በሕወሓት ባለስልጣናት የሚደገፈው የሶማሌ ክልል ልዩ ሐይል በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚሰራው ግፍ ቀጥሏል ።

በሕወሓት ባለስልጣናት የሚደገፈው የሶማሌ ክልል ልዩ ሐይል በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚሰራው ግፍ ቀጥሏል ።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : በኦሮሚያ ክልል እና በሶማሌ ክልል ድንበር ላይ የተነሳው ግጭት እጄ የለበትም ሲል የነበረው የሶማሌ ክልል መስተዳደር በክልሉ የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች ላይ የግድያና የማፈናቀል ፣ ሴቶችን የመድፈር ግፎችን እየፈፀመ ይገኛል። በሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተወላጆች ከጅጅጋ በመውጣት ላይ ናቸው። የወያኔ ፌዴራሊዝም በወለደው ችግር እስከ 12 ሺህ የኦሮሞ ተወላጆች በቀጣይነት ይባረራሉ ተብሎ ይጠበቃል ። ይህ በሕወሓት አይዞህ ባይነት በሱማሌ ልዩ ሐይል እየተፈፀመ የሚገኘው ግፍ እጅግ አስፈሪ መሆኑን የጉዳዩ ተጎጂ አካላት ይናገራሉ ።

በቋንቋ ላይ የተመሠረተ የጎሳ ፌዴራሊዝም ሕወሓት መራሹን አገዛዝ ፈተና ውስጥ የከተተው ሲሆን ኢትዮጵያም እንደ ሐገር እንዳትቀጥል አደጋ የሆነ ሲሆን ባለስልጣናት እንደ ዩጎዝላቪያና ሩዋንዳ በእሳት እየተጫወቱ ነው ። ከጅጅጋ የተገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው ጉዳቱን በጥሞና የተመለከተ የጅጅጋ ነዋሪ እንዲህ ተናግሯል ፦ በጣም አስከፊ ሁኔታ ላይ ነን! እኛ ያለንበት ሁኔታ ፣ ከ ሩዋንዳ ጭፍጨፋ ጋር ተመሳሳይ ነው ፤ መንገድ ላይ ያገኙህ የክልሉ ልዩ ኃይል አባሎች ፣ መታወቂያ ይጠይቁሀል ፤ የመስሪያ ቤት እና የመንጃ ፈቃድ መታወቂያ ስታሳያቸው ፣ ይስቁብህና ፣ የግዴታ የቀበሌ መታወቂያ እንድታሳያቸው ያደርጉሀል ፤ መታወቂያ ከሌለህ አለቀልህ! እዛው በሰደፍ ማጅራትህን ቀጥቅጠው ይደፉሀል ፤ ሸቤ ትወረወራለህ ።

መታወቂያ አውጥተህ ስታሳያቸው ፣ጎሳህን አይተው ፣የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ከሆንክ በመኪና ጭነው ግዜአዊ ማጎርያ ወስደው ያሳድሩህና ፣ በቅጥቅጥ መኪና ሞልተው ወደ ሀረር ይልኩሀል! በአሁኑ ሰዓት ራሱ ፣ የኔ መኖርያ ቤት ከጣብያው ፊትለፊት ስለሆነ ፣ የሚጫኑ ሰዎች ጫጫታ ይሰማኛል ፤በዚህ ወቅት ላይ ፣ ጂግጂጋ ከተማ ውስጥም ሆነ ፣ሶማሌ ክልል ውስጥ የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ተወላጅ ሆኖ መገኘት ከባድ ጣጣ አለው ፤ እዚህ ሰፈር ውስጥ ደግሞ የባሰ ነው ፤ ሶማሌዎች የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችን እየደበደቧቸው ነው ።

በዚህ መሀል ፖሊሶች መጥተው የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ከጥቃት ተከላክለው ፣ወደ ማገርያ ጣብያ ይወስዷቸዋል ፤ የግጭቱ መንስኤ የሚባለው የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ከሐጅ ስነ-ሥርዓት የተመለሱ የሶማሌኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆኑ የአወዳይ ከተማ ነዋሪዎችን አርደዋቸዋል ተብሎ ነው ። በጥቂት ጊዜያት ብቻ የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ብዙ የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ገድሏል ፤አሰቃይቷል ። ለዚያውም ድንበር ጥሶ ገብቶ ፤አሁን ላይ በምድር ምንም ዓይነት የመጓጓዣ አገልግሎት የለም! የኢትዮጵያ ዓየር መንገድም ፣ ጂግጂጋ መካነ-አዕምሮ( ዩኒቨርስቲ) እያስተናገደ ላለው ዓለም ዓቀፍ የጥናት እና ምርምር ጉባኤ ሲባል እንጂ ፣በረራ ሳያቆም አልቀረም! አላህ ይሁነን ነው ፤ ነገሮች በጣም ተበላሽተዋል። #MinilikSalsawi

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. Fearless says:

  I miss the Ethiopian army that destroyed by mercenary tplf and arrogant powers now more that ever. Our Ethiopian oromo brothers and sisters will never face this butchery if that army still existed. No one will dare move his finger against us as long that “neftegne” army was intact. Tribalists may teach racism and hate. That’s about it. They are incapable of teaching invotion, invention, science, and technology. Those who follow them will not in this 21st century.

 2. ግሩም ነኝ says:

  አያችሁ ! ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው ! ትናንት ሦስታችሁ አንድ ነባራችሁ: ዛሬ ድግሞ ሁለታችሁን እርስበርስ እያጫረስ ቁጭ ብሎ የሚስቅባችሁና የሚያገዳድላችሁ የወያኔ ትግሬ ነው: ስለዚህ ከሌሎች ወንድሞቻችሁ ጋር ተባብራችሁ: ወያኔን የመጣያ ጊዜ አሁን ነው !!

 3. Demse says:

  The Ethiopian people freedom struggle has been continuing, weyane on its side trying hard to deverse the direction of our great effort. The Somile region police has been killing innocent people, comitting crime against the Oromos. what has been going on between the Ethiopian Somalies and oromos is the dirty hand work of the tplf. Keep in mind, things are going to be out of coutrol of weyane.we, therefore, must push forword to remove them once and for all. As the adage goes ” nothing is impossible”. History teaches: Even the Nazi which was well organized, rich in material wealth,had well educated manpower, full of proffisationals defeted once and for all, not alone tplf which is a banch of sheepers.
  The fight shall continue to eredicate weyane(evile) once and for all from the surface of the earth.Ethiopia shall be free and be the land of truth, peace and prosperity where each and every one of us can live in equivalence.

 4. Abel says:

  1. Battle of the ages: Somali & Oromo people are historical enemies. Oromo migration wouldn’t have happened, had it not been for the hostility they encountered in Somalia as they were moving to the north from their motherland, Kenya.

  2. Feel the burn: Eviction and mob are exactly what OLF thugs have been doing to the Amharas. As the old saying chickens come home to roost.

  3. Similarly, woyane thugs will be the next bunch to harvest what they have seeded.

 5. አንግዳ says:

  እንደተባለው የኦሮሞ ጠላቶች የህወሀት አጋር የሆኑ በኦነግ ስም የኢትዮጵያ ጠላት የሆኑት ናቸው፡፡ የወለጋ ሌንጮዎች፣ የመናዊ ዲቃላ አሸባሪ ጃዋር ሞሀመድ፣ ኦሮሞ ያልሆነ ቀውስ ጸጋየ እሬሳ(አራርሳ)ና የመሳሰሉት ከወያኔ ጋር ሆነው የአማራን ህዝብ ለመጉዳትና ትግሬን በስልጣን ለማቆየት ያላደረጉት ጥረት የለም፡፡

  በሀሰት የፈጠራ ወሬ ደንጋይ በመጠፍጠፍ ሀውልት አቁሜ ይህን እየተመለከቱ የጋራ ጠላታቸውን ትግሬን በመርሳት ለዘላለም እንዲጣሉ አድርጌያቸዋለሁ ያላቸው 70 በመቶ በላይ የሀገሪቱን ህዝብና 80 በመቶ ኢኮኖሚ የሚወክሉ አማራና ኦረሞ አንድነት ስለፈጠሩበት ሌባ፣ ዘራፊና ወራሪ የሆነ ትግሬ ዙሪያው ገደል በሆነበት ወቅት ማለትም ባለፈው አመት በግብጽ አማካኝነት ካይሮ ላይ፣ ለንደንና አሜሪካን ጨምሮ ስብሰባ በማካሄድና በፊስ ቡክ የነሱ አላማ ግን ኢትዮጵያን በመበታተን ከኦሮሞ ብሄር ውጪ የሆነን ህዝብ ማጥፋት ስለመሆኑ ቪዲዮው ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የታየና ለመረጃነት ለዘላለም የሚያገለግል ነው፡፡ በዚህም ምክንያት የህዝቡ አንድነትና ተነሳሽነት ለጊዜውም ቢሆን ለመኮላሸት ችሏል፡፡

  ኦነግ ከአራት የተከፈለ ሲሆን የጀዋር መሀመድ አሸባሪ ኦነግና የኦሮሞ ክርስትያን ነን ባዮችም ከወለጋ ናቸው በመካከላቸው ከባድ ልዩነትና አንዱ ሌላውን የማጥፋት እቅድ እንዳለ እየታወቀ ግንባር ቀደም ሆነው ኦሮሚያ እያሉ ችግር እየፈጠሩ ያሉ፡፡

  ከ95 በመቶ በላይ 5 ሚሊዮን የአዲስ አበባ ህዝብ ኦሮሞ አይደለም፡፡ ኦሮሞ ናቸው የሚባሉትም ከሌላው ህዝብ ጋር ተመሳሳይ ሲሆኑ ከአማካኝ ኦሮሞ የራቁ ናቸው፡፡ ይሁንና አረመኔ ትግሬ እየደረሰበት ያለን የህዝብ ቁጣና ተቃውሞ እንደለመደው ህዝቦችን በመከፋፈል ለማስታገስ ሲል ብቻ በአዲስ አበባ ለኦሮሞ ሰው የተለየ መብት ለመስጠትና ስሟን በሌላ የአማርኛ ስም ፊንፊኔ ብዩ አቀይርላችኋለሁ ሲላቸው ምን ያህል እንደተደሰቱና በሌላው ሀዝብ ላይ እንደዛቱ ቪዲዮው እስካሁንም ምስክር ነው፡፡ የዚህን ያህል ተራዎች ናቸው፡፡

  በአጭሩ ኢትዮጵያን ለመበታተንና ሊሆን የማይችልን በማሰብ ኦሮሚያን ለመፍጠር በሚል ስበብ በውጪ ሀገር ሆነው መርዝ የሚረጩት ከላይ የተጠቀሱትና በነሱ ስር ታቅፈው ነገር የሚረጩት ናቸው ለኦሮሞም ህዝብ ጠላቶች፡፡ ኦሮሞ ከሌሎች ህዝቦች ጋር አንድነት ቢፈጥር ኖሮ ግን አረመኔ ትግሬ አንድ አመትም በስልጣን ላይ ባልቆየ ነበር፡፡

  ኦሮሞ ግን በራሱ በአራት ነገዶች፣ በ29 ጎሳዎች፣ በብዙ ንኡስ ጎሳዎችና በተለይም በሀይማኖት የተከፋፈለ ሲሆን በምንም መልክና ምን ጊዜም ከኢትዮጵያ ውጪ በውስጡ ሰላም አግኝቶና አንድነት ፈጥሮ ለመኖር አይችልም፡፡

  • MLSO says:

   አንግዳ : Learn before you start to teach! You are filled with garbage, and now you are vomitting it on the cyberspace!
   you are a typical TPLF cadre from Deddebit, spoonfed with old garbage, payrolled to litter the internet with filth! Bekt!

 6. Sam says:

  What is going on? It might be unwise to take the article at face value. At the same time it could be irresponsible to discount it altogether. Even if a fraction of what has been reported is true, the Ethiopian politics is in crises. A week or so ago, the Amhara and Tigre top politicians declared they reached a mutual understanding about their border. No, Tigray and Amhara are not two countries even though you might feel they are depending on their politics. The Oromos and Somalis are not happy with their border demarcation either. Yes, they are both Ethiopians also they have a few ethnic politicians of theirs who lose their temper for being called Ethiopian. Is the last twenty-six years have produced tribal politicians who love to preach to their tribes need more than that of Ethiopians? I think so. Maybe the late Prime minster “wisdom” is well shared by the majority of EPDRF politicians. He said I am Tigryan before I am an Ethiopian. Before that speech I did not know there is a process to be an Ethiopian. I admit I am fool. I believed you born in any village in Ethiopia, you are automatically an Ethiopian. I think the EPDRF politicians agree with the late Prime Minister. I however believe that belief is a constant source of friction between Ethiopian tribes.

  • Abel says:

   Midget banda Zenawi is Eritrean. I regret he is buried in Ethiopian soil. We will unearth his remaind and send it on donkey’s back to his motherland. A traitor in his core!

 7. batte says:

  when tplf and olf were in their honeymoon from 1991 -1994, they have been saying amhara was the enemy and every ethnic group should rise against amhara. they incite mass murder and displacemnt against amhara.
  Now those people who rose against amhara are killing each other, and tplf/olf are behind this killing. NOBODY ELSE! THE rotten ethnic system these thugs created is on the point of erupting into a mass murder and genocide that will dwarf what happened in Ruwanda. the sad thing is that there are still people wlling to be used as stooges of olf and tplf to destroy their own people.

 8. ዕቡይ ስብሃት says:

  “ደስ ይበላችሁ”
  ኦነግ በሚል ጭንብል በየዋሁ ኦሮሞ ስም እየነገዳችሁ: እናንተ በውጭ አገር የተንደላቀቀ ኑሯችሁን እየኖራችሁ: የኦሮሞን ህዝብ የጨረሳችሁ እና ያስጨረሳችሁ እንደ እነ ሜንጮ ለታና ዶማ ነጎ ያላችሁ: ዛሬም እንደ እነ ጃዋር አህመድ (ግራኝ) እና ፀጋየ አራንሳን የመሳሰሉ ኦሮምኛ ተናጋሪ ዲቃላዎችን ፈልፍላችሁ: በውሸት የታሪክ ዲሪቶ ተጀቡናችሁ እና ጀቡናችሁ: (ልክ እንደ ህወሃት) “ቁመንለታል” ለምትሉት ህዝብ ታሪካዊ የሚመስል የተረት ተረት መርዝ እየረጫችሁ: ኦሮሞ ከሌላው ወገኑ ጋር በማበር ለኢትዮጵያ አንድነት በህብረት እንዳይታገል ሳንካ ሁናችሁ: ‘ክልል’ በምትሉት በረት አጉራችሁ እና አሳጉራችሁ ዛሬም ከህወሃት በታዘዘ እና በመሃይም አብዲ ተፈጻሚነት እያገኜ ላለው ጥቃት እና ፍዳ አጋልጣችሁና አሳልፋችሁ የሰጣችሁት እናንተ በመሆናችሁ ህልማችሁ ከተሳካላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ::
  ይኼው ዛሬ የኦሮሞ ደም እንደ ጅረት ሲጎርፍ እናንተ አይጥ የዋጠች ድመት ሆናችሁ::
  ነገ ግን ከወያኔ ባልተናነሰ መልኩ ተጠያቂ መሆናችሁን አትዘንጉ:: ይህ በከንቱ ለሚፈስሰው የህዝብ ደም መነሻ ምክንያቱ እናንተ በመሆናችሁ ይህ ደም ከራሳችሁ ላይ እንዳለ ዕወቁ::
  ኢትዮጵያዊነት የተደገሰለትን መከራም ሁሉ አልፎ ዳግም ያብባል::

 9. xo says:

  Lezih Medhanitu Oromowoch ke Amara Wondimochachu Gar Mekom. !!! “””DIR BEYABIR ANBESA YASIR”””

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: