ራይላ ኦዲንጋ በድጋሚ ከሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ራሳቸውን በማግለላቸው በኬንያ ናይሮቢና በሌሎች ከተሞች ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 1/2010) የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ የነበሩትና ለሁለተኛ ዙር ከፕሬዝዳትን ኬንያታ ጋር ለመወዳደር ቀጠሮ የተያዘላቸው ራይላ ኦዲንጋ ከሒደቱ ራሳቸውን በማግለላቸው በኬንያ ናይሮቢና በሌሎች ከተሞች ተቃውሞ ተቀሰቀሰ። ይህ በእንዲህ እንዳለ በላይቤሪያ በተካሄደውና የቀድሞው ታዋቂ የእግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ የተሳተፈበት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በሰላም ተጠናቆ ውጤቱ በመጠበቅ ላይ ነው። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ነሀሴ 8/2017 በኬንያ በተካሄደው ምርጫ […]

የአንባቢያን አስተያየቶች

  1. እምቢ ለዳያስፖራ ፓለቲካ ድርጅቶች says:

    መቼ ነው የዳያስፖራ ፓለቲካል ድርጅት መሬዎች ችሎታ የለንም፤ በሀገርቤት ያለውን ትግል መምራት አልቻልንም ብለው ስልጣናቸውን የሚለቁት ይሄ ጥያቄ አስመራ ያሉትምን ያጠቃልላል?

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: