። በአሉ ሲከበርም ኢሳት በ7 አመት ጉዞው የተጎናጸፋቸው በርካታ ድሎች ተነስተዋል ያጋጠሙት ችግሮችም ተዳሰዋል። ኢሳት የተመሰረተበትን 7ኛ አመት በማስመልከት በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶችና አህጉራት እየተካሄደ ያለው ዝግጅት ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ቅዳሜ መስከረም 9/2017 በሚዙሪ ግዛት ሴንትሊዊስ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። ከኢትዮጵያ አዲስ አመት ጋር ተያይዞ …

The post የኢሳት 7ኛ አመት በሴንትሊዊስ ሚዙሪ ተከበረ appeared first on ESAT Amharic.

► ሙሉውን ጽሁፍ ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

► To receive breaking news and important updates from Mereja.com, please subscribe to our email newsletter. CLICK HERE እዚህ ላይ ይጫኑ

► Post your comment below


Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment:

Loading Facebook Comments ...