ከሶማሌ እና ኦሮምያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በርካቶች ተፈናቀሉ

በግጭቱ መንስኤ በቀጠለው ተቃውሞም ዛሬ ከድሬዳዋ ከሐረር እና ጅግጅጋ ይነሱ የነበሩ አገር አቋራጭ አውቶብሶች እና ሚኒባሶች አገልግሎት አቋርጠዋል።

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: